💞የድሀ ልጅ ፍቅር ♦ክፍል 26♦ 〰የመጨረሻ ክፍል🔚 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 ሜላትን ከስራ ስትወጣ ጠብቄ ተከትያት ሄድኩ ሆቴል ውስጥ ከሴቶቹጋ ተደባልቃ ስትጠጣ ወደ እሷ ተጠግቼ ሰላም ካልኳቸው በኃላ ...የሜላት በቁጣ እኔን ማየት የሴቶቹን ማፍጠጥ ሳይ የመጣሁበትን መናገር ጀመርኩ... ሁሉም ዝምታን መርጠዋል ያጨሳሉ ይጠጣሉ...ሜላት በእውነት ብትዝናኚ ምንም አይመስለኝም ግን ከማን ጋ እየተዝናናሽ እንደሆነ አላወቅሽም አልኳት ...ምን ማለት ነው አለችኝ? ስለ ሴቶቹ ምንነት በደንብ ነገርኳት ሴቶቹ ደነገጡም ተናደዱ ምን አገባህ አሉኝ...ግን እኔ ሚስቴን ከእነሱ መንጋጋ ውስጥ ማውጣት ስለነበረብኝ ሁሉንም ምን እንደሚሰሩ ነግሪያት…

Channel
❤የ ፍቅር እውነታዎች💕
@H_A_P_P_Y_N_E_S
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
329subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001593193209 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @H_A_P_P_Y_N_E_S |
| Created | Between 1 August 2021 and 14 April 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/H_A_P_P_Y_N_E_S |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Sept 2026, 15:56 | 329 | -2 |
| 21 Aug 2026, 00:39 | 331 | -2 |
| 14 Aug 2026, 20:48 | 333 | -1 |
| 7 Aug 2026, 00:17 | 334 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:48 | 334 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 25 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 ሜላት የቅዱስን መኝታ ክፍል መግባት ተከትላ .ከእናትህ ቤትና ከእዚህ ቤት አንዱን ምረጥ ብላ ስትጮህብኝ ቅዱሴ የመኝታ ቤት በር ላይ ቆሞ ይሰማ ነበረ ...ሳየው ደነገጥኩ ...ሜላትም አየችው .ቅዱሴ ወደ መኝታ ክፍል ገብቶ ቁጭ አለ ተከትዬው ገባሁ .ሊያናግረኝ አልፈለገም... ሜላትም መጣች .እሷንም መልስ ሊሰጣት አልፈለገም.... ቅዱስ አኩርፏል ስንጨቃጨቅ አይቶን አያውቅም ሜላትም ስሜቷን መቆጣጠር አቅቷት ስለነበር በደንብ ተቆጥታ ነበር የተናገረችኝ...መቼም የእናቴን ቤት መተው አልችልም እናቴ ናትና ...የሚስቴንም ቤት አልችልም ሚስቴ የልጄ እናት ናትና ከዛም በላይ አሁን…
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 24 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 ከስራ አምሽቼ እናቴ ጋ ሄጄ ማምሸት እያማረኝ ሜላቴ ቀድማኝ ከገባች ትናደድብኛለች ብዬ ቅር እያለኝ ወደ ቤት ሄድኩኝ ,...እቤት ስገባ ግን ማንም ሰው የለም ...ቤቱ ጠዋት ትቼው እንደወጣሁት ነው ምንም የተቀየረ ነገር የለውም,...እናቴ ክፍል ስገባ የተኛንበት አልተስተካከለም,..ልብሳችንን አነሳስቼ መኝታውን አነጠፍኩት.... ወደ እኔና ሜላት ክፍልም ስገባ አልተነጠፈም የቀየረችውን ልብስ እንኳን አላነሳችውም... እሱንም አስተካከልኩ ስልኬ ቻርጅ ስላልነበረው እሱን እያደረግሁ ቤቱን ማስተካከል ጀመርኩ.... ማታ እራት የተበላበት ሰአን አልታጠበም,...ብቻ በአጠቃላይ ቤቱ በጣ…
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 23 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 እኔና ቅዱስ ወደ ቤት ተመለስን እቤት ስደርስ ያጋጠመኝ ነገር ግን ያልጠበቅሁት ነገር ነበር ...እናቴ እራት ሰርታ ጠረቤዛው ላይ አስቀምጣ በትንሽዬ ወረቀት ይቅርታ ልጄ,,ብላ ፀፉልኝ አገኝሁት በጣም ደነገጥኩ,...እናቴ ክፍል ተንደርድሬ ስገባ የእናቴም የወንድሜም ልብስ የለም,.እናቴ ቤቱን ትታ ሄዳለች ...በጣም ተበሳጨሁ እንባ ተናነቀኝ ቅዱስ ዝም ብሎ ቆሞ ያየኛል ..... በዛው ቅፅበት ሜላት መጣች ቤቱ እርጭ ብሏል ግራ ገባት የደነገጠች ትመስላለች ደህና ዋላችሁ አለች...ካጎነበርኩበት እንባዬን ጠርጌ ቀና በማለት ሰልይምታ ሰጠኃት ...ውዱሴም ማሚ ብሎ ሄዶ ተጠመጠመባት …
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 22 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 እኔና ሜላት አብረን አምሽተን እሷም የእኔን ቀልብ ስትገፍና ስታስደነግጠኝ አምሽታ ሂሳብ ከፈለች ...ምንም አላልኩም አንዳንዴ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ ይባል የለ,... ለዛ ነበር ዝም ያልኩት,እቤት ገብተን እራት ስለበላን ወደ መኝታ ክፍላችን ተኛን ቅዱሴ ተኝቶ ነበር የደረስነው ምክንያቱም አምሽተን ስለደረስን..... በዚህ ሁኔታ እስከመቼ መቀጠል እንዳለብን ባለውቅም ብቻ ስራ ስለበዛብኝ መጣደፍ ጀመርኩ.....በእኔና በሜላት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እኔቴ በፈፁም እንድታውቅ አልፈለግሁም ስለዚህ እናቴ ፊት እኔና ሜላት ሰላማዊ እንሆናለን....ታናሽ ወንድሜ ግን አንድ…
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 21 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 እኔና ሜላት በቃላት አለመግባባት ከመነጋገር ዝም መባባልን ከጀመርን ቀናቶች ተቆጥረዋል እሷም ማምሸቱን ውጪ መብላት መጠጣቱን አዘውትራበታለች እየሄድንበት ያለው መንገድ በጣም መሰዋዕት ሊያስከፍለን እንደሚችል አሰብኩ ሜላቴንም ለማናገር ወሰንኩ .ለልጃችን እንዲሁን ለእናቴና ለወንድሜ ስል እነሱ ፊት ምንም ነገር ተናግሪያት አላውቅም በተለይ ለልጄ,... ጠዋት ስራ ከመሄዴ በፊት ቅዱሴን ትምህርት ቤት አድርሼው በዛው ወደ ስራ ገባሁ የሻይ ሰአት ጠብቄ ሜላት ጋ ደወልኩ ..ማታ አብረን እራት እንድንበላ እንደምፈልግ ነገርኳት ደስተኛ አልነበረችም ግን እሽ አለችኝ,ማታ ምን ብያት እን…
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 20 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 በናፍቆት የሚንከራተቱ አይኖቼን ይዜ ወደ ናፈቁ ቤተሰቦቼ ለመሄድ ጉዞ ጀመርኩ ,ልጄን, እናቴን ,ወንድሜን,ፍቅሬ ,ለማየት በጣም ጏጎቻለው.የበረራው ሰአት ደርሶ .በረራ ጀመርን .ብዙ ነገሮችን እያሰብኩ መድረስ አይቀር በሰላም ደረስን ከፕሌን ወርጄ ዕቃዎቼን ይዜ ወደ ውጪ ወጣሁ የናፈቁኝን ቤተሰቦቼን ለማግኝት በአይኔ መፈለግ ጀመርኩ , ትንሽ መቆም ስለነበረብኝ ቆምኩ ድንገት አባቢ የሚል የህፃን ልጅ ድምፅ ስማሁ ዞር ዞር ብዬ መፈለግ ጀመርኩ ከሰሞች መሀከል ሜላቴ ቅዱስን ታቅፋ እጃቸውን ሲያውለበሉብ አየኃቸው.ሰውነቴን ኤሌክትሪክ የነዘረኝ ያክል ውርር ስትያደርገኝ ታወቀኝ ,ተንደ…
የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 19 👉በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈 የልጃችንን ልደት አብሪያቸው ማክበር ባልችልም በስልክ ተደዋውለን እብሬያቸው ማክበር ጀመርኩ .በቃ የሜላት እህቶች እና እናቷ አብረው እናቴ ቤት ተሰብስበው እያከበሩ ነው,.እኔም አብሪያቸው የሆንኩ ያክል ተሰማኝ,በ(Skype ) ስለነበር የምናወራው,ሁለም ነገር ይታየኛል ሜላቴ ጠጋ አለችና ቆይ ውዴ ወደዚህ አትይ አለችኝ እሽ አልኳት. ከደቂቃዎች በኃላ ሜላት ውዴ አለችኝ ዞር ብዬ ሳይ ከፊት ለፊቴ ትልቅዬ ኬክ አየሁ ,አያምርም አለችኝ ያምራል ውዴ አልኳት በደንብ እየው አለችኝ ስልኩን አስጠግታ አሳየችኝ .. የሚገርም ነገር የልጃችን ስም"ቅዱስ ቢኒያም"ይላል እንዴ የኔ ፍቅር ቅዱስ…
💕የድሀ ልጅ ፍቅር❤ ክፍል18 በእዉነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ ስለ ሜላቴ ስጨነቅ አምሽቼ የግዴን እንቅልፍ ወሰደኝ እኩለ ሌሊት ላይ የስልክ ጥሪ ቀሰቀሰኝ... በድንጋጤ ተነስቼ ተቀመጥኩ ስልኩን ሳየው የእናቴ ስልክ ነው.. ደነገጥኩ እጄ እየተንቀጠቀጠ አነሳሁት.... ስልኩን እንዳነሳሁት የሰማሁት ድምፅ በጣም ያስደስት ነበር ... የህፃን ልጅ ድምፅ! እያለቀሰ በቃ ደስ የሚል ድምፅ! ሰማሁ!...እንዴት ደስ ይላል በጌታ... ልጄ አለችኝ እናቴ በደስታ እያነባች!... እማ ምን ምንድነው የሰማሁት? እኔም ወግ ደርሶኝ አባት ልሆን ነው?ልጄ ነው? አልኳት። ጥያቄዬን አከታተልኩት... እንባዬ ግን በደስታ ብዛት ይፈስ ነበር... ልጄ የወንድ ልጅ አባ…
💕የድሀ ልጅ ፍቅር❣️ ክፍል 17 በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሜላቴ አይንህን ጨፍን ብላኝ .ጨፍኜ ስገልጥ ያየሁትን ነገር ማመን ነበር ያቃተኝ.በህልሜም መሰለኝ ተነሳሁ ተቀመጥኩ .እውነት ነው እናቴ የማየው?! እውነት ነው!?ብዬ ሜላቴን ደጋግሜ ጠየቅኃት !አወ የኔ ፍቅር በእውንህ ነው .እስከዛሬ ያልነገርኩህ .ትንሽ ልታገስ ብዬ ነው.አለችኝ.ሜላቴ እርጉዝ ነች የስድስት ወር እርጉዝ ናት !!የማይታመን ነገር ሆነብኝ ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጭኝ ?እሽ ምን ልሁንልሽ ?የኔ እመቤት አፈቅርሻለው!!አልኳት በደስታ ብዛት እንባየ በጉንጮቼ ሲወርድ ይታወቀኛል የምናገረው ጠፍቶብኝ እየተርበተበትኩ ነው!! ደስታዬ ወደር አልነበረውም የሚገርመው እኔም ከሀገ…
💕የድሀ ፍቅር❣️ ክፍል 16 ከሀገር ከቤተሰብ ከፍቅረኛ ከጏደኛ እርቆ መሄድ እጅግ በጣም ከባድ ነው ,ነገር ግን የግዴታ ውዴታ ሲሆን ይለመዳል,እኔም ለትንሽ ጊዜ የመከፋትና የመናፈቁ ስሜት ከራሴ ጋ እንድጣላ አድርጎኝ ነበር ,በተለይ ሜላት ስትናፍቀኝ ክንፍ ቢኖረኝ ኖሮ በርሬ እሄድ ነበር ,ድምፃን ስስማ ደግሞ እረጋጋለው ,በቃ ግን ለትንሽ ጊዜ ተቸግሬ ነበር ,ሜላቴ ለኔ ከስጦታም በላይ ነች .የምትረዳኝ! የምታፀናናኝ!ብቻ ባጠቃላይ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነች, ሁሌም በእሷ ማበርታታትና በእሷ አለሁልህ ባይነት ሁሉን ነገር መቋቋም ችያለው,ፍቅሯ ለኔ ለመኖሬ ዋነኛው ምክንያት ነው,ለደቂቃ ስለሷ ሳላስብ መዋልም ማደርም አልፈልግም !ሳስባት ይበልጥ ሰላም ይሰማኛል! …
ብትለወጥ ብዬ ✍ ትናንት 😢 ካስመሳዮች ጎራ ቁመህ ከውሸት ሰልፍ ውስጥህ ላይ የሌለን ቃላት በመለፍለፍ መውደድ ስትዘምር አምኜ አፈቀርኩህ የእውነት ቢመስለኝ ከልቤ አነገስኩህ ትናንት 😢 ለችግሬ ሚቆም የሚሆን ከለላ ሰው አገኜሁ ብዬ ጎኔን የሚሞላ ሌላውን እርቄ ተለጠፍኩ ካንተው ቀሪውን መኖሬን ስላንተ በመተው ትናንት 😢 እኔ ስፈልግህ እንዲያ ሰው ተርቤ ሰበብ በመደርደር ስትርቅ ካጠገቤ አንተ ግን ስትፈልግ ሁሉን ልታደርግ ለስሜትህ ልትሮጥ ለጊዚያዊ ደስታ ናፍቀሽኛል ስትል ሽተኸኝ ለአፍታ መስዬ እንዳልገባው ሁሉንም እያወኩ ከጎንህ ከስርህ ከቅፍህ እየ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @H_A_P_P_Y_N_E_S. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“❤የ ፍቅር እውነታዎች💕” (@H_A_P_P_Y_N_E_S), 329 subscribers as measured 12 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/H_A_P_P_Y_N_E_S.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.