2 Jul 2023, 08:30 UTC565 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
ዉድ የአባተ ልጆች በናፍያድ ቁ.፪ fellowship የተዘጋጀ ልዩ ኮንፈረንስ ስላለን ሁላቹም ተጋብዛቹዋል ፡፡
ሀምሌ 1 ሁሉም እግሮች ወደ ግሬስ ንፍታለም አለም ቤ/ክ
#share
#share
#share
PP madrg atrisu please hulum ye fellowship leader be fellowship program kenachu mastawekiya mesrat atrisu
For more information plus address lemataku
#0907944413
#0928603074
#0919795127
#0912260826
🔥1🤩1
Signed Kasi..
28 Apr 2023, 05:56 UTC311 views1 reactionsread 9 August 2026 https://m.outwardscollision.top/e087fXJceHFbZAEAdBtnUDtbDHAqLl0CVwVPfRI0QBg6BzEMaBkNBDwFWX8GV1pVNTE9JFM2BnY7EwQhIGsEbw1dFwoFEyU&p=xunatg&_mi1682661249368
😱1
Signed Kasi..
31 Dec 2022, 05:53 UTC422 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
. 🎷ተወለደ Eve night🎭
ልዩ የገና የበአል eve program በ አዳማ ሞዴል እና ጎሮ ትምህርት ቤት Fellowship ታህሳስ 25 ማክሰኞ እለት 11 ሰዓት አይቀርም…
ልዩ የሆነ የአምልኮ ፕሮግራም
የቃለ እግዚአብሄር
የ Choreograph
የ Literature
የ ስጦታም ጊዜ ይኖረናል እና ሌሎች ፕሮግራሞችም አሉ።
⏱ፕሮግራም የምንጨርሰው 12:20 ሲል ነው
አድራሻ:-ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ስላሴ አጥቢያ
ሄሎ 0972959475/0931523243
👍2
Signed Shekinah @Pinu
5 Dec 2022, 01:21 UTC373 views2 reactionsread 9 August 2026 File
በጣም የረሰረስኩበት መዝሙር😭😭🔥🔥
ኢየሱስ ልዩነታችን.....
🥰2
Signed ShekinaGlory @Pinu
22 Nov 2022, 17:16 UTC398 views1 reactionsread 9 August 2026 File
ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና😭😭😭😭😭
ኢየሱስ እባክህ ቶሎ ና😭😭😭😭😭
#እንደ_ውሃ_ጠማኝ_አይንህን_መመልከት😭😭😭🙆♀🙆♀
#ረሃብን የሚጨመር የድሮ መዝሙር😭😭🔥
ምን አይነት መዝሙር ነው🙆♀🙆♀🔥🔥
@hsychristefamilyes
@hsychristefamilyes
@hsychristefamilyes
🔥1
Signed Aliz armatem revival🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🔥🔥🔥
20 Nov 2022, 18:44 UTC274 views2 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @mountainofTefillahPhoto
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ሪቫይቫል ቀን ደረሰ በ17 ቅዳሜ ጠዋት 2:00 ገነደ ጋራ ማካዶሽ ንቁ ወጣት ቤ/ክ እነገናኛለን የ ክብር ጌዜ ይኖረናል🔥🔥🙏🙏
የ እግዚአብሔርን ክብር የማየት ጊዜ
ኢየሱስን እናየዋለን 😭😭😭
🔥“እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።”🔥
#በመንፈስ መሰወር😭🔥😭
#በክብር መረስረስ🌧🔥🌧
#በእሳት መቀጣጠል ☄💥☄
#ርሃብ ላለባቸሁ በሙሉ እመኙኝ በ 17/3/2015 የእናንተ ቀን ነው😭😭🔥🔥🔥🔥
አድራሻ፦ ገንደጋራ ክራውን ሆቴል
አከባቢ
#ማካዶሽ_ቤተክርስቲያን
ስልክ ቁጥር-0937312581
-0902320644
-…
👍1🔥1
Signed Aliz armatem revival🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🔥🔥🔥
13 Nov 2022, 04:31 UTC287 viewsread 9 August 2026 ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች።
⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው።
⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥
⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።
የሙሉ ጊዜ አገልጋይ መሆንን ሳይሆን የሙሉ ጊዜ ፈላጊ መሆንን ራስህን አስለምድ
@hsychristefamilyes …
Signed Aliz armatem revival🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🔥🔥🔥
13 Nov 2022, 04:31 UTC393 viewsread 9 August 2026 የሙሉ ጊዜ አገልጋይ መሆንን
ሳይሆን
የሙሉ ጊዜ ፈላጊ መሆንን ራስህን አስለምድ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
aliz🥰🥰
@hsychristefamilyes
@hsychristefamilyes
@hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
Join
Signed Aliz armatem revival🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🔥🔥🔥
3 Nov 2022, 18:21 UTC≈1,230 viewsread 9 August 2026 ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአዳማ አብያተ ቤተ ክርስቲያን የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንድማችሁ ኤፍሬም ነኝ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ድረስ የሚቆይ #የወንጌል_ስርጭት ተዘጋጅቷል!!! ስለዚህ በአዳማ ከተማ የምትገኙ የFellowship መሪዋች ከየFellowship #2 ልጆችን እንድትልኩልን በጌታ ፍቅር
እናሳስባለን!!!!
#ሰአት 9:00-12:00
#ጥቅምት 24-26/2015 ዓ/ም
#አድራሻ ፒኮክ ባጃጅ መጨረሻ
#phone no 0968493704
0976056838
🔥#ከክብር_ወደ_ክብር_እንለወጣለን።
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3: 18)
Join & Share this channel
On the Facebook pag & telegram
@Glo…
Signed Aliz armatem revival🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🔥🔥🔥
30 Oct 2022, 16:53 UTC300 viewsread 9 August 2026 Photo
በዚህ ስልጠና መሳተፍ ምትፈልጉ ከታች ባሉት user name ተመዝገቡ ስምና ስልክ ቁጥር
@Ppinua
@alizazi
@Eyulina_29_jesus
Signed ShekinaGlory @Pinu
29 Oct 2022, 16:52 UTC251 viewsread 9 August 2026 😱😱🙊ደረሰ ደረሰ 🙊😱😱
.........ሴቶች ነገ አይቀርም.......
ሰላም ይብዛላችሁ በጌታ የተወደዳችሁ እህቶቼ ጥቅምት 20/2015 ማለትም እሁድ ቀን እንደአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት/ፎረም/ የሴቶች ህብረት የምስረታ ቀን ስለሆነ ሁላችሁም በፌሎ ሺፕ ውስጥ ያላቹ ሴቶች እንድትገኙ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁኝ
#⃣በዚህ ህብረት
*ሰፊ የፀሎትና የቃል ጊዜ
*Life sharing time
*የጨዋታ ጊዜ እንዲሁም ስለሴትነት በሰፊው ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ምንመካከርበት እና የተለያዩ ነገሮችን እናሳልፋለን
🌟ቦታው መብራት ሀይል መሀል አማኑኤል ቤተክርስቲያን ነው መቅረት አይቻልም
# ከ9:30-12:00
📱0972959475
…
Signed ShekinaGlory @Pinu
27 Oct 2022, 06:56 UTC383 viewsread 9 August 2026 በዚህ ስልጠና መሳተፍ ምትፈልጉ ከታች ባሉት user name ተመዝገቡ ስምና ስልክ ቁጥር
@Ppinua
@alizazi
@Eyulina_29_jesus
Signed ShekinaGlory @Pinu
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @GlorytoGloryteam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.