🇪🇹 አበበ ቢቂላ አክሱምን በሮም ባየው ጊዜ እ.አ.አ. በ1960 የሮም ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ የክብር ዘበኛ አባል አበበ ቢቂላ፣ የሮምን ሻካራ አስፋልት በባዶ እግሩ ሩጦ አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ። የዛሬዋ ዕለት “ሮምን የወረረው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ወታደር” የልደት ቀን ናት፡፡ 📹 አበበ፣ በባዶ እግሩ ለምን ሮጠ? የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ 👆
👍2❤1

Channel
@Fano1Amhara
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
324subscribers
+21 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001551871589 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Fano1Amhara |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Fano1Amhara |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Sept 2026, 11:41 | 324 | +14 |
| 5 Sept 2026, 06:59 | 310 | +4 |
| 28 Aug 2026, 08:25 | 306 | -3 |
| 20 Aug 2026, 20:28 | 309 | -2 |
| 14 Aug 2026, 14:47 | 311 | +7 |
| 8 Aug 2026, 07:50 | 304 | no change |
| 7 Aug 2026, 20:52 | 304 | +1 |
| 7 Aug 2026, 14:18 | 303 | first reading |
19 posts held, back to 2 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
60 reactions across 17 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 45.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 27 | 45.0% | |
| ❤ | 21 | 35.0% | |
| 👌 | 5 | 8.33% | |
| 👎 | 4 | 6.67% | |
| 👏 | 2 | 3.33% | |
| 🔥 | 1 | 1.67% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 17 of the 19 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 60 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 19 most recent posts we hold, published 2 August 2025 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
🇪🇹 አበበ ቢቂላ አክሱምን በሮም ባየው ጊዜ እ.አ.አ. በ1960 የሮም ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ የክብር ዘበኛ አባል አበበ ቢቂላ፣ የሮምን ሻካራ አስፋልት በባዶ እግሩ ሩጦ አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ። የዛሬዋ ዕለት “ሮምን የወረረው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ወታደር” የልደት ቀን ናት፡፡ 📹 አበበ፣ በባዶ እግሩ ለምን ሮጠ? የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ 👆
👍2❤1
ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በ94 ዓመታቸው ለናይጄሪያውያን ልብ የሚነካ ደብዳቤ ጽፈዋል። የጻፉትም የሚከተለው ነው በማለት Hassen Mustefa ገጹ ላይ የለጠፋትን ወዲህ አምጥቼዋለሁ። ሰዎች ሕይወት ረጅም ናት ይላሉ፤ “ጊዜ አለህ፣ አትቸኩል” ይሉሃል። እኔ ግን አሁን የ94 ዓመት አረጋዊ ነኝ፤ በእርግጠኝነት ልነግራችሁ የምችለው ይህ ፍጹም ስህተት መሆኑን ነው። ሕይወት ረጅም አይደለችም፤ በቅጽበት የምታልፍ እንጂ። ይህችን ዓለም የምሰናበትበት ጊዜ እየቀረበ ሲመጣ፣ ጥቂት የሕይወት ትምህርቶችን ላካፍላችሁ ወደድኩ። ሀብት አጋብሻለሁ፣ ተሰሚነትን አትርፌያለሁ፣ ታዋቂነትንም አግኝቻለሁ፤ ዛሬ ግን እነዚህ ሁሉ በቤቴ ጥግ ላይ እንደተከመረ ትቢያ ይቆጠራሉ። አሁን እጄን ብ…
👍3❤2
Photo, posted without a caption
አንድ የዜን መምህርና ደቀ መዝሙሩ በጫካ ውስጥ ሲጓዙ፣ አንድ ትልቅ እባብ አንዲትን እንቁራሪት አፎቶ ሊውጣት ሲታገል ያያሉ። እንቁራሪቷ በስቃይ ትጮኻለች። ... ደቀ መዝሙሩ በመገረም መምህሩን ጠየቀው። ... "መምህር ሆይ፣ እንደ ዜን ፍልስፍና በተፈጥሮ ህግ ውስጥ ጣልቃ መግባት የለብንም። እባቡ መብላት አለበት፣ እንቁራሪቷም መሞት ተፈጥሮዋ ነው። ታዲያ እዚህ ጋ ገለልተኛ ሆነን ዝም ልንል ይገባል ወይስ ልናድናት?" ... መምህሩ ምንም ሳይናገር በዱላው እባቡን መትቶ እንቁራሪቷን አስመለጣት። እባቡም ተቆጥቶ ወደ ጫካው ሄደ። ... ደቀ መዝሙሩ ግራ ገብቶት፡ "መምህር፣ ታዲያ ገለልተኝነትና የተፈጥሮ ህግስ የት ሄደ?" አለው። ... "እባቡ እንቁራሪቷን ሲይዛት…
👍4❤1
ደም ላብ እና ነብስ የሰጡን ኩባውያን ከፍቷቸዋል ። ....... ወቅቱ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው ፡ በኪውባ ዋና ከተማ ሀቫና እና በሌሎች ትላልቅ ከተሞች በተዘጋጁ ድንኳኖችና ክሊኒኮች በርካታ ሰወች ተሰብስበዋል ። እነዚህ ሰወች የተሰለፉት ደም ለመለገስ ነው ። ኢትዮጵያውያን ጦርነት ላይ ናቸው የሚል ነገር ሰምተው በጦርነቱ ለሚጎዱ ወታደሮች የደም እጥረት እንዳይኖር በሚልና በዋናነት ደግሞ ለኛ ፡ ለኢትዮጵያውያን ያላቸውን አጋርነት ለመግለፅ በማሰብ ነበር ተሰልፈው ደም የሚለግሱት ። .... ይህ ብቻ አይደለም ፡ ኪውባውያን ለኛ ደማቸውን አሰባስበው ብቻ አይደለም የላኩት ፡ መተኪያ የሌለውን ነብሳቸውንም የሰጡን ህዝቦች ናቸው ። ...... የዚያድባ…
👍4👏2❤1
Channel name was changed to «ተጓዡ መንገደኛ💚💛❤️»
አድዋ በAI
👌1👍1🔥1
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
❤4👍1👎1
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ "ፊት" የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በቢቢሲ ሲታወሱ! የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሲነሳ በረሃ ባጠየመው ፊታቸው ላይ ጺማቸው የጎፈረ አንድ ጎልማሳ አይዘነጉም። የእኚህ ሰው ስም እንዲሁ አይጠራም። ብዙ ቅጽሎች ይቀድሙታል። የጉባው መናኝ፣ ህልመኛው፣ ታታሪው፣ ትሁቱ፣ ባህታዊው. . . ሌላም ሌላም። ጉባ እና የሕዳሴው ግድብ ፕሮጀክት መኖሪያቸውም መለያቸውም የሆነ፤ እርሳቸውም ለግድቡ "ፊት" የነበሩ ሰው። ስማቸው ከግድቡ ጋር ከተጣበቀ ባለታሪኮች መካከልም አንዱ ናቸው - ኢንጂነር ስመኘው በቀለ። ኢንጂነሩ የመሠረተ ድንጋይ ከተጣለበት መጋቢት 24/2003 ዓ.ም. አንስቶ የግድቡን ፕሮጀክት ለሰባት ዓመታት መርተዋል። በእነዚህ ዓመታት ከጉባ በ…
👍2❤1
Photo, posted without a caption
❤2
ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው ስለኢንጂነር ስመኘው በቀለ! ኢንጅነር ያኔ ያስረዳኸኝ ዛሬ ገብቶኛል። 2003 ዓ.ም ለ”እንደገና” ዘጋቢ ፊልም ሥራ ስንሄድ መሠረት ድንጋይ ከተጣለ ከወራት በኋላ ነበርና ከባድ መኪኖች ሲንቀሳቀሱ፣ ተራራ ንደው ሚደለድሉ፣ አᎆራው ሙቀቱ ብቻ የግርግር ቦታ ሁኖ ደረስን። ሰውዬው ሲያወሩም ሲወስኑም በጣም ፈጣን ናቸው። ሁሌም ጊዜ የላቸውም። እኛ አስር ጊዜ ላባችንን እየጠረግን እሳቸው ግን እንደወታደር ንቅንቅ ሳይሉ ቀረጽናቸው። እውነት ለመናገር የግድቡን ዲዛይን መሬት አውርደው ለማስረዳት ቢሞክሩም ሚታየው ሜዳና ተራራ ስለሆነ ብዙ ግልጽ አልሆነልኝም። እናም ከቀረጻ በኋላ በድጋሚ እኔ ምልዎት ኢንጅነር ግድቡ የት ጋ ነው ሚሆነው? ው…
👍2👎1
Photo, posted without a caption
❤2👍2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Fano1Amhara. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ተጓዡ መንገደኛ💚💛❤️” (@Fano1Amhara), 324 subscribers as measured 13 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Fano1Amhara.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.