6 Aug 2026, 10:03 UTC72 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
#EVANG_TEAM
#SUMMER_ONLINE_PROGRAM
ሰላም ውድ Evangelistoch በያላቹበት የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላቹ ፣ ለረጅም ጊዜ ስለጠፋን ይቅርታ እያልን ከዚ በኋላ የቀረዉን ጊዜ እንደ ጌታ ፈቃድ የጋራ የአምልኮና የጸሎት ጊዜአት ይኖሩናል በመሆን የፊታችን እሮብ በ EVANG CHANNEL ONLINE PROGRAM ይጀምራል።
ስለዚ ሁላችንም በያለንበት ሆነን በአንድ መንፈስ እግዚአብሔር ፊት እንቀርባለን
⚡️ዕሮብ ማታ 2:00 ማርፈድ ክልክል ነወ 😊
እንወዳቹሃለን
❤6
Signed Mihiretab Gt
27 Jul 2026, 08:50 UTC200 views12 reactionsread 7 August 2026 selam evangelistoch indet nachuu beyaalachubet yegeta selam ina tsegga yibzalachu
Kedekikawoch befit yederesegn yetselot ri'is ale ketach balew ri'is betselot inditasibuachew begeta fikir asasibachuhalw
ለጌሊት አብያተክርስቲያናት በምልጃ ፀሎት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ
የፀሎት ርዕስ
1. የንስሀ ፀሎት(ሁሉም የንስሀ ልብ እንዲኖራቸው)
2. እግዚአብሔር ተሐድሶ እንዲያመጣ
3. በቁጥር 6 የሆንን የወንድሞች ህብረት በመከራ እና በምናየው የችግር ብዛት ተስፋ ቆርጠን የምናደርገውን የምልጃ ፀሎት እንዳናቋርጥ ለእኛም ፀል…
❤7🙏4👍1
Signed Mihiretab Gt
9 Jul 2026, 06:46 UTC263 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @HUfellowPhoto
ሰላም የፌሎሽፓችን ልጆች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን የጌታ ፍቃድ ቢሆን ከሐምሌ 3 ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ሳምንታት የሚቆይ የ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት መኖርን ከመሆን በሚል ርዕሰ #ከአገልጋይ ከነዓን ለማ ጋር በቴሌግራም ቻናላችን እንካፈላለን።
ስለሆነም ሁላችንም አርብ ከምሽቱ 2:30 ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር ይሁን።
#ለመንግስቱ_መትጋት
@HUfellow
❤6
Signed Mihiretab Gt
8 Jul 2026, 08:08 UTC294 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @YtbAudioBotFile
@YtbAudioBot
❤6
Signed Mihiretab Gt
24 Jun 2026, 20:34 UTC475 views7 reactionsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
❤7
Signed Rediet Israel
21 Jun 2026, 03:40 UTC483 views6 reactionsread 7 August 2026 👉አንዳንድ ደካሞች ይህን ምንባብ በመጥቀስ፣ ”ቃል ወደ ሥጋነት፣ መለኮት ወደ
ሰውነት ተለወጠ” ይላሉ። መለኮት በባሕርዩ አይለወጥም፤ ታዲያ እንዴት መለኮት
ተለውጦ ሰው ይሆናል?🤔 መለኮት ተለውጦ ሰው ሆነ ብሎ ማሰብ ድንቁርና ወይም ድፍረትከዚያም በላይ ስድብና ኀጢአት ነው። በክብሩ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተስተካከለ
እውነተኛ አምላክ፣ ለክብሩ የማይመጥን ሰብዓዊ ባሕርይን በመያዙ፣ “ራሱን ባዶ አደረገ“
ተባለ እንጂ ባሕርየ መለኮቱን ትቶ እንኳን አይደለም። 🔥ቅዱስ ቶማስ፣ ከዳሰሰው በኋላ፣
“ጌታዬ፤ አምላኬም“ ያለውም ለዚህ ነው። ሰው ስለ ሆነ ዳሰሰው፤ አምላክ ስለ ሆነ
“አምላኬ“ አለው።
”እርሱ በባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ፣ ከእግዚአብሔር ጋር…
❤6
Signed ἀγάπη
20 Jun 2026, 03:21 UTC304 views2 reactionsread 7 August 2026 ወልድም ከአብ ይገኛል፤ አብ ግን ከወልድ አይገኝም። ሆኖም አብ ኖሮ ወልድ
የሚጎድልበት ጊዜ የለም።👉 ይህም አባ አትናቴዎስ፣ ”የዘለዓለማዊ ብርሃን ዘለዓለማዊ
ነፀብራቅ፤ የዘለዓለማዊ አባት ዘለዓለማዊ ልጅ” እንደሚሉት ነው።🔥ሁለቱም፣ ከመንፈስ
ቅዱስ ጋር ጥንት ሳይኖራቸው፣ ዘመን ሳይቀድማቸው፣ በቅድምና የነበሩ ቀዳማውያን
ናቸው። ይህ ልደት ምሥጢር ነው፤ በሰው ቋንቋና ምሳሌ እናስረዳ እንጂ ከምሳሌዎች ሁሉ
የራቀ ነው። እንደሚገባው መስሎ ሊናገር የሚችል ማንም የለም። የወልድ ከአብ መወለዱ
እንደምንድን ነው? ቢሉ፦ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እርሱ ብቻ ያውቃል። እኛስ
በአእምሮ መርምረን ልናውቅ፣ በአንደበት ተናግረን ልንገልጥ አይቻለንም። ዳግመኛም
…
❤2
Signed ἀγάπη
19 Jun 2026, 05:56 UTC244 viewsread 7 August 2026 አብ ወልድን ከወለደ አይልቀውምን? አይቀድመውምን? አብ አባት በመሆኑከወልድ አይልቅም። ወልድ ልጅ በመሆኑ ከአብ አያንስም። ኣርዮስ ወልድ ተወላዲ ከሚለው
በመነሳት ዘላለማዊነቱን ይክዳል🙃። የሙግት ቅደም ተከተሉ ይህን ይመስላል፤ ”ወልድ ከአብ
ከተወለደ ዘላለማዊነትን ከአብ አይጋራም፤ ይህም ወልድ ያልነበረበት ጊዜ ነበር ማለት
ነው። ወልድ ያልነበረበት ጊዜ ነበር ማለት ደግሞ፣ አብ አባት ያልነበረበት ጊዜ ነበር ማለት
ነው። ልጁ ከመወለዱ በፊት አልነበረም፣ አባቱም ከመውለዱ በፊት አባት አልነበረም።”
ኣርዮስ መጽሐፍ ቅዱስን በሚገባ ባለማወቁ፣ ጥያቄ በተፈጠረበት ጊዜም የቤተ
ክርስቲያንን ሊቃውንት ጠይቆ ከመረዳት ይልቅ፣ በሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ትው…
Signed ἀγάπη
18 Jun 2026, 05:08 UTC250 views4 reactionsread 7 August 2026 👉ኣርዮስ፣ “ክርስቶስ “የእግዚአብሔር ልጅ“ ቢባል በጸጋ እንጂ፣ በባሕርይ ከአብ
ስለተወለደ አይደለም“ ሲል የባሕርይ ልደቱን ይክዳል🙃። “ባሕርዩ ካለመሆን ወደ መሆን
የመጣ፣ የተፈጠረ እንጂ ከአብ ባሕርይ የወጣ፣ የተወለደ አይደለም“ በማለት ወልድ
በባሕርይ ከአብ የተለየ ነው ይላል። ክርስቶስ ለምን የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ? ተብሎ
ቢጠየቅ፣ከእግዚአብሔርለተወለደ፣መልክለሚመስለው፣ባሕርይለሚተካከለው ሳይሆን እግዚአብሔር በጸጋው እንደ ልጅ ስለሚያየው ነው“ ይላል።
ንዲህ የሚያስተምሩ ከእምነታችን የተለዩ፣ ከጉባኤያችን የተወገዙ ናቸው። ጸያፍ
ምህርታቸውም በእኛ ዘንድ የተጠላ ነው።
ወልድ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ከመፍጠሩ በፊት ፍጥረታትን ሊፈጥርበት
ፈጠረው ፍ…
❤4
Signed ἀγάπη
17 Jun 2026, 04:26 UTC253 views6 reactionsread 7 August 2026 አላችሁ እንዴ??🧐🧐 ok እንቀጥላለን🤭
💫ለአይሁድ እግዚአብሔርን፣ “አባቴ“ ራሱን፣ “የእግዚአብሔር ልጅ“ ማለት፣
በባሕርይ ከእግዚአብሔር ጋር መስተካከል መሆኑን ተረድተው ነበር። 💨💨ይህም ቅዱስ
አውገስጢን “አርዮሳውያኑ ያልተረዱትን፣ አይሁድ ተረድተው ነበር“ እንዳለው ነው።
ሆኖም በሥጋ ተገልጦ ቢያዩት አምላክነቱን ባለመቀበል፣ “አንተ ተራ ሰው ሆነ ሳለህ፣
ራስህን አምላክ ታደርጋለህ“ በማለት ተቆጡ፤ ሊገድሉትም ፈለጉ። ለመሆኑ ልጅነቱ
የባሕርይ ካልሆነ በቀር እንዴት ነው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል
የሚያደርገው? አስቀድመን እንዳልነው፦ ከብርሃን የሚገኝ ብርሃን እንጂ ሌላ ያልታወቀ፣ ብርሃን ያልሆነ እንግዳ ነገር አ…
❤6
Signed ἀγάπη
16 Jun 2026, 04:24 UTC282 views4 reactionsread 7 August 2026 የቀጠለ👇👇
🔥እግዚአብሔር በሦስት አግባብ አባት ይባላል። ✓በመለኮታዊ ግብሩ የፍጥረታት
ሁሉ አባት፣
✓ በጸጋ የክርስቲያኖች ሁሉ አባት፣
✓ በአካላዊ ግብሩ የወልድ ብቻ የባሕርይ አባት
ነው።
👉 ሦስተኛው ውልደት መጀመሪያ ከጠቀስናቸው በዓይነት፣ በደረጃ በማዕረግም
እጅግ በጣም የላቀና የተለየ ነው። በሥነ ፍጥረት እንደምንማረው በፈጣሪነት ግብሩ
የፍጥረታት ሁሉ አባት፣ በትምህርተ ድነት እንደምንማረው በማዳን ጸጋው የክርስቲያኖች
ሁሉ አባት ቢሆንም የባሕርይ አባትነቱ ግን ተቀዳሚና ተከታይ ለሌለው ለአንዱ የባሕርይ
ልጁ ብቻ ነው።
ቅዱሳት መጽሐፍት እግዚአብሔር ከሥነ ፍጥረት ውስጥ ከኪዳኑ ሕዝብ ጋር
ያለውን ልዩ ቁርኝት ለማመልከት የኪዳኑን ሕዝብ…
❤4
Signed ἀγάπη
15 Jun 2026, 04:46 UTC283 views6 reactionsread 7 August 2026 የእግዚአብሔር ልጅ
ምሥጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ቢገለጥም፣ በምልአት የታወቀው
በመሲሑ መምጣት፣ በዘመነ ሐዲስ ነው። የምሥጢረ ሥላሴ መግቢያ በር👉፣ “ኢየሱስ
የእግዚአብሔር ልጅ ነው“ ብሎ ማመን ነው። ጌታ ኢየሱስ እግዚአብሔርን፣ “አባቴ“ ራሱን፣
“የእግዚአብሔር ልጅ“ ሲል ገልጧል። ይህንንም እውነት በእጁ ተዓምራት፣ በቃሉ ትምህርት
አረጋግጧል። አብም መጀመሪያ በዕለተ ጥምቀት፣ በኋላም በቅዱሱ ተራራ ላይ፣
“የምወደው ልጄ“ በማለት መስክሮለታል። የሃይማኖታችን ሥረ መሠረት፣ ኢየሱስየሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ማመን ነው። ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተችው በዚህየእምነት ጠንካራ ዐለት ላይ ነው💫። ይህ በሰዎች ጥበብ የተፈጠረ ትርክት ሳይሆ…
❤6
Signed ἀγάπη
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @HUfellow_Evange_team. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.