3 Nov 2025, 20:04 UTC45 viewsread 9 August 2026 ሰላም እነዴት ናችሁ እባካችሁ ወንድሜ ጠፍቶ ነው ። እቤት ውስጥ በጣም ተጨንቀናል እናታችን የመኪና አደጋ ደርሶባት ብዙ መንቀሳቀስ አትችልም ። 3 ቀን ሆኖታል ከቤት ከወጣ ስልኩም እየሰራ አይደለም ቪትዝ መኪና ይዟል መጨረሻ ላይ ቢሾፍቱ እንደሚሄድ ነበር የነገረን ከዛ በኋላ ግን ምንም ልናገኘው አልቻልንም ። የሚያውቁት ሰዎች ገር ጠየቅን አየሁት የሚለን የለም ። እባክህ ለpage በተሰቦች እንዲያፋልጉን አንድትነግርልን ነው ። እናታችን መላው ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል እባክህ አፋልገን
እሱም እንደናንተ ሰርቶ የሚበላ ታታሪ ሹፌር ነው እባካችሁ ተባበሩን
98568 or 5 መጨረሻው የሆነ ኮድ ሁለት አ.አ ነው
©Yonase K.
Signed Bereket Solomon
3 Nov 2025, 20:03 UTC25 viewsread 9 August 2026 https://www.facebook.com/share/p/1CNMHvdMtT/
Signed Bereket Solomon
19 Jan 2025, 18:46 UTC80 viewsread 9 August 2026 Congratulations Family! TikTok is Back. ለጊዜው አሜሪካ ተቋርጦ የነበረው ቲክቶካችን ተመልሶ መስራት ጀምሯል: ለማንኛውም JACO እንደ መጠባበቂያ መያዙ አይከፋም: ለጊዜው መልካም ዜና ነው:: አለን 👍🙏
Signed Bereket Solomon
11 Nov 2023, 20:51 UTC≈3,130 viewsread 9 August 2026 https://youtu.be/D9VNAxYUQX0
Signed Bereket Solomon
11 Nov 2023, 20:46 UTC≈7,140 viewsread 9 August 2026 https://youtube.com/shorts/vD0qzCL3Fc4?feature=share
Signed Bereket Solomon
11 Nov 2023, 20:35 UTC≈6,180 viewsread 9 August 2026 https://youtu.be/_yjKDpG6zSw
Signed Bereket Solomon
22 Jul 2023, 09:09 UTC≈1,220 viewsread 9 August 2026 https://youtu.be/89s-WoSU5qc
Signed Bereket Solomon
Good Morning News pinned a video
8 Feb 2023, 04:53 UTC332 viewsread 9 August 2026 Video
National Geographic is now on Telegram!
Only here you will be able to see the rarest natural phenomena, observe the amazing moments of life, see the most unimaginable facts in the world.
Warning! After subscribing, you can get stuck 👉🏻 @national_geographic
Signed Bereket Solomon
4 Nov 2022, 06:55 UTC405 viewsread 9 August 2026 #ETHIOPIA🇪🇹
#በኢትዮጵያ_መንግስት እና #በህወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ይዘት የሚገልፅ 12 ነጥብ ያለው #የጋራ_መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
ነገ ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲበጅለትና ህዝቡም እረፍት እንዲያገኝ ፤ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ፣ አርሶ አደሮችም ወደ እርሻቸው ፣ ሰራተኞችም ወደ ስራቸው፣ ነጋዴዎችም ወደንግዳቸው እንዲመለሱ አጠቃላይ የቀደመው ሁኔታ እንዲፈጠር ሁሉም አካል ዛሬ ወደ ተደረሰው " የሰላም ስምምነት " #ተፈፃሚነት እና #ተግባራዊነት ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የአፍሪካ ህብረት ፤ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ የዛሬው ስምምነት በስኬት …
Signed Bereket Solomon
4 Nov 2022, 06:53 UTC339 viewsread 9 August 2026 ስለ " ሰላም ስምምነቱ " ምን ተባለ ?
🕊 የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፦
ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፤ ኢትዮጵያ ለሰላም ያላት ቁርጠኝነት አሁንም የፀና መሆኑን ገልፀው " ስምምነቱ #ወደተግባር እንዲለወጥ አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ጠንካራ አቋም / ቁርጠኝነት አለን " ብለዋል።
🕊 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (አንቶኒዮ ጉተሬዝ) ፦
በደቡብ አፍሪካ የተደረሰው የ " ሰላም ስምምነት " የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ህይወት የቀጠፈውና ሁለት ዓመት ያስቆጠረውን አስከፊ ጦርነት ለማስቆም ወሳኝ የሆነ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ብለዋል።
#ሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና የትግራይ ክልል…
Signed Bereket Solomon
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 8 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Good_morning_news24. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.