🚩አስተማሪ ታሪክ አንድ ሌባ በተደጋጋሚ በጨለማ ወደ አንድ ግቢ ይገባል። አንድ ቀን የግቢው ባለቤት እግቢው ውስጥ ከሚገኘው ዛፍ ላይ ወጥቶ ሌባውን ይከታተለዋል ሌባው እሮጦ መጥቶ ዛፉ ስር ቆመ ከዛ ሌባው ዛፉ ስር እንደቆመ ቅኝት ይጀምራል ወደ ፊት፣ ወደ ኋላ፣ ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ እየተዟዟረ አየ... ይሄኔ የቤቱ ባለቤት ዛፉ ላይ ሆኖ አንዲት የዛፍ ፍሬ ወደታች ለቀቀበትና ፍሬዋም የሌባውን አናት ዳብሳ ወደቀች ሌባው ቀና ብሎ ወደ ላይ አየ ከቤቱ ባለቤት ጋርም ተፋጠጠ የቤቱ ባለቤትም፦ “ይህን ያደረኩት ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ሁሌ ልትሰርቅ ባሰብክ ጊዜ ሰዉ እንዳያየኝ ብለህ ወደ ቀኝና ወደ ግራ ብቻ ሳይሆን ወደ'ላይም ማየት እንዳለብህ ላስታውስህ ፈል…

Channel
¶| አስደናቂ እውነታዎች|¶
@Ewnetawoch11
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
259subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001142220046 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ewnetawoch11 |
| Created | Between 1 June 2016 and 31 January 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Ewnetawoch11 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 21:55 | 259 | -1 |
| 31 Aug 2026, 01:23 | 260 | -1 |
| 23 Aug 2026, 15:25 | 261 | -2 |
| 15 Aug 2026, 04:36 | 263 | +2 |
| 7 Aug 2026, 05:18 | 261 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:05 | 261 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 30 October 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
74 reactions across 17 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 63.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 47 | 63.5% | |
| 😁 | 10 | 13.5% | |
| 🤔 | 6 | 8.11% | |
| 🤯 | 5 | 6.76% | |
| ❤ | 2 | 2.70% | |
| 👏 | 2 | 2.70% | |
| 😢 | 2 | 2.70% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 17 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 74 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 30 October 2023 to 3 December 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ለማወቅ አንስነፍ !........ .....አንዳንዴ ልክ ነን ብለን እናውቃለን ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ፈፅሞ ያላወቅናቸው ገና ብዙ የሚቀሩን እና ልንሰራባቸው የሚገቡ ነገሮች ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ስለዚህ ሁሌም ለመማር ለማወቅ ራሳችንን ክፍት አድርገን አንጠብቅ እውቀት ጥግ የለውም። ........Join......... @Ewnetawoch11 @Ewnetawoch11
👍3
መጠበቅን የመሰለ አድካሚ ነገር የለም ግን ምን አማራጭ አለኝ ? ምንም። ተስፋን የመሰለ ደስ የሚል ነገር ደግሞ የለም ግን ደግሞ እሱም ቢሆን እውን ሳይሆን ሲቀር መከፋቱ ገደብ አይኖረውም እና ምን ተሻለ⁉️ እውነት የሆነውን ዛሬን መኖር ...እውነት ግን ዛሬን በፈለኩት መልኩ ለመኖር ስልጣን አለኝ ⁉️ አይ ይሄንን ለማድረግ ደግሞ ሌላ ምክንያት አለ ከ ማላውቀው የ ነገ ተስፋ ከማውቀው የዛሬ እውነት የቱ ይበልጣል ⁉️ የማውቀው ይበልጣል ግን ደግሞ ተስፋዬም ህልም ቢሆንም ራሱ ከእውነቴ የበለጠ ደስ ይለኛል .... እሺ ይሁን ግን አሁን ዛሬ ማድረግ የምችላቸውን ነገሮች ለማድረግ ለምን እፈራለሁ ? ፈሪ ነኝ ለዚያ ነው አዲስ ነገር መፍጠር ያልቻልኩት ህልሜ …
👍3
ሲጎልብን የሚያስቡልን ፣ የሌለንን ሆን ብለው የማያስታውሱ ፣ ጨለማችንን ለማብራት የሚተጉ፣ ብታገባ ፣ብትሰራ ፣ ቢሻለው ፣ ቢያገኝ እያሉ የጎደለንን የሚያዩልን እንዲሞላልን የሚጥሩ ፦ የሚወዱን ፣ እንደዋዛ የማያዩን፣ ከላይ ሆነው የማይፈርዱብን ፣ ያደረግነውን ጥንጥ ነገር የሚቆጥሩልን ስሜታችን ደንታ የሚሰጣቸው ........ ............ 👍ይኑሩልን......... 👇👇👇Telegram👇👇👇 👉 @Ewnetawoch11 👉 @Ewnetawoch11 👉 @Ewnetawoch11
👍3
አንድን ሰው መጉዳት ልክ ድንጋይ ወደ ውቅያኖስ እንደመወርወር ቀላል ነው፣ነገር ግን ድንጋዩ ምን ያህል እንደጠለቀ መቼም አታውቅም 👤ሊልሳን ጀምስ @Ewnetawoch11
👍2
👀☄️ ቲማቲም ወደአውሮፓ ሲገባ ህዝቡ መጀመሪያ የገመተው ምግብ ላይ ለማሳመሪያ የሚቀመጥ ግን መርዛማ የሆነ ነገር እንደሆነ ነበር 🤣 SHARE @Ewnetawoch11 @Ewnetawoch11
😁1
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1421695478 🏃♂️የኖትኮይን 62$ ይሸጥ የነበረው Voucher አሁን ላይ እጥፍ ያህል አድጎ 200$ ገብቷል ። በቀጣይ ቀናትም እድገት እንደሚያሳይ ይጠበቃል! ❤️ታዲያ የኖትኮይንን ሂደት ተመልክታችሁ TapSwap እስካሁን ያልጀመራቹ በድጋሚ ጊዜው ሳይረፍድ እንድትጀምሩ እናሳስባለን ! 👉 TapSwap ሊጠናቀቅ 10 ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ ያልጀመራቹ ስትገቡ 2500 ኮይን በነፃ ታገኛላቹ
Signed Danish
⭐አንዲት ወጣት ሴት ከቤት አጥልቃ የወጣችው ጫማ ተበጥሶባት ከአንድ ጫማ ሰሪ ቤት ጎራ አለች ✅️ጫማ ጠጋኙ በእድሜ ጠና ያሉ: ሽበት የወረሳቸው እና ፊታቸው ላይ ብሩህ ፈገግታ የሚታይባቸው ሽማግሌ ነበሩ:: ሽማግሌው ብዙ አስቂኝ ቀልዶች እየነገሯት ነው ጫማዋን የሚጠግኑላት: እሷም ልቧ እስኪፈርስ ድረስ እየሳቀች ጊዜ አሳለፉ "በህይወቴ ከማውቃቸው ሰዎች እንደ እርስዎ የሚያስቅ ሰው አይቼ አላውቅም: ፈገግታ ከፊትዎ አይጠፋም: ጨዋታዎ ጥርስ አያስከድንም" "ፈጣሪ ይመስገን ልጄ ደስተኛ ለመሆን እጥራለሁኝ" ሰውዬው መለሱ "ታድለዋል በጣም! አንዳንዶቻችን ህይወት ደቁሳን ከሳቅ ጎራ አስወጥታናለች:: እርስዎ በህይወትዎ ችግር ቢገጥምዎ እንዲህ የሚስቁ አይመስለኝም…
👍7😢1
Signed Think Big!!
🎴በአንድ ወቅት ታዋቂ ዘራፊ እና ወንጀለኛ የነበረው ጄሴ ጀምስ ... የሆነ ወቅት ላይ አንዲት ባሏ የሞተባት ሴት መሽቶበት ማደሪያ በፈለገበት ሰአት ስላሳደረችው ያለባትን እዳዋን በሙሉ ለአበዳሪዎቿ እንድትከፍል ገንዘብ ሰጣት ሴትየዋም ገንዘቡን ተቀብላው ብድሯን ከፈለች ...... በነጋታው ግን ጀምስ ከአበዳሪዎቿ ላይ ገንዘቡን መልሶ ዘረፈው Share and join for more @Ewnetawoch11 @Ewnetawoch11
🤯5
Signed Be happy
✅ አንዲት በስጋ ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ሴት የዘወትር ተግባሯን ስትከውን ዋለች ። በመጨረሻም ስጋ የሚቀመጥበትን ማቀዝቀዣ ክፍል ለማየት ወደማቀዝቀዣው ክፍል ገብታ ስጋዎችን በማስተካከል ላይ ሳለች የማቀዝቀዠው ክፍል በድንገት ተዘጋባት ። የሚከፍትላት ሰው በመፈለግም በሩን ደጋግማ ደበደበች ። ሰራተኞቹ ወተው ነበርና የድረሱልኝ ጩኸቷን የሚሰማት አላገኘችም ። ቅዝቃዜው ሰውነቷን እያኮማተራት ነው ። ሞት አፍጥጦ ከጣገቧ ደፍጦ ደቂቃ እየቆጠረ ነው ። በዚህ ሁኔታ ለአምስት ሰአት በፊሪጁ ውስጥ ቆየች። እስትንፋሷ ግን አልተቋረጠም። በድንገት ግን ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ። የፋብሪካው የጥበቃ ሰራተኛ በሩን ከፍቶ ገባ። እሷ ግን ለመናገር ትንፋሽም አጥሯት ነበር።…
👍9
Signed Be happy
ሰው ከእንስሳት የሚለየው በሰብዓዊ ክብሩ መሆን አለበት። ሰብአዊ ክብር በገንዘብ አይገዛም።ሰብአዊ ክብር በሀይል አይዘረፍም። ሰብአዊ ክብር ድህነትንና ብልፅግናን አይመለከትም። ሰብአዊ ክብር ውስጣዊ እንጂ አፍአዊ ነገር አይደለም።ባለመታደል የዛሬው የኢትዮጵያ ትውልድ ሰብአዊ ክብር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ አይመስልም። የእሱን ልብ የሚያንቀሳቅሰው በማናቸውም አኳኋን ገንዘብና ምቾት ለማግኘት የሚያስችል ነገር ብቻ ነው። ሌላ ምንም የህይወት ፍልስፍና በፍፁም የለውም። @Ewnetawoch11 @Ewnetawoch11 Share and join for more
👍3🤔3
Signed Be happy
ሰዎች ፍቅር እውር ነው ይላሉ። እንዲህም የሚሉት የፍቅርን ትርጓሜ ስላላወቁ ነው። እኔ ግን እላችኋለሁ ፍቅር ብቻ ነው አይን ያለው። ከፍቅር ውጪ ሌላው በሙሉ እውር ነው። ✍️ኦሾ @Ewnetawoch11 @Ewnetawoch11
🤔3❤1👍1
Signed Think Big!!
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ewnetawoch11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“¶| አስደናቂ እውነታዎች|¶” (@Ewnetawoch11), 259 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ewnetawoch11.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.