Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የአምሓሮች ድምፅ በወለጋ Committe for the Dignity of Wollegan Amhara Nationalist

Channel

የአምሓሮች ድምፅ በወለጋ Committe for the Dignity of Wollegan Amhara Nationalist

@Gobiye

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Telegram's recommendations · Cite this entry

475subscribers

+0 since we began measuring on 28 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001884805576
TypeChannel
Username@Gobiye
Descriptionነፃ ማንነትን ከማስከበር የሚቀድም አላማ የለንም! "አምሓሮች ነን፣ ነባር ህዝቦች"
CreatedBetween 1 October 2022 and 30 September 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded28 August 2026
Last confirmed live29 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/Gobiye

Growth

47528 Aug 2026, 15:00 — 475 subscribers28 Aug 2026, 15:15 — 475 subscribers28 Aug 2026, 15:0028 Aug 2026, 15:15
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 474–476 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
28 Aug 2026, 15:15475no change
28 Aug 2026, 15:00475first reading

Engagement

20 posts held, back to 23 December 2024the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 February 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
533
Videos
47
Links
714

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 28 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
4m 59s
Average length
1m 40s

Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Reaction mix

8 reactions across 5 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 62.5% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
👍562.5%
337.5%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 5 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 8reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 23 December 2024 to 17 February 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

17 Feb 2025, 09:36 UTC602 views3 reactionsread 28 August 2026

ከየትኛውም አቅጣጫ ይነሳ…‼️ አላማቸው ከማይታወቅ ድብቅ ኃይሎች እና ከግለሰብ ፈላጭ ቆራጭነት ተፅዕኖ ያልተላቀቀ ስብስብ፣ አደረጃጀትም ቢሆን፣ ከፋሽስቱ ብልፅግና፣ ከብዐዴንስ በምን ይለያል? በትግላችን ውስጥ፣ ተዋረዳዊ የስልጣን ደረጃን መጣኝ ሸፍጥ በፍረጃ እና በመጠፋፋት ላይ የቆመ በሴራ እና ተንኮል የታጀለ ፋሽስታዊ ግብረ ልምምድ ቀስ በቀስ በእግሩ ሲሄድ እየታየን ነው። የፋሽስቱ ብልፅግና እኩይ ማንነቱ "ስረ ውል" ዋና ችግርኮ የአብይ አህመድ በዘረኝነት የተሳከረ፣ በሸፍጥ እና ሴራ የበለፀገ ለፍቅረ ስልጣን ህሊናው የታወረ ፈላጭ ቆራጭነት ነው። በዚህ ወቅት…ገና ከቁጥቋጦ እና ምሽግ ሳንወጣ፣ ከሞት ጋር የሰዓታት ቀጠሮ ይዘን በምንዋደቅበት መራራ ሰ

2👍1

15 Feb 2025, 23:43 UTC440 views1 reactionsread 28 August 2026
Forwarded from @MoamediamoreshVideo

#አምሓራዊነት - ሆኜ የተወለድኩት ማንነቴ (የማልደራደርበት፣ ሊለወጥ የማይቻል ደማዊ፣ የተፈጥሮ ፀጋዬ ነው) #ኢትዮጵያ/ዊነት- በኃይል የተበጀች ክቡረ ዜግነቴ (ታሪካዊ እና ጆግራፊያዊ መገኛዬን አመልካች ሊለወጥ የሚችል ፖለቲካዊ እጣ ፋንታዬ ነው። ዜግነት ሊለወጥ ሲችል #ማንነት ግን ህያው ነው። #ሐይማኖቴ - በትምህርት እና ስብከት አንዳንዴም በኃይል አበው የተቀበሉት የኋላ ታሪኬ ወይም የኔ ዘመን ግንዛቤ መረዳት ውጤት ነው። በትምህርት ስብከት በኃይልም ጭምር ከዘመናት በፊት አባቶቼ የተቀበሉት ሊቀየርም በዚያው ተለማጅ መንገድ ሊለወጥ የሚችል የማንነቴ አንድ አካል ነው። ከአዲስ መረዳቱ በመነሳት ክርስቲያን ሊሰልም፣ ሙስሊምም ክርስቲያን ሊሆን ይችላል። በ

1

15 Feb 2025, 23:39 UTC281 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @MoamediamoreshVideo

#ብዙዎቻችን፦ጥቅመኛ፣ ውሸታም፣ አስመሳይ እና የስሜት ደንባሪ መንጋዎች ነን‼️ ብዙዎቻችን፦ ውሸታም ከሀዲዎች ነን፣ በአሳምነው ቃል እና አላማ የምንማማል፣ በተግባር ግን ለልዩነት፣ የተሳልን፣ በጎጥ ተቧድነን የምንቧቀስ የጠላት ወጥመድ በጥቅም እና ሴራ የተተበተብን አስመሳይ ጉዳዬ-ሆድ የረታን፣ አንካሳ ጭንቅላት ተሸካሚ መንጋዎች ነን! ከዚህ፣ የጠላት ቀንበር መላቀቅ እስካልቻልን፣ በተሸከምነው ነፍጥ እና የፕሮፖጋንዳ ሚዲያ ነፃ አንወጣም። ይልቁንስ፦ የተሸከምነው ሚዲያው፣ የታጠቅነው ነፍጥም ራሳችን ከፋፍሎ እርስበርስ የሚያጫርስ የጠላት መጠቀሚያ የምናደርግበት እድል ሰፊ ነው። ጠላት፣ በአካሉ፣ በመንፈሱ እና አስተሳሰቡ በአሞሌ ደልሎ መልምሎ አሰልፎን በ

11 Feb 2025, 08:22 UTC306 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

አስቸኳይ‼️ ከደጀን ወደብቸና ተጨማሪ ሀይል እየገባ ነው 2ታንክ 2 መድፍ 1 ብረት ለብስ 2 ኦራል 2ሲኖ 2 ፓትሮል እየገባ ስለሆነ ለመረጃ ያህል እንዲያደርሱልን Inbox ቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 #ድል-ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 04/06/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ https://t.me/Moamediamores

4 Feb 2025, 22:04 UTC299 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

የቅዱስ ቀውሱን እንቆቅልሽ ፍቱ‼️ ቅዱሱን ቀውስ፣ ቅዱስ ሰልፍ፣ ቅዱስ ጉባኤ አድርጉት! #ቅዱስ ቀውስ የተባለ የቃላት ተቃርኖ መንገድ እንቆቅልሽ እስኪፈታ… በፋኖ አንድነት ስም የሚሞከር ውይይት እና ጥረት ምክክር እርባና የላቸውም። ቀውሱ ከቅድስና ጋር ህብረት የለውም። ቀውስ ሽብር ነው። ቅዱስ፣ ሰላም ነው። ሰላም እና ሽብርን አስማምቶ መዝለቅ አይቻልም። ቅዱስ ሰልፍ እንጅ፣ ቅዱስ ቀውስ አምሓራዊ አንድነት አያመጣም። የአምሓራዊ አንድነት፣ የፋኖን ህብረት ለማምጣት የቀውሱን መንገድ አርሙ!! አምሓራዊ ቤተ ዝምድናን እንጅ… የጀርባ ዘዋሪ እጆችን ማዕከል አታድርጉ። በዚያኛው ጎራም ሆነ፣ በዚህኛው ጎራ ታዩ ለተባሉ ክፍተቶች እርስበርስ መተማመን ማጣቶች

18 Jan 2025, 09:14 UTC409 viewsread 28 August 2026

ጥበባችሁ፣ ከምላሳችሁ ሳይሆን፣ ከተግባር እና ህሊናችሁ ይዛነቅ‼️ ከዚህ በኋላ፣ ውብ በሆኑ ንግግሮቹ፣ እና ተስፈኛ ስብከቶቹ አምነን የምንከተለው መሪ የለንም፣ በተግባራዊ እርምጃዎቹ እንጅ… በተግባር አልባ አማላይ ከንዐንን ሰባኪ ንግግር ተሸውደን "ሙሴያችን" ባልነው ጭንብላም መንበርም ባስረከብነው ተኩላ እየተነከስን እንዳለን አንዘነጋም። አንዴ፣ የመታን እንቅፋት ደግሞ ከመታንማ፣ እንቅፋቶቹም ከንቃት እና አስተውህሎት የተኳረፍን እኛ ነን ማለት ነው። በፍፁም፣ አይሆንም፣ አንሸወድም፣ በብልጭልጭ ፕሮፖጋንዳም፣ በመድረክ አሟቂ ንግግር እምነት የምንጥልበት ግለሰብም ቡድንም የለም። ይህ፣ የጊዜ አውድ የተግባር እንጅ… የምላስ ብርቃታ፣ የአማላይ ተስፈኛ ስብከ

18 Jan 2025, 06:56 UTC238 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @BeteamharavoicePhoto

አርአያነት❗️ በትኛውም ቦታ ለመስራት ዝግጁ ነኝ። በትግል ውስጥ ከላይ ከታች የሚለው ስሜት አይሰጠኝም ።ዋናው ትግሉን ለማሸነፍ ጠጠር እየጣልሁ ነው ወይ የሚለው ነው።የየትኛውም ታጋይ ህልሙ ትጉሉን ማሸነፉ ብቻ ነው። ወደላይም ወደታችም አይደለም የሄድሁት አሁንም እዚያው ትግል ላይ መሆኔ ብቻ ነው የሚሰማኝ። በክርስትና እምነት ያለውን የሰጠ እንጅ ብዙ የሰጠ አይልም ። በናሳ ታሪክም አንድ የሚነገር ታሪክ አለ '' እኔ የማፀዳው እናንተ ህዋ ላይ ለመታደርጉት ጉዞ አእምሯችሁ እና ጤናችሁ እንዲጠበቅ ነው።'' በማለት ለህዋ ምርምሩ ድርሻ ያላት መሆኑን የፅዳት ሰራተኛይት ገልፃለች። በፋኖ ትግልም የትም ላይ ያለን ታጋዮች ውሃ የሚቀዳም፣ የሚጋግርም ፣ጋንታ

17 Jan 2025, 21:17 UTC168 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

በማህበራዊ ሚዲያው መድረክ፦ ሁሉም… የየራሱን ጎራ ግለ ንጉስ… ዜና መዋዕል እና ገድልን አግዝፎ ጸኃፊ እና ተራኪ በሆነበት ሁኔታ "#አምሓራዊነት" የቱጋ ያብብ⁉️ የቱጋ⁉️ የራስ ያልነውን ለማንገስ፣ የሌላ ሆነ ያልነውን የራስ ወንድም ማኩሰ ደግሞ… የድንቁርናና የኋላ ቀርነታች መታያ ሆኗል። የስህተታችን መሰረት ደግሞ ክብረ አምሓራዊነት ከፍታችንን የመረዳት ኃቅም ማጣታችን ነው። #አበ ድል - ክብረ መሰረታችንን እናጥብቅ! ከዚያ በታች ያለው ንቃተ አንካሳነት መታያ የሆነው "#ጎረኝነት" የአምሓራዊ አንድነታችን ሳንካ፣ ካንሰርም ነው። እርግጥም ትግሉ የገባው፣ የኃቅ ሰልፈኛ… በግልፅም፣ በህቡም ከሚያራምደው የጎጥ እና ጎራ ኩሸታዊ መወድስም፣ ማኩሰስም ኋ

16 Jan 2025, 09:57 UTC183 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

ህግ-33 ደካማ ጎናቸውን ፈልገህ አግኝ‼️ እያንዳንዱ ሰው የየራሱ ደካማ ጎን አለው፣ ስብዕናው ውስጥ ክፍተት አይጠፋውም። ድክመቱም፣ አብዛኛውን ጊዜ በራስ አለመተማመን፣ እንዲሁም መቆጣጠር የማይችለው ስሜት ወይም አንዳች ፍላጎቱ ነው። ምን አልባት አንዳች መደሰቻው ሊሆን ይችላል። በዚህም አለ በዚያ፣ ደካማ ጎኑ አንዴ ከተገኘ፣ ለራስህ ስኬት እና የአላማ መንገድ የምትዘውረው ትልቅ እሴት ይሆንልሃል። ከዛሬ 400 ዓመት ገደማ በፊት፣ አንድ አንድ በሰው ማህበራዊ እና ሞራል ላይ በቅጡ የተመራመረ እና የተፈላሰፈ ስፔናዊ ሊቅ ፈላስፋ ከዚህ በታች ያለውን ምክር ፅፎ ነበር። ------------------------------------ ወዳጄ፣ ግሩም የጥበብ ምክር ል

13 Jan 2025, 19:50 UTC226 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @minilikcom

ጀነራሉ ፈረጠጡ‼️ ከውጊያ ባለፈ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች በሚል ፋሽስቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲያሞካሿቸው የነበሩት ህፃን ገዳይ ሴት ደፋሪ የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ከዋጃ ከተማ በፋኖ የተከፈተባቸውን ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው ወደ ጥሙጋ መፈርጠጣቸው ተሰምቷል። ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ለሊት ጀምሮ እስከ ንጋት ባለው በራያ አላማጣ ዋጃ ከተማ ላይ ከባድ ውጊያ ተከፍቶ የነበረ ሲሆን፡ በዚህም ከ20 በላይ የአየር ወለድ ኮማንዶዎች ተግድለዋል ተብሏል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የሀውጃኖ ክ/ጦር ፋኖዎች ትናትና ጥር 4/2017 ዓ/ም ወደ ዋጃ ከተማ በመግባት ከእኩለ ለሊት ጀምሮ እስከ ንጋት የዘለቀ ጥቃት በመክፈት ድል

13 Jan 2025, 17:57 UTC190 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

በኩረ ሀሳብ‼️ በዚህ ልክ…! ግለሰቦች አጀንዳ ወርውረው፣ የውስጥ ጥብቅ የሚስጥር ጉዳያችሁ ላይ ዘልቀው በመግባት ያሻቸውን ያህል ስንጥቅ እና መጠራጠር ፈጥረው የሚያተራምሱበት ኃቅም ኖሯቸው ከተገኙ… ወይ ገና ተቋም አልገነባንም፣ አሊያም ይሄን ትርምስ መፍጠር የቻሉት እነርሱ ግለሰብ ብቻ አይደሉሞ ማለት ነው። ይህ አጋጣሚ፦ ግለሰቦችንም ተቋሙንም የመፈተሽ፣ የመመርመር፣ የመገምገም እድል የሰጠ ጥሩ ጊዜ ነው። ይህ፣አጋጣሚ፦ ከመርህ ውጭ፣ በተቋም ውስጥ አዝልቀን በማስገባት በሚስጥር አወቅነት የምናስቧችራቸው ገና ነገም የሚገለጡ፣ ያደፈጡ ሌሎች ግለሰቦችንም የነገ አቅጣጫ አመልካች የአደጋ መብራት ነው። ግለሰቦች፦ እጃቸው ላይ ያለው መረጃ እና ድርጅታ

11 Jan 2025, 19:35 UTC220 viewsread 28 August 2026
Forwarded from @Moamediamoresh

መራራው እውነት‼️ ከዐምሓርነት ይልቅ፦ ጎንደሬነት ጎጃሜነት ወሎየነት ሸዋየነት… የሚልቅባቸው የየወንዜ ስርቻ ልኩፍ ባለዛሮች… የሚዲያ እና ትግላችን አጋፋሪነት ውክል ቦታ ይዘዋል። ምላሳቸው ላይ የሚያገላብጧት አማራዊ የፕሮፓጋንዳ ትርክት… አንዳንዴም የሀገረ ኢትዮጵያ ወኪል መሳይነት ድንፋታ… የየስርቻው ቁማር እና ማታለያ ድራማ ናት። #ማይክ ኦፍ አድርገው የሚማማሉት በወንዛቸው ነው። #አምሓርነት ማይክ ሲያበሩ የሚጋባባቸው የመድረክ ድምቀታቸው፣ የኦዲየንስ ተከታይ ማጋበሻ፣ ፖለቲካዊ ጥቅም መልቀሚያ ኩሸታዊ መፈክር ነው። #አምሓርነት… ደመ ስጋቸው ላይ በተግባር እንደ አይዲዮሎጅ የደመ አጥንት ስሪት ስረ ሀረግ ሆኖ አልሰረፀም። #አምሓራዊነት፦ ደማዊ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Gobiye. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

✞✞የንግስ መዝሙሮች👏👏👏
@maheberenesabho · 41,804
Telegram ranks this channel #22 of 59 here — alongside 58 others — read 29 August 2026
መዝሙር ግጥሞች ቤት🛎EOC🔔✝️
@Orthodoxss_Tewahdo · 43,620
Telegram ranks this channel #61 of 73 here — alongside 72 others — read 28 August 2026

This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የአምሓሮች ድምፅ በወለጋ Committe for the Dignity of Wollegan Amhara Nationalist” (@Gobiye), 475 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Gobiye.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.