25 Feb 2026, 17:45 UTC59 viewsread 10 August 2026 VIP Tutor
ከ8ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ
ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ።ከቤታችሁ/ከትምህርት ቤታችሁ ተቀብሎ ቡልዩ ሁኔታ አስተምሮና አስጠንቶ ወደ ቤታችሁ ይመልሳችኃል ።ለትራንስፖርት አገልግሎቱና ለጥናቱ ጭምር 1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ይከፍላሉ ።
በልዩ ሁኔታ እጅግ ውስን በሆኑ የተማሪ ቁጥር ለVIP ጥናት ፈላጊዎች ደግሞ በ2000 ብር ብቻ ማስጠናት ጀምሯል
አድራሻችን ድሬደዋ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሪጅስትራር ቤሮ በአካል መመዘግ ትችላላችሁ ወይም
ለበለጠ መረጃ :0915050101 መደወል ይችላሉ።
Signed DNA
10 Feb 2026, 16:23 UTC118 viewsread 10 August 2026 VIP Tutor ምን ልዩ ያደርገዋል?
1.የትራንስፖርት ችግር ፈፅሞ አያሳስባችሁም ። service አዘጋጅተናል ።ከቤታችሁ /ከት/ቤታችሁ አምጥተን ስትጨርሱ ወደ ቤታችሁ እንመልሳለን ።
3. ተማሪዎች በAudiovideo፣ በሲሙሌሽን፣ በLCD ፕሮጀክተር የታገዛ ትምህርት እንሰጣለን እንዲሁም በወረቀት ጥያቄዎች ተዘጋጀተው የሚቀርቡ መሆናቸው ልዩ ያደርገዋል ።
3..የ6ኛ ፣የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለክልል አቀፍ እና ለሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ዝግጁ እናደርጋለን ።
4..የእንግሊዘኛ ቋንቋን ማሻሻል ለሚሹ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን እናንተን በመጠባበቅ ላይ ነን ።
5.የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በቅዳሜ እና…
Signed DNA
10 Feb 2026, 16:19 UTC93 viewsread 10 August 2026 እንኳን ደስ አላችሁ !!!
በድሬዳዋ ብቸኛ የተደራጀ የጥናት ተቋም በአዲስ አሰራር ተመሰረተ።VIP Tutor
ከዚህ በፊት ኦባማ እና ሀሁ የጥናት ማዕከል በሚል ስም ተማሪዎችን አስጠንተው ሺዎችን ያበቃው አሁን ደግሞ እጅግ በተደራጀ መልኩ VIP tutor በሚል በአዲስ መልክ እና አሰራር ተከስቷል።
VIP tutor
1.ተማሪዎችን ካልቡት አምጥቶ መልሶ ወደየቤታቸው የሚያደርስ የትራንስፖርት አገልግሎት በነፃ የሚሰጥ መሆኑ ፣
2..እጅግ የብዙ አመታት ልምድ ባለቸውና ከተለያየ ት/ቤቶች የተሰባሰቡ መምህራን ያቀፈ መሆኑ ፣
3. የጥናት ቦታው እጅግ ፅጥታ የሰፈነበት እና የደህንነት ርጊት የሌለበት ቦታ መሆኑ፣
4. ለሁሉም ተማሪዎች አማካይ ስፍራ መሆኑ…
Signed DNA
29 Apr 2024, 20:29 UTC507 viewsread 10 August 2026 የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል።
Signed אלוהים
25 Apr 2024, 11:00 UTC436 viewsread 10 August 2026 የዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም ፕሮግራም
12.Bio
11.Eng
10.Maths
9.Phy
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
በተቀሩት ቀናት ሁሉንም ትምህርቶች ያሉትን ምዕራፎችን መጨረስ እና የተለያዩ ሞዴል ፈተናዎችን መስራት ጀምረናል እንዳያመልጣችሁ።
Signed אלוהים
5 Apr 2024, 08:11 UTC844 viewsread 10 August 2026 ዛሬ አርብ 27/07/2016 ዓ.ም በየትምህርት ቤቱ ትምህርት ስላሌለ የጥናት ፕሮግራምም የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን ።
Signed אלוהים
15 Dec 2023, 13:02 UTC695 viewsread 10 August 2026 ሀሁ ለምታጠኑ ተማሪዎች ዛሬ አርብ 05/04/2016 ዓ.ም በስብሰባ ምክንያት ጥናት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
Signed אלוהים
10 Dec 2023, 19:08 UTC780 views0 reactionsread 10 August 2026 from 01/04/16----05/04/16
Monday
12N.Chem
12S. Eco
11N.Maths
11S.Matha
10. Phy
9. Eng
8.Eng
Tueaday
12N.Eng
12S.Eng
11N.Chem
11S. His
10.Maths
9. Bio
8.Maths
Wonsday
12N.Maths
12S .Maths
11N.Eng
11S.Eng
10.Bio
9.Phy
8.GS(Phy)
Thursday
12N.Phy
12S. His
11N. Bio
11S. Geo
10.Chem
9.Maths
8.Citizinship
Friday
12NBio
12S.Geo
11N.Phy
11S.Eco
10. Eng
9. HIS
8.Social Science
Signed אלוהים
3 Dec 2023, 17:58 UTC591 views1 reactionsread 10 August 2026 ከህዳር 24- ህዳር 28 የሳምንት ፕሮግራም
Monday
12N.Chem
12S. Eco
11N.Eng
11S.Eng
10. Phy
9.Bio
8.Eng
Tueaday
12N.Eng
12S.Eng
11N.Maths
11S.Maths
10.Chem
9. His
8.Geberal Science (Phy)
Wonsday
12N. Bio
12S. His
11N.Phy
11.Eco
10.Maths
9.Eng
8.Maths
Thursday
12N.Phy
12S.Geo
11N.Chem
11S.His
10.Bio
9.Maths
8.General Science (Bio)
Friday
12N.Maths
12S.Maths
11N.Bio
11S.Geo
10.Eng
9.Phy
8.Social Science
👍1
Signed אלוהים
21 Nov 2023, 09:28 UTC604 views0 reactionsread 10 August 2026 ዛሬ ማክሰኞ 11/03/2016 ዓ.ም
የምታጠኑት ትምህርት
8:General science (Phy).
10:Phy
11NS እና 11SS:Eng
12N: Bio
12S:Geo
የጥናት ሰዓት
8ኛ ክፍል 10:20 ሰዓት ሲሆን
10ኛ፣11NS ፣ 11SS ፣12 NS እና 12SS ክፍል ተማሪዎች 11:20 ነዉ።
Signed אלוהים
20 Nov 2023, 11:16 UTC540 viewsread 10 August 2026 ዛሬ ሰኞ 10/03/16
8፣9 እና 10 ክፍል ተማሪዎች ጥናት የሚጀምረው ከቀኑ 10:20 ላይ ሲሆን
11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ 11:20 ላይ ነው።
የምታጠኑት ት/ት
8.Eng
9.phy
10.Maths
11N and 11S Maths
12NS Phy
12S His
Signed אלוהים
23 Oct 2023, 07:05 UTC959 viewsread 10 August 2026 #ጀመረ #ጀመረ #ጀመረ
#ከ9--12 ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች ። ከሰኞ እስከ አርብ
ዛሬ በ12/02/2016 ዓ.ም ሀሁ ጥናት የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።
#ክፍያ :
መመዝገቢያ ክፍያ :#100 ብር
ወርሃዊ ክፍያ :#400 ብር ብቻ ።
የጥናት ሰዓት :ከ11:00--12:00
Signed אלוהים
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @HaHu_2020. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.