Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Gambella university muslim student🌹🥀🥀

Channel

Gambella university muslim student🌹🥀🥀

@Gambellauniversitymuslimstudent

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

115subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001469106690
TypeChannel
Username@Gambellauniversitymuslimstudent
Description፦እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን አስተያት ካሎት @Gambellauniversity_student_bot
CreatedBetween 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live26 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/Gambellauniversitymuslimstudent

Growth

1157 August 2026 — 115 subscribers9 August 2026 — 115 subscribers7 August 20269 August 2026
2 measurements spanning 2 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 114–116 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 05:31115no change
7 Aug 2026, 05:11115first reading

Engagement

20 posts held, back to 11 June 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 April 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
≈229
Videos
≈37
Links
≈1,420

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Recent posts

29 Apr 2023, 17:05 UTC671 viewsread 9 August 2026
Photo

⚡️እኛም ተቀላቅለናል⚡️ እጅዎ ላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከሂጅራ_ጋር_ያጣጥሙ 🎊 #የሂጅራ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 125 ብር ሽልማት ያግኙ🎁 ይህ ማለት 40 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 5000+1000 ብር #አካውንቶ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው መልካም እድል ይሁንልዎ 🙏 እርስዎም አሁኑኑ ወደ ሀብት ማማ ጉዞ ይጀምሩ👇 https://t.me/Hijira_bank_Bot?start=r07155572510 https://t.me/Hijira_bank_Bot?start=r07155572510

21 Mar 2023, 15:34 UTC411 viewsread 9 August 2026

መረጃ‼ =========== ✍ የረመዿን ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ነገ ረቡዕ የሸዕባን 30ኛ ቀን ሲሆን የወርሃ ረመዿን ጾም ከነገ በኋላ ሐሙስ የሚጀመር ይሆናል። ረመዿን ሙባረክ! አላህ ረመዿንን ለኛ የገራ ያድርግልን፣ እኛንም ለርሱ የተገራን ያድርገን። https://t.me/bilalmesjidjema

2 Jan 2023, 18:39 UTC535 viewsread 9 August 2026

🍁ናፍቀሽኛል ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ ናፍቆትን ናፍቆ አይደለም እወድሻለሁ ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ ውዴታን ወዶሽ አይደለም!! ➴ውዴ ያለሽ ሁሉ የምር የርሱ ውድ ሆነሽ አይደለም ➴ማሬ ሚለሽ ሁሉ የምር የርሱ ማር ሆነሽ አይደለም ወ..ዘ...ተ...... #አዎ! ነዓም‼️ለእውነተኛ ወዳጅና ናፋቂዎችሽ ከዚህም በላይ በተግባርም ሚገለፅልሽ ውዳቸው ናፍቆታቸው ነሽ። #ግናሳ... እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት የምላስ አመል ና ልምድ ሆነው ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ የመስኮት ላይ መግቢያቢያ ሆነዋል ከዚህም አልፎ በነዚህ ንግግሮች ጓዳ ውስጥ ብዙ አስመሳዮች የሚደበቁበት ካዝናቸውም ሆኗል አልያማ በዚህ ጊዜ ልብሽንና ሞራ…

28 Sept 2022, 12:43 UTC567 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @AbureyanIbnuseida

♻️🔺በስልክህ ጉዳይ አደራ አላህን ፍራ🔺♻️ ➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰ 📌قال الشيخ أ.د/سليمان الرحيلي حفظه الله ✅ ሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ። ♻️《نصيحة للشباب أن يستغلوا هذه الجوالات في نشر العلم بين الناس ... وأن ذلك يعتبر من الجهاد العظيم وسبب لتحصيل الأجور الكريمة》 ♻️《ለወጣቶች የምመክረው ስልካቸውን ለሰዎች ኢልምን በማሰራጨት ላይ እንዲጠቀሙበት ነው። ይህ ካደረገ 🔺ከትልቅ ጅሀድ (በአላህ መንገድ ከመታገል) ይቆጠርለታል። እንዲሁም 🔺ብዙ የሆነ የከበረ አጅርም ያገኛል።》 ➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰ ✅ ልብ በል ወዳጄ❗️ 🔺ስልክ…

24 Sept 2022, 05:45 UTC362 viewsread 9 August 2026
File

ሙፍቲ ተብዬ መሰከሩ ➩➪➩➪➩➪➩➩➧ وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِّنْ أَهْلِهَا ↪️ ከኢኽዋንዮች እስከ ሱፍዮች ሙፍቲ እያሉ የሚያራግቡላቸው {ራሳቸውም ቢሆኑ ተቀዳሚ ሙፍቲ ነኝ ከኔ በፊት ሙፍቲ የለም ነበር እያለ ራሳቸውን የሚቆልሉት} ሀጂ ዑመር ኢድሪስ [ዑመር ገነቴ] ሀዳሁሏህ መውሊድን በተመለከተ ሀቁን መስክረዋል። ሙፍቲ ተብየው ትክክለኛውን ሲናገሩ እንዲህ ይላል፦ "ነብያችን የተወደሉበትን ቀን ኑብዋ የተሰጡበትን ቀን ከመካ ወደ መዲና የሄዱበትን አክብረውታል። ያከበሩትም በፆም ነው። ሰኞ ሰኞ ይፆሙ ነበር። የተወለዱትም ሰኞ ነው በአሶሁ ቀውል እእእ ነብዋ ሪሳላምም የተረከቡት ሰኞ ነው የተላኩት ሂጅራም የሄዱት ሰኞ ነው የሞቱትም ሰኞ ነው። ስለዝህ…

12 Sept 2022, 12:54 UTC360 viewsread 9 August 2026

ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር! ከሰዎች ጋር ራስህን አነፃፅረህ መቼም ሰላም አይኖርህም፤ ህይወት ውድድር አይደለም! ማሸነፍ ወይም መሸነፍ አይደለም! #የዱኒያ ህይወት ማለት ከዚህ አለም ከመሰናበትህ በፊት ዘላለማዊ ለሆነው #የአኬራ ቤትህ ስንቅ የምትይዝበት ነው። ወዳጄ ውድድር አቁም! ➢ ግልባጭ ለውዷ እህቴ https://t.me/Abubekr_mesjid_jema https://t.me/Abubekr_mesjid_jema

23 Aug 2022, 11:38 UTC355 viewsread 9 August 2026

👉ምን በልተን ይሆን?????? * * * :- ታዋቂው ሙስሊም ሳይንቲስት # ኢብኑ ኸልዱን# " አልሙቀዲማ" በተሰኘው መፅሀፉ ውስጥ እንዲህ ሲል ፅፏል ✍ አረቦች ግመል መብላት አዘወተሩና ቅናትና ጥርጣሬን ከሷ ወረሱ * * * ✍ ቱርኮች ፈረስን ባህላዊ ምግባቸው አደረጉና ጥንካሬና ሀይልን ከሷ ወረሱ * * * ✍ አፍሪካውያን ዝንጀሮን ተመገቡና ዳንስና ጭፈራን ከሷ ወረሱ * * * ✍ ፈረንጆች አሳማ በሉና ስለትዳራቸው ቅናት የሚባል ነገር ከውስጣቸ…

13 Aug 2022, 05:16 UTC311 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @AbuImranAselefy

✅ ሰለፍዮች ረድ ሲያደርጉ ከሌሎች ማእሲያዎች ይልቅ በቢድአ ላይ ማስጠንቀቂያቸው ይበረታል!! ================================= ኢኽዋነል ሙስሊሚን ብዙ ግዜ ሰለፍዮችን በሚያደርጉት ረድ በከፋ ያነውራሉ። ለምን ስለ ዚና አታወሩም? ለምን ስለ አስካሪ መጠጥ አታወሩም? ለምን ስለ ስርቆት አስከፊነት አታወሩም? ለምን ይህ ሁሉ በቢድአ ላይ አተኮራችሁ? ሙስሊሞችን አትበታትኑ!! ይላሉ። ነገር ግን የቢድአ አስከፊነት ከሌሎች ማእሲያዎች እንደ ሚበልጥ አላወቁም፣ ወይም አውቀው እንዳላዋቂ ሆኑ። በመቀጠል ደግሞ ሰለፍዮች በቢድአ ላይ አተኮሩ ማለት ሌላውን ትተዋል ማለት አይደለም። ከሁሉም የስህተት አይነት ይከለክላሉ። …

4 Aug 2022, 11:08 UTC272 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnShifa

ትዳር የፍቅር ምንጭ፣ የደስታ ዓለም!! ————— ትዳር በባልና ሚስት መካከል የሚደረግ የጋራ ስምምነትና በመቻቻል ላይ የተመሰረተ ውልና ሂደት ሲሆን በምድር ላይ ትልቅ የሆነ የደስታ ዓለም የፍቅር ምንጭ ነው። ትዳር ማለት:- የሁለት ጥንዶች ከጥቅማጥቅም ያልተቆራኘ ወዶ የመፋቀር የመተዛዘን ከልብ የመተሳሰብ የመከባበር አንዳቸው ሲወድቅ 2ኛው ሚያነሳበት ውብ የሆነ ፍሬያማ የሁለት ሰዎች የማይጠገብ የአብሮነት የህይወት ጉዞ፣ የፍቅር ምንጭ፣ የደስታ ዓለም ነው!!። በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ላይ ቆም ብሎ ማሰብና ከልብ ማስተዋል ያስፈልጋል። ለትዳር ከላይ ያሉ ነገሮች ከተጠበቁና ከተሟሉ ምንግዜም የፍቅርና የመነፋፈቅ የደስታ ጉዞ ይሆናል። ሁለት ጥንዶች ከ…

3 Aug 2022, 11:36 UTC191 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnShifa

የተውሒድ ፀጋና ትሩፋቶቹ!! —— ታላቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- «የዓለምን ሁኔታ ያስተዋለ ሰው፣ የመስተካከልና የመልካም ነገር ሁሉ ምክንያት (ሰበቡ) የአላህ አንድነትና አምልኮ የተባለን ሁሉ ፍፁም ለርሱ ማድረግ (ተውሒድ)ና መልእክተኛውን መታዘዝ ሆኖ ያገኘዋል። ➡️ ዓለም ላይ ያለ የተንኮል (ሸር) የፈተና የከባባድ ሙሲባ፣ የጠላት በሙስሊሞች ላይ የበላይነት ማሳየትና ሌሎችም… የመሳሰሉ ነገሮች ምክንያት (ሰበብ) መልእክተኛውን መቃረንና ከአላህ ውጪ ወዳለ ነገር ጥሪ ማድረግ መሆኑን ይገነዘባል።» [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 25/15] ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https:/…

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Gambellauniversitymuslimstudent. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Gambella university muslim student🌹🥀🥀” (@Gambellauniversitymuslimstudent), 115 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Gambellauniversitymuslimstudent.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.