23 Jul 2026, 16:50 UTC55 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethio_Free_Internet_ServerPhoto
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል።
ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል።
ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።
SHARE 🚀
https://t.me/Ethio_Free_Internet_Server
❤2
30 Jun 2026, 08:53 UTC148 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Dls_2026_player
We are planning to start a DIs league game, so before the main game starts, we are planning to hold some friendly games. You can register with me to play friendly games, inbox me.
📥 @Dawit_FSK_Official
📥 @Dawit_FSK_Official
Dls የሊግ ጨዋታ ለመጀመር አስበናል ስለዚህ ዋናው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት የአቋም መለኪያ ጨዋታወችን ለማድረግ ስለአሰብን የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለመጫወት እኔ ዘንድ በመመዝገብ ዝርዝር ውስጥ መግባት ይችላሉ inbox እናግሩኝ።
📥 @Dawit_FSK_Official
📥 @Dawit_FSK_Official
❤1
Channel name was changed to «Dawit free internet»
20 Dec 2025, 04:44 UTC577 views3 reactionsread 8 August 2026 Video
📽️ Video Guide 👆
📽️ Video Guide 👆
💵 በድጋሚ Withdrawal አድርጌው ተቀብያለሁ ✌️👍
ሊያመልጣችሁ የማይገባ ስራ ነው! ምንም አይነት ገንዘብ ሳታወጡ መስራት የምትችሉት ስራ ነው! 💸🤑
Invitation Code 👉 FC9998
App Link 👇👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsec625fc9fc7648ff844a99880e381764
❤3
18 Dec 2025, 15:16 UTC496 views1 reactionsread 8 August 2026 Video
GMAIL በመክፈት ገንዘብ የምትሰሩበት ቦት🔔
https://t.me/GmailFarmerBot?start=5445649874
ስራው ......
➖እነሱ በሚሰጣቹ ኢሜይል እና PASSWORD እናንተ ኢሜይል መክፈት ነው
➖በአንድ EMAIL ~0.4 USD ትሰራላቹ
የቻላችሁትን ያክል ኢሜይል መክፈት (UNLIMITED) ትችላለቹ
➖ MORE GMAIL MORE MONEY
➖ አንድ ኢሜይል ከከፈታቹ በኋለ ለ3 ቀን የሰራችሁት ገንዘብ HOLD ይደረጋል ከዛ በኋላ WITHDRAW ማድረግ ትችላላቹ
➖ WITHDRAW በSTAR ,CRYPTO BOT, DOGE , DASH , LTC ,XRP ማድረግ ትችላላቹ ሁሉም የተለያያ MINIMUM WITHDRAWAL, COMMISSION አላቸው እሰን …
❤1
7 Dec 2025, 03:37 UTC473 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
📢 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት የሆነው ኤም-ፔሳ፤ በቅርቡ ያስተዋወቀውና የትኛውንም የቴሌኮም ኦፕሬተር ሲም ካርድ በመጠቀም የሚሠራው "ኤም-ፔሳ ለሁሉም" (M-PESA Lehulum) የተሰኘው መተግበሪያ፣ በኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ዳታ (Internet) ኔትወርክ ላይ እንደታገደበት አስታወቀ 🚫።
ኩባንያው ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ እገዳው የተጀመረው አገልግሎቱ በይፋ ከጀመረ ከሁለት ቀናት በኋላ ሲሆን፤ በዚህም ምክንያት የኢትዮ ቴሌኮምን ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ደንበኞች ወደ መተግበሪያው መግባትም ሆነ ያስቀመጡትን ገንዘብ ማንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ተገልጿል 🔒💵።
ኤም-ፔሳ ኢትዮጵያ ይህን ድርጊት "የደንበኞችን የመምረጥ መብት የሚጋፋና ህገወጥ" ሲል …
❤5
7 Dec 2025, 03:35 UTC414 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
አንድሮይድ 16 QPR2 Update
ጎግል የዲሴምበር 2025 የደህንነት መጠገኛን የያዘውን አንድሮይድ 16 QPR2 ለፒክስል ስልኮች በይፋ ለቀቀ። ይህ አዲስ Update ወደ ጎን የሚሸራተቱ የሎክ ስክሪን መግብሮችን (Widgets)፣ Notifications እና ለሁሉም አፕሊኬሽኖች አይከኖችን ያካተተ ነው።
በተጨማሪም የፒክስል ላውንቸር እና የUI ማሻሻያዎች የተደረጉ ሲሆን፣ Live Caption በቀላሉ በድምጽ መቆጣጠሪያው ላይ እንዲገኝ ተደርጓል። ይህንን Update በስልኩ (Settings) ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል ብለዋል።
❤1
7 Nov 2025, 03:34 UTC517 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethio_Free_Internet_ServerVideo
🫂5 ሰው ብቻ በመጋበዝ 15 የቴሌግራም star የምታወጡበት bot ነው
⭐️Instant withdraw ነው በሰከዶች ውስጥ ነው የሚገባላቹ
እኔ እስካሁን ከ100 በላይ star አውጥቼበታለው 100% trusted ነው✅
https://t.me/patrickstarsrobot?start=5445649874
Active እንድትሆኑ ሁሉንም ቻናሎች join በሉ
🚨እና ቪዲዮውን እዩት
እናም በዚህ የሰራቹትን star መሸጥ ከፈለጋቹ አናግሩኝ
❤3
2 Nov 2025, 04:43 UTC667 views3 reactionsread 8 August 2026 File
🍸Fast proxy and v2ray files🍸
🌐ፈጣን በ 00 ብር
🍸ለተጨማሪ ፋይሎች reaction አይረሳ
❤️Speed⬆️ : 10𝐌𝐛/s ✅
⏬Now again, 👾don’t forget to
⬆️support with a reaction🔥
✅Youtube 📱Tiktok 📱Lite and
📱Telegram 📱 Facebook👤Instagram 📸👛 ሁሉንም ⬆️00 birr🌐 ይሰራል⏫
🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫🔥
❤3
30 Oct 2025, 16:22 UTC473 views5 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Ethio_Free_Internet_Server
አስደሳች ዜና ❗
ካለ ፋይል ነፃ ኢንተርኔት የሚያስጠቅም አፕ አለኝ ይለቀቅ?
አዎ ከሆነ በ Comment እና reaction
❤5
24 Aug 2025, 13:50 UTC973 views4 reactionsread 8 August 2026 File
⭐️𝐈𝐩 ይመርጣል በ 𝐀𝐜𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐨𝐫 𝐢p ምትጠቀሙት ,
🎮 𝐈𝐏 ለመቀየር 𝐚𝐢𝐫𝐩𝐥𝐚𝐧𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞 𝐨𝐧 /𝐨𝐟𝐟 ማድረግ❤️1
🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫🔥
❤4
24 Aug 2025, 13:50 UTC923 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Free_VPN_BY_Dawit_et. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.