7 Apr 2025, 04:41 UTC571 views2 reactionsread 23 August 2026 ሰበር ዜና!
ገዢው የብልፅግና ቡድን በአማራ ክልል ከሚያዚያ 01/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ "የተለየ" ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ በክልሉ የሚገኙ ሁሉም ወታደራዊ ዕዞች ዝግጁ እንዲሆኑ ትዕዛዝ መሰጠቱን ወታደራዊ ምንጮች ጠቁመዋል።
ይሄንን ተከትሎ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማ ዕዛቸው በሚንቀሳቀስበት የጎጃምና የደቡብ ጎንደር ቀጠና ላይ ከመጪው ወር ጀምሮ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ ለዕዙ የበታች አመራሮች አሳውቀዋል ተብሏል።
"አማራን ዱላ እንኳን እንዳይዝ አድርገን ትጥቅ እናስፈታዋለን" በሚል ንግግራቸው የሚታወቁት የምስራቅ ዕዝ አዛዡ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማ፡ በብርሸለቆ ካሉ ከሌሎች የምስራቅ ዕዝ የበታች አመራሮች ጋር በአካል እ…
👍2
1 Apr 2025, 19:02 UTC489 views1 reactionsread 23 August 2026 አሳዛኝ ዜና!!
33 ንጹሃን በጎንደር ቀጠና በድሮን ተጨፈጨፉ!
በጎንደር ቀጠና ኪንፋዝ በገላ ስላሬ ከተማ 33 ሰዎች ንጹሐን በሁለት ዙር የድሮን ጥቃት ጭፍጨፋ መፈፀሙን የዓይን እማኞች ለጣቢያችን ገልጸዋል።
ኦህዴድ መራሹ የአብይ አህመድ አገዛዝ በፋኖ ከፍተኛ በትር ሲደርስበት ንጹሃንን ዒላማ ያደረገ ጥቃት መፈፀሙን አጠናክሮ መቀጠሉን በተደጋጋሚ ከሚወጡ መረጃዎች መረዳት ችለናል።
👍1
29 Mar 2025, 03:25 UTC561 views1 reactionsread 23 August 2026 ለሦስተኛ ጊዜ ከተከበረው ሕዝባችን ጋር ሰፋ ያለ ሕዝባዊ ውይይት አድርገናል።
በዛሬው እለት በመጋቢት 19/2017 ዓ.ም በደብረ ኤልያስ ወረዳችን በተለያዩ ቀበሌዎች ብዙ ሕዝብ የተሳተፈበት ውይይትና የማንቂያ ትምህርት ተሰጥቷል።
የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ እንቁ አመራሮች
በደጅባ፣በጓይ(በየውያን ጎጥ)፣በየግዳድ(በጫጎ ጎጥ) ቀበሌዎች በመሄድ
የማህበረሰብ ግንባታ የማንቂያ ትምሕርት በሰፊው ሰጥተናል።
የትግሉን አላማ፣የትግሉን ሂደትና ውጤት በሰፊው ግንዛቤ ሰጥተናል። እንዲሁም
በግብር፣በማዳበሪያ ወዘተ በመሳሰሉ ጉዳዮች ወጥ የሆነ አቋም ከብርጌዳችን ተሰጥቶ የትኛውም ማህበረሰብ የመንግስትን እዳ እና ግብር በፍጹም መክፈል እንደሌለበት ውሳኔያችንን …
👍1
6 Mar 2025, 06:54 UTC767 views1 reactionsread 23 August 2026 ዳግማዊ በላይ ዘለቀ በሸዋ መርሐቤቴ!
ዐማራ ለአለፉት 50 ዓመታት በተሠራበት የሐሰት ትርክት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲገደል፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድ፣ሲረሸን፣እንደኖረ የአደባባይ ምስጢር ነው።
በተዘዋዋሪ ስንል የዐማራ ሴቶች በክትባት ሰበብ በየትምህርት ቤቶች የልጃገረዶች ክትባት በማልት እንዳይወልዱ በማድረግ ኦሮሞ ሦስት እጥፍ ቁጥሩ ሲጨምር የዐማራው 2.4 ሚሊዮን ሕጻን እንደ ዕቃ ጠፍቷል ተብሎ በሕዝብ ተወካይ በሚሉት የሕወሓት አሻንጉሊቶች ተነገረን።
በ2013 ዓ.ም የሕወሓት በሰሜኑ በኩል አስነሳው በተባለው ጦርነት የዐማራ ልጆች እንደቅጠል እንዲረግፉ የተደረገበትና ሸዋ ደብረብርሃን ድረስ እያወደመ እንዲመጣ አረንጓዴ መብራት እያበራለት ብልፅግና የዐማራን ትም…
👍1
11 Dec 2024, 15:31 UTC≈1,240 views2 reactionsread 23 August 2026 🔥#ሰበር!!! #ሰበር!!! #ሰበር!!!
ሻሁራ ታሪክ ተሠርቷል። ዙ23 ተቃጥሏል፤ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ተሸኝተዋል፤ ከ250 በላይ የአገዛዙ ግሪሳ ሠራዊት እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል። ዛሬ ታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የአብይ አሕመድ ወራሪ ሠራዊት ከሰሞኑ ከጎንደር አዘዞ ወታደራዊ ካምፕ 5 ክ/ጦር ኃይል ወደ ሻሁራ ከተማ አስገብቶ ከነበረው ኃይል 2ቱን ክ/ጦር ወደ ቋራ ደለጎ በሻሁራው መስመር ለማስገባት አስቦ እንቅስቃሴ አድርገ። የዚህን ጨፍጫፊ ሠራዊት እንቅስቃሴ በትኩረት ሲከታተሉት የሰነበቱት የአርበኛ ሳሙኤል ባለእድሉ አድዋ ክ/ጦር እንዲሁም የአርበኛ ግዛቸው አሌው ቴዎድሮስ ክ/ጦር በጋራ ተቀናጅተው በወጉ አቀዱ፤ ስልት ነደ…
👍2
16 Nov 2024, 18:43 UTC≈1,290 views10 reactionsread 23 August 2026 የአማራ ልጆች የሐሰት ክስ....
ከውስጥ አዋቂዎች የተገኘ መረጃ
የአብይ አህመድ ብልጽግና መር መንግስት የሰሜኑን ጦርነት ካጠናቀቀ በኃላ ከፍተኛ ስጋት ያደረበት ከአማራ ሀይሎች ነበር በተለይም የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖዎች በሰሜኑ ጦርነት ያሳዩት ጀግንነት መንግስትን እረፍት ነስቶታል:: ከጦርነቱ ማግስት ትጥቅ ለማስፈታት እና ልዩ ሀይሉን ለመበተን በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው የፀጥታ ግብረ ሀይል ተሰብስቦ በእቅዱ ላይ ቢስማማም አፈፃፀሙን ሊቃወሙ የሚችሉ ምሁራንን: ጋዜጠኞችን: ፖለቲከኞችን እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ቀድመን እንሰር ወይም እናሶግድ የሚል አማራጭ ቀረበ:: በመጨረሻም ገና ለገና ሊቃወሙን ይችላሉ በሚል እናሶግድ መባሉ ተገቢ አይደለም የሚለ…
👍10
16 Nov 2024, 15:20 UTC≈1,370 views7 reactionsread 23 August 2026 Photo
🦁የአማራ ህዝብ የአይን ብሌን የሆነው የፋኖ ሠራዊት
💚💛❤️
👍5❤1🙏1
8 Nov 2024, 16:39 UTC≈1,080 views3 reactionsread 23 August 2026 Photo
የአማራ ፋኖ በወሎ የጊራናው ባለሽርጡ ክፍለጦር ከዛሬ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ ጊራና ከተማን ተረክበዋል::
ተጋድሎው እስከ ድልና ነፃነት ተጠናክሮ ይቀጥላል::
👍3
31 Oct 2024, 10:59 UTC≈1,360 views13 reactionsread 23 August 2026 🟢🟡🔴
በቀን 20/01/2017 በደጀን ከተማ(ሳሳበራይ ቀበሌ)ብዛታቸው አምስት ሲቪል እና አንድ ሚኒሻ፡፡ማታ ለሮንድ ጥበቃ ውጡ ተብለው በሚኒሻና ካድሬ አስገዳጅነት የወጡት ሮንድ ጠባቂዎች በፋኖ ተይዘው ተወስደዋል።ባለፈው ቅዳሜ የከተማውን ህብረተሰብ ለመሰብሰብ የእድር አመራሮችን የእድር ስብሰባ ብላችሁ እዝቡን ጥሩ ብለው ለእድር ስብሰባ የመጣው ማህበረሰብ ስብሰባው ያልጠበቀው እና ሙስሊም ማህበረሰን ያካተተ ሆኖበት እንደዋለ ያታወሳል።አሁንም ያልተሰበሰቡ ማህበረሰብ (ማዶ ወይንም አዲሱ ሰፈር) ተብሎ የሚጠራውን የማህበረሰብ ክፍል ለጥቅምት 23/2017 አም. የእድር አመራሮች ህዝቡን የእድር ስብሰባ እንዲጠሩ ተገደዋል።በደጀን ከተማ የጥረት ኮርፖቴሽን ሃላፊ በፋኖ…
👍9🏆3👏1
29 Oct 2024, 09:57 UTC≈1,080 views8 reactionsread 23 August 2026 Photo
#የአማራ_ፋኖ_በጎንደር 💚💛❤️
ጀግኖቹ ብሩን ለባንኮቹ አስረክበዋል።
ከሌባ እንጅ እንዳስጣሉት ብዙዎቻችን እናውቅላን።
ማሳሰብያ:- ሁላችሁም የባንክ ስራ አስኪያጆቹ የሰጡትን ምስክርት ከላይ የተያያዙትን ወረቀቶች አንቧቸው።
ክብር ለሀቀኞቹ ታጋይ
ድል ለእውነተኛ ሰዎች
ድል ለዐማራ ህዝብ
🟢🟡🔴
👍5❤2🥰1
27 Oct 2024, 17:15 UTC≈1,030 views5 reactionsread 23 August 2026 Video
ዓለም የናቀው መሪ ‼️
ሀገር ሰርቶ የሰጠን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ጨካኝ ክብረ ቢስ ሆኖ ይዘልቃል።
BIRICS የአንባገነኖች መደበቂያ እንዳልሆነ ያሳዬ የአብይ አህመድ ውርደት አደባባይ‼️
ህዝብን ያላከበረ ሁልጊዜ ንፁሀንን የሚጨፈጭፈው አረመኔው አብይ አህመድ የሀገሪቷን የ diplomacy ልዕልና አዝቅጦ ይገኛል ። ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የታሪክ አጋጣሚ በዚህ ልክ ተዋርዳ አታውቅም ። ይህን ስርዓት ተወግዶ ኢትዮጵያን ወደ ክብሯ የምትመለስበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ።
👍5
26 Oct 2024, 15:01 UTC947 viewsread 23 August 2026 Photo
የአርበኛ ዘመነ ካሴ የዕለቱ መልዕክት 👇
````````````````````````
የክፍለ ዘመኑ ወንጀለኞች!!
በዚህ ጊዜ የአማራን ህዝብ በጅምላ ከሚጨፈጭፉት ጠላቶቻችን በላይ፥ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ብለው የሚያዩት ወገኖቻችን የህሌና ወንጀለኞች ፥የታሪክ ፍርደኞች ናቸው።ከተኮሰብን እና ካታኮሰው በላይ እጃቸውን አጣጥፈው የሚያዩን ወገኖቻችን ግዙፍ ወንጀለኞች ናቸው።
እነዚህ በሃዘን ድንኳን ውስጥ ነጭ ካባ ደርበው የተቀመጡ ወገኖች የመታረጃ ወረፋውን የሚጠብቅ ባለሁለት እግር የቄራ ሰንጋዎች ናቸው።
ድል ሎተሪ አይደለም፥በደም፣በላብና በጥረት እንጅ በእድል አይገኝም።
"ጎመን በጤና" የጠፉ ህዝቦች የቅድመ-ልደተ-ክርስቶስ የጥንት "ወንጌል" ነው።የቆመና የደፈረ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @GhionTv. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.