አቤል እያዩ ውሉን አራዝሟል! ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ያለፉትን ስምንት አመታት በክለባችን ቆይታ ያደረገው አቤል እያዩ በፋሲል ከነማ ቤት የሚያቆየውን የሁለት አመት ውል ፈርሟል። #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
❤3
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥

Channel
@Fasil_Kenema_Official
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
310subscribers
+14 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002264405026 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Fasil_Kenema_Official |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Fasil_Kenema_Official |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 20:17 | 310 | -1 |
| 7 Sept 2026, 21:01 | 311 | -3 |
| 29 Aug 2026, 21:46 | 314 | -1 |
| 23 Aug 2026, 08:12 | 315 | +8 |
| 14 Aug 2026, 20:57 | 307 | +11 |
| 7 Aug 2026, 12:44 | 296 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:16 | 296 | first reading |
14 posts held, back to 15 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
52 reactions across 14 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 75.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 39 | 75.0% | |
| 😢 | 6 | 11.5% | |
| 🔥 | 5 | 9.62% | |
| 🤗 | 2 | 3.85% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 14 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 52 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 14 most recent posts we hold, published 15 July 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
አቤል እያዩ ውሉን አራዝሟል! ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ያለፉትን ስምንት አመታት በክለባችን ቆይታ ያደረገው አቤል እያዩ በፋሲል ከነማ ቤት የሚያቆየውን የሁለት አመት ውል ፈርሟል። #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
❤3
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ፋሲል ከነማ ቡጣቃ ሸመናን አስፈርሟል ዐፄዎቹ አማካዩን የግላቸው አድርገዋል። ከሰዓታት በፊት ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳየን ማስፈረም የቻልን ሲሆን አሁን የቡጣቃ ሸመናን ዝውውር አጠናቀናል። ከአርባምንጭ ታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያደገው አማካዩ አሁን በእግር ኳስ ሕይወቱ ሁለተኛ ወደ ሆነው ክለብ ፋሲል ከነማን ለሁለት ዓመት ተቀላቅሏል። ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ
❤3
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
አማካዩ ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል ቡታቃ ሸመና ወደ አፄዎቹ አምርቷል በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሚመራው ክለባችን ፋሲል ከነማ ዘግየት ብሎ ቢሆንም ወደ ዝውውሩ መግባት የቻለው አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን ቀጣዩ አዲሱ ፈራሚ አማካዩ ቡታቃ ሸመና ሆኗል። ከአርባምንጭ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በክለቡ ላለፉት አምስት አመታት ቆይታን ማድረግ የቻለው ይህ ተጫዋች ቀጣዩ መዳረሻው በሁለት አመት ውል ፋሲል ከነማ መሆኑን የሰበሰብኳቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።
❤4
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ፍሬዘር ካሳ Here We Go
❤6
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ፀፄዎቹ ምላሽ ሰጡ በጣምራ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆነው ታምራት ኢያሱ ከግብፁ ክለብ ጥያቄ ቀረበለት። በውድድር ዓመቱ አጋማሽ አርባምንጭ ከተማን ለቆ ወደ ዐፄዎቹ የተቀላቀለው እና ከናትናኤል ዳንኤል ጋር በጣምራ የሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብር የተቀዳጀው ታምራት ኢያሱ ከግብፁ ሞደርን ስፖርት ክለብ የዝውውር ጥያቄ ቀርቦለት ክለቡ ፋሲል ከነማም በዛሬው ዕለት ምላሽ እንደሰጠ ይሄንን ዕድል ካመቻቸው የተጫዋቹ ተወካይ አዛርያስ ተስፋፅዮን አረጋግጠናል። ከቀናት በፊት በዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 21 የሙከራ ዕድል እንዳመቻቸና የሙከራ ጊዜው በተሳካ ሁኔታ ከተጠናቀቀ ተጫዋቹን የማዘዋወር ፍላጎት እንዳለው ለተጫዋቹ ባለቤት ፋሲል ከነ…
❤2
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ዐፄዎቹ ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል የመሀል ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ፋሲል ከነማ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል የዋና አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ውል ካራዝሙ በኋላ ጄሮም ፍሊፕን የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማድረግ ከስምምነት የደረሱት ፋሲል ከነማዎች አሁን ደግሞ የዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ፈራሚ ለማግኘት ከስምምነት ደርሰዋል። ወደ ክለቡ ለማቅናት ከስምምነት የደረሰው ደግሞ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ በግሉ ጥሩ ቆይታ የነበረው ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ነው። በቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ እና ዋናው ቡድን፣ ድሬዳዋ ከተማ፣ ሃዲያ ሆሳዕና፣ ባህርዳር ከተማ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም በኢትዮጵያ ዋና ብሔራዊ ቡድን እና ከኢትዮጵያ ከ…
❤2
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ዐፄዎቹ ወደ ዝውውሩ ገብተዋል ፋሲል ከነማዎች የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋች ለማግኘት ከስምምነት ደርሰዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ለማስቀጠል የወሰኑት ፋሲል ከነማዎች አሁን ደግሞ ወደ ዝውውሩ በመግባት በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በግሉ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈውን ቁመተ መለሎው ናይጄሪያዊው ጄሮም ኦዴ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በ2016 የጥር የዝውውር መስኮት ወደ ሀገራችን መጥቶ ለኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ መጫወት የቻለው ይህ 1 ሜትር ከ92 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመው ተጫዋች ከዚህ ቀደም በሱዝ ፣ ስሞሀ ፣ ካናህ እና ኬክሬኔስ የተባሉ የግብፅ ክለቦች መጫወት የቻለ ሲሆን አ…
❤4
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ነገሌ አርሲ በረከት ግዛውን አስፈረመ💔 በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች አማካዩ በረከት ግዛውን በሁለት አመት ውል አስፈርመዋል። የቀድሞው የጂንካ ከተማ ፣ ሀላባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካይ ከሁለት አመት የአፄዎቹ ቆይታ በኋላ ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል።
😢6❤1
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
ክለባችን የአማካዩን ውል አድሰዋል አሚር ሙደሲር ውሉን ለተጨማሪ አመት አራዘመ። ከዛሬ ጀምሮ በዝውውሩ ላይ የነቃ ተሳትፎን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች የአሚር ሙደሲርን ውል ለተጨማሪ ሁለት አመት አራዝመዋል። ከኢትዮጵያ መድን ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በኢኮስኮ እና ገላን እንዲሁም በድጋሚ ተመልሶ መድንን ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያድግ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በፋሲል ከነማ የሁለት አመት ቆይታው በመጠናቀቁ በዛሬው ዕለት ለሁለት ተጨማሪ አመት ውሉን አድሷል። @Fasil_kenema_official
❤3
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ታወቀ! የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30 እንደሚጀምር የሊጉ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ይፋ አድርጓል።
❤3🤗2
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
💄Breaking News💄 በረከት ግዛው በፋሲል ቤት ለመቆየት ተስማማ! በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን የበረከት ግዛውን ውል አራዝሟል። ባለፉት ሁለት አመታት ስኬታማ ቆይታ ያደረገው አማካዩ በፋሲል ከነማ ቤት ሁለት ተጨማሪ አመታት ለመቆየት ተስማምቷል። https://t.me/Fasil_Kenema_Official
❤4🔥2
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመቀጠል ስምምነት ላይ ደርሷል። ባሳለፍነው አመት ከግማሽ ሲዝን በኋላ ክለባችንን እየመራ ባስመዘገበው ተስፋ ሰጭ ውጤት ከክለባችን የቦርድ አመራር ጋር በተደረገ ሰፋ ውይይት በዛሬው ዕለት ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ክለባችንን ለማሰልጠን ተስማምቷል። ዝርዝር መረጃውን በቀጣይ እናቀርባለን
❤2
Signed D𝕒𝕨𝕚𝕥
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Fasil_Kenema_Official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፋሲል ከነማ Fasil Kenema” (@Fasil_Kenema_Official), 310 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Fasil_Kenema_Official.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.