22 Jun 2026, 19:25 UTC516 views3 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @Moamediamoresh
inbox
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ?የሽርካ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መጥቷል።ከዚህ በፊት ተደጋጋሚና ተመሳሳይ ጥቃት ሲፈጸምበት የነበረና ከአንድ ቤተሰብ 17 ሰው የተገደለበት በሶሌ ዲገሉ ቀበሌ ላይ በብዙ ጉትጎታና ተማጽኖ የወረዳው ባለሥልጣናት ኦርቶዶክሳውያን ገበሬዎች ተደራጅተው ራሳቸውን እንዲከላከሉ ይፈቅዳል። ጥቂቶች ተደራጅተው ራሳቸውን መጠበቅ ይጀምራሉ። ነገር ግን ብዙም ሳይቆዩ እነዚህን ምስኪን ገበሬዎችን በመንግስት ባለስልጣናት "ፋኖ ናቸው"የሚል ፕሮጋጋንዳ ተሰራጨባቸው። ራሳቸውን እንዲጠብቁ ፈቃድ የሰጡ ባለሥልጣናት ሳይቀር " አንድ ሰው ላይ ብትተኩሱ የኦሮሞ ልዩ ኃይል እና መአላከያን አዝምተን እናጠፋችኋለን "እያሉ ማስፈራራት ጀመሩ። ባለ…
❤3
20 Jun 2026, 07:27 UTC492 views2 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshVideo
* ፀረ አምሓራ የኦሮሞ ኃይል፦
ከአረቡም
ከጥቁሩም
ከምዕራባውያንም
ከሩቅምስራቁም ጋር ያለ አጥር ተባብሮ አምሓራ እና ኦርቶዶክሳውያንን ለማጥፋት በስልት ጫካ እና ቤተ መንግስት ተቀጣጥሮ ውድመት በማድረስ ቀጠናውን ከማይፈልጋቸው ሰብዐውያን እያፀዳ ነው።
* ህወሓት ከዚህ ቀጣይ እርሷንም የማይምር ጥቃት ለመዳን እና የሀገረ መንግስት ፕጀክቷን ለማሳካት ጠቃሚ ያለችውን የይደር ጠላት ቅነሳ ታክቲካዊ ስልት በማድረግ በከፍተኛ ጥበብ አምሓራውን ያዳክምልኛል ያለችውን የመከፋፈል ስራ እያሳለጠች፣ በመቀሌ ለፀረ አምሓራ ድርጅቶች ቢሮ ከፍታ እያስወጋች ጎን ለጎን ፋኖ ጋር ፅምዶ ፈጠርኩ በማለት የራሷን የመደራደር ሀቅምንም እያፈረጠመች ነው።
ከሰሞኑ የG7 ሀገሮች ስብሰ…
👍2
13 Jun 2026, 21:54 UTC469 views3 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @Moamediamoresh
https://www.facebook.com/share/v/1D7SKU2GjH/
❤3
13 Jun 2026, 21:54 UTC405 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshVideo
ይች ነበልባል ጓዴ፣ በገንዛ ጓዶቿ ተከድታ እና መረጃ ተላልፎ ተሰጥቶባት ወህኒ የተወረወረችበት አቋማ አሁን ታያችሁ?
ይችን የልጆች እናት ትዕንግርተ አምሓራዊት "ጣይቱ" እንደ ይሁዳ ለኦሮሙማ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋት ሾልካችሁ ካምፖላ እና በምናቀው ስፍራ የሰረጋችሁ ሁሉ… የተሰነደው ገመናችሁ ይገለጥ ዘንድ ሳንደክም እየሰራን ነው።
ጊዜ ለኩሉ……
https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418
ሰኔ 6/2018 ዓ.ም
ሞዐ ሚዲያ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
https://t.me/moaamediaamharawi
13 Jun 2026, 21:54 UTC284 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshPhoto
ሰበር-መረጃ‼️
የኢራን ሰላም ስምምነት ነገ ይፈረማል - ትራምፕ።
ስምምነቱ እንደተፈረመ የሆርሙዝ ስርጥ ወዲያውኒ ሙሉ ለሙሉ ይከፈታል ብለዋል።
ነገሮች ሲረጋጉ አሜሪካ ወደ ኢራን ገብታ ለኑክሌር የበለፀገውን የዩራኒየም አቧራ እንወስዳለን ብለዋል።
ከኢራን ጋር አሁን ላይ የተሻለ ግንኙነት አለን ያሉ ሲሆን ከመሬት በታች ምሽግ ደርማሽ ቦንብ በመጣል የሚታወቀውን የአሜሪካ B-2 የጦር አውሮፕላን አመስግነዋል።
ነገ የኢራን እና የአሜሪካ አመራሮች በመይነመረብ ስብሰባ ያደርጋሉ፣ፊርማው ኤሌክትሮኒካሊ ይፈረማል።
ኢራን አልስማማም ካለች ይህን እድል መቼም እንደማታገኘው አስጠንቅቀዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=6157163…
13 Jun 2026, 21:54 UTC154 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshPhoto
በአርሲ እገታ ተፈፀመ‼️
በዛሬው ዕለት ሰኔ 5/2018 ዓ.ም ጠዋት በምስራቅ አርሲ ከአቦምሳ ከተማ ወደ አስኮ እየመጣ ያለ አንድ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ ሙሉ ተሳፋሪዎችን ከቀኑ 6:00 ላይ ባለፈው ጥቃት የፈፀሙት በኦህዴድ የተደራጁ የሸኔ ታጣቂዎች በሚል በልማድ የሚጠሩ እግተዉ ይዘው መሄዳቸውን የአካባቢው የአይን እማኞች ገልፀዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418
ሰኔ 6/2018 ዓ.ም
ሞዐ ሚዲያ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
https://t.me/moaamediaamharawi
13 Jun 2026, 21:54 UTC146 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshPhoto
አድዋ መታሰቢያ በአሜሪካ ‼️
የአሜሪካዋ ግዛት ምክር ቤት ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን ሰየመ‼️
#በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት 2' በግዛቱ የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንዲሆን የቀረበን የውሳኔ ሐሳብ በከፍተኛ ድምጽ አፀደቀ።
ይህ 'ኤችአር 441' የተሰኘው የውሳኔ ሐሳብ የፀደቀው ባለፈው ሳምንት በግዛቲቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተደረገ የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ነው።
በአሜሪካ የግዛቶች ምክር ቤት አሠራር መሠረት፣ ይህ ውሳኔ በግዛቲቱ የሕግ መዝገብ ላይ የአድዋ ድል በይፋ ዕውቅና ያገኘበት ታሪካዊ ሰነድ ሆኖ በቋሚነት ይቀመጣል።
ይህ የውሳኔ ሐሳብ ረቂቅ፣ የአውሮፓውያኑ 'ማርች 2 ቀን 2026…
13 Jun 2026, 21:54 UTC180 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshPhoto
“አሜሪካ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ በተለየ መልኩ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው” — አልጄሪያዊ ተመራማሪ
አሜሪካ እና እስራኤል “በጋዛ ለተፈጸሙ ወንጀሎች” የቀረበባቸውን ክስ መታገስ እንዳልቻሉ የፖለቲካ ሶሺዮሎጂ ተመራማሪው አህመድ ሩአጂያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ተመራማሪው አፅንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት፤ የፍርድ ቤቱ ዋና ዓቃቤ ሕግ ካሪም ኻን ከኃላፊነታቸው የታገዱት በዋሽንግተን እና በቴል አቪቭ “በተቀነባበረ ሴራ” ነው።
“ለእነሱ ዓለም አቀፍ ሕግ መተግበር ያለበት በደሃ እና በተበዳዮች ላይ ብቻ እንጂ፤ በጥቃት አድራሾች ላይ አይደለም” ብለዋል።
ካሪም ኻን የቀረበባቸውን የፆታዊ ሥነ-ምግባር ጉድለት ክስ ተከትሎ ከኃላፊነታቸው…
13 Jun 2026, 21:54 UTC237 viewsread 27 August 2026 Forwarded from @Moamediamoresh
ከእርድ የተረፉ የአርሲ አሰኮ ኦርቶዶክሳውያን እና አምሓሮች ድምፅ
ትርጉም፦
".....በ13/09/2018 ዘበነ አበበ የሚባል ሰው ገድለውብናል።አሁን የተቃጠለው ቤተ እምነት የክርስቲያኖች ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው። በከተማችን የሙስሊም እምነት ተከታይ ሆኖ የመንግስት ሚሊሻ የሆነ ሰው ቤት ራሱ አልተቃጠለም፣ ጠላትነታቸው ከመንግስት ታጣቂ ሳይሆን ከኦርቶዶስ ክርስቲያኑ እና አምሓራ ተወላጅ ከሆነ ብቻ ነው። ማነው ቤተ ክርስቲያናችንና ቤታችን እንዲቃጠል ያደረገው ? በግንቦት 23 ብዙ የክርስቲያን ቤቶች እኮ ነው የተቃጠሉት። ቤቶቻችን ከቃጠሎ እንዳይተርፉ "አርባ ቀላ "ላይ የአስተዳድር ሰዎች ለመንግስት ወታደሮች በሬ አርደው በመቀለብ ወደ እኛ መጥተው እንዳይ…
13 Jun 2026, 21:54 UTC156 views1 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @MoamediamoreshVideo
Video, posted without a caption
❤1
11 Jun 2026, 10:18 UTC295 views4 reactionsread 27 August 2026 Photo
ከላይ ወደታች ስትራቴጅክ መመሪያ ተቀብለው ጀኖሳይድ አስፈፃሚ አመራሮች ዝርዝር ታወቀ‼️
በኦሮሚያ አርሲ ዞን እና ሌሎች ወለጋ እና ጉጅ ፣ ሸዋ ሰላሌ፣ ባሌ ፣ ጅማ ለአጥቂዎች ድጋፍ የሚያደርጉ እና ሽፋን የሚሰጡ ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ከንቲባዋ፣ የክልሉ ፕሬዝዳንት እና ሌሎች የመንግስት አመራሮች
በአርሲ ዞን በአምሓራ እና ኦርቶዶክሳውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን የአማ-ኦርቶዶክሳውያን ሕይወትና ንብረት መጥፋት እና የአብያተ ክርስቲያናት መውደምና በስትራቴጂክ ደረጃ የሚደግፉ፣ እንዲሁም የተፈጸሙትን እልቂቶች ለመሸፈንና እንዳይታወቁ ለማድረግ የተለያዩ ስብሰባዎችንና የቦታ ምርቃቶችን፣ የሙዚቃ መድረክ ድግስ እና ፌስቲቫሎችን እንደ ሽፋን የሚጠቀሙት የኦህዴድ ብልፅግ…
❤4
11 Jun 2026, 10:18 UTC249 viewsread 27 August 2026 Photo
ፅምዶን ለፍርጡም መደራደሪያነት እየተጠቀመ ያለው ህወሓት ከብልፅግና ጋር ቅድመ ድርድር ጀመረ‼️
ኦባሳንጆ ህወሓት እና ኦህዴድ ብልፅግናን ለማደራደር መቀሌ ገብተዋል።
በፕሪቶሪያ ስምምነት አደራዳሪ ከነበሩት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ የአውስትራሊያና የኢንግሊዝ ተወካዮች ያካተቱ የልኡካን ቡድን ከትግራይ ክልላዊ መንግስት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና ከኦህዴድ ብልፅግና መራሹ አገዛዥ ጋር ድርድር በሚጀመርበት ሁኔታ ለመወያየት መቐለ ከተማ ገብተዋል። ህወሓት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን ወታደራዊ አፈሳ እና ስልጠናም አጠናክሮ መቀጠሉ ተሰምቷል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418
ሰኔ 4/2018 ዓ.ም
ሞዐ ሚ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Beteamharavoice. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.