👉 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId673983538 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Channel
ሀሳብን በፅሁፍ
@GetamiDibora
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
357subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001169748904 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @GetamiDibora |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/GetamiDibora |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 19:55 | 357 | -2 |
| 21 Aug 2026, 00:05 | 359 | -2 |
| 7 Aug 2026, 01:01 | 361 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:59 | 361 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 May 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
**** ነገ ይቀርባል ነገ ይርቃል፣ የቃላትን ሚስጥር ኧረ እስኪ ማን ያቃል፣ ፡ ጥቂት ይበራል ደግሞ ይጨልማል፣ የማይከፈትን በር ማንኳኳት ያደክማል፣ ፡ በጭላንጭል ተስፋ ረጅም ጎዳና፣ በደመነ ሰማይ ባኮረፈ ሰማይ መውጣት ለፈተና፣ ፡ ጉልበትን ያዝላል ጥንካሬ ያርዳል፣ ይደጋገም እንጂ የበረታም እንጨት በካፊያ ይረታል፣ አዎ!! ጠብታ ጎርፍ ነው በጊዜ ሲሰፈር በጊዜ ሲለካ፣ ረጅሙ መንገድ እንዲ ያጥራል ለካ፣ ፡ የለም የለም!! የለም አጥሮ አይደለም፣ አጭሩ መንገድ ነው ረዝሞ የከረመ፣ የቆመ ሚመስል ጥንቱን ያዘመመ፣ ፡ የሆሄያት ድርድር ቃልነትን ይዞ ከቃላት ከጠፋ፣ እስኪ ፍቺ ስጠኝ ከዚ በላይ ሚስጥር ምንአለ የሰፋ፣ ፡ ነገ ይቀርባል ነገ ይርቃል፣ የቃላትን ሚ…
@ZG125
ሀይቅ ዳር ተሰብስበው እንቁራሪቶች ስለጮሁ ሀይቁ የእቁራሪቶች ነው ማለት አይደለም።ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ አሳዎች ሀይቁ ዉስጥ አሉ ! ✍ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን "እውቀት ማለት ቦምብ መስራት መቻል ሲሆን ጥበብ ማለት ደግሞ ቦምቡን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ማወቅ ነው" ሰዎች እያወሳሰቧት እንጂ ሕይወት ቀላል ናት...ሰዎች በጨለማው ላይ ከሚያፈጡና ከሚያለቅሱ ይልቅ አንዲት ሻማ ቢለኩሱ ለጨለማው ችግራቸው በቀላሉ መፍትሄ ያገኛሉ። @GetamiDibora
የዋህነት ማለት ክፋትን በክፉ ለመመለስ ሙሉ ሀይል ይዞ ነገር ግን ሀይል ለክፋት ላለመጠቀምና እራስን መግዛት ማለት ነዉ።የዋህ ማለት ሞኝ ማለት ሳይሆን ሀይል እንዳለዉ እያወቀ ሀይሉን ለክፋት ሳይሆን ለመልካምነት ብቻ ለመጠቀም የወሰነ እራሱን የሚገዛ ማለት ነዉ፡፡ በየዋህነት ዉስጥ ደሞ ጥሩነት ወይም መልካምነት አለ።መልካምነት እንደወጥ ማጣፈጫ ጨዉ ማለት ናት ማንም ሰዉ በዉስጡ መልካምነት ሳይኖረዉ ደስተኛ መሆን፡መርካት፡ጥሩ እንቅልፍ መተኛት፡ጤናማ መሆን አይችልም።ምክንያቱም መልካምነት ሀገር የለዉም ድንበር የለዉም ጥቁር ነጭ አይልም በነፃ አገልግሎት ወገንን ማስደሰት ሁል ጊዜ ለሰዉ በመስጠት በማድረግ እንጂ ዉለታ የማይጠብቅ እራስ ወዳድነት የማይሰማዉ ልዩ …
እንባ ምርቃትን እንዳልጠየኩ እንዳላሻሁ ዘላለምን፣ አልቅሼ እንዳልመጣሁ ከደጅሽ ቆይ ግን ይሄ ለምን? : ምነው እመቤቴ ምነው አዛኝቷ የዘላለም ብርሀን በአንድ ጀንበር ጠፋ ምነው ከእርግማንሽ ምርቃትሽ ከፋ?! ✍ዲቦራ @GetamiDibora @GetamiDibora
ፀሎቴን ባሰማ ፥ እንደሰው ዝም አለኝ እሱንም ዘመቻ ፥ ወሰዱት መሰለኝ ....... የእቴሜቴ ጀምበር ©ሲራክ ወንድሙ . እረኛ አይዘምርም ፥ ዝም ነው አድባሩ ፋኖስ ክሩን አጥቷል ፥ መሸ ደህና እደሩ ቡሬ መንደር ራቃት ፥ የለችም ከቤቷ በሌት አልዘመረች ፥ ከፍቷታል ወፊቷ ማልዶ ሌት ሚያነቃኝ ፥ ዶሮ በጉድ ወጣ የሌት ድምፁን ሸጦ ፥ መውዜር ይዞ መጣ ወዲያም ወደ ሰማይ ከጎጆዬ በላይ ፀሎቴን ባሰማ እንደሰው ዝም አለኝ እሱንም ዘመቻ ወሰዱት መሰለኝ . የዛች የእዝነት አርማ ፥ የህዋ ላይ ሰንደቅ እንዴት ቀን ከፍቶባት ፥ ውብ ጀምበሯ ትጥለቅ ከዛች ከገራገር ፥ ከደጊቱ ዳሴ እንደምን ብርቅ ይሁን ፥ ሰላም ለእለት ጉርሴ ኧረ እንደምን በምን ኧረ እንደምን በምን አም…
✍️✍️✍️ ሰው መሆን ሰው ማለት ያለገባት አንዲት ሴት ስብ'ናዋ ላሽቆ ውበት ጠፍቶ ደጇ ቁስ ምንትስዬ አብሮ ዋይ ወዳጇ ባለማወቅ ውሀ በመደንቆር ወንዙ አምላክን መምሰሏ አስኪነጥፍ ወዙ ተጣጥባው ተጣጥባው የሰው ማንነቷን ሸራርፋው ሸራርፋው ጨረቃ ውበቷን ፅልመት ሸለመችው ፀሀይ ሴትነቷን፤ ለተፀናወታት ም'ራባዊ ልክፍት ነፍሷ ሰላም ላጣች ለራቀች ከእውነት ድንግዝግዙ ነፍሷን ታፈካው ይመስል መሆኑዋን 'ረስታ የፈጣሪ አምሳል በአርቲ ፊሻል መልኳ ከዘመንጋ አብባ ሰው ነኝ ትለኛለች ሰው-ነቷን ታጥባ ለ'ንደዚ አይነቷ... እንጃላት እልና የንዴት ሳቅ ስቄ እርሷ ለታጠበች ምነው መሳቀቄ? ብዬ ተዋትና... አካሏን 'ካካሌ የሰራው ከጎኔ እዘንላት ሲለኝ…
😔 🤦♀...ወንዙ ዳር አትጥራኝ መልክህ ይታየኛል አንተን አሳስቆ እኔን ይወስደኛል..😔 @GetamiDibora 🥰 🥰
📝 ....... የረገፉ ቅጥሎች ግን ከዛስ በኅላ ምን ተስፋ አላቸው...?🤔 @GetamiDibora
...🌺🌺... ..ማን ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም ባገናኛው ፍቅርን ከ አዳም? @GetamiDibora
? ...አንዳንዴ እዚህ አለም ላይ ጠያቂም መላሽም እራሱ ጠያቂ ነው...ከሳሽም ፉራጅም እራሱ ወቃሽ ነው... መራጭም አስመራጭም ያው አስመራጭ ነው...ነገር ግን መላሽ በሌለበት ጠያቂ ቀጪ በሌለበት ተቀጪ ተፈራጅ በሌለበት ፈራጅ ተከሳሽ በሌለበት ዳኛ መኖር ነበረበት እንዴ? እውነታውም አንድ በሌለበት አንድ መኖሩ ነው ተበዳይ በዝቶ በዳይን ያኖረው በመኖር ውስጥ አለመኖርን ያመጣው....🤦♀ @GetamiDibora 🙋♀🤷♀🤦♀
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @GetamiDibora. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@GetamiDibora named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሀሳብን በፅሁፍ” (@GetamiDibora), 357 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/GetamiDibora.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.