2 Aug 2026, 16:35 UTC98 views5 reactionsread 9 September 2026 🌿🌿🌿ቢንዞት አላበቀ🌿🌿
በታቼናይ ዌጅነት ቀልብ ቆት ተይቆሚር
ባውጄይ ሀጉል ፋፍነት ሁዶክ ቲያቤኒር
ባሊቅነት የቄራይ የዘራይ ሊበለ
ተዞፍ አፈር ሊዮን ሺሄም ለነበረ
አልከተተይ ኢንዞት በታቼናይ መቃም
አልቲቤቃይ ቃጦት አቦት ማልደከ ቲጣም
ቀበራን ቲመጭም የሞተ ቲያሼኝ
አላህ ቲዬግኒቢ ገነ መሊቅ ቲጬኝ
ኢትሜኛን ያሪቀ ጠቦት አይዶ ዬልቀ
በሉሌም አርዴነት......
ጄጃን ረክበያን ጃግ ቢንዞት ኢላበቀ
👍5
Signed ابراهيم
26 Jul 2026, 19:06 UTC162 views3 reactionsread 9 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍3
Signed ابراهيم
26 Jul 2026, 19:05 UTC136 viewsread 9 September 2026 ወዶ ጄጄኝ ዛጬው ጠዬ ፌቀ
ዲነተም ሰደድኮ ቆቴ ሌቀ
ቢቶሜ ተሰብም ብዤት ሄድኮ
በለ ምካት አንዤው ዮል ሀለፍኮ
ላቢሌ ሊመጫን መች ተጦኜው
ገግኔ የክመተተኝ አልጥረኜው
ሀንጡራንቴ ቀልቤ ሀርቢሽ በዘ
አግሬ ሊመለማን ጂስሚክ ወዘ
ሁለም ግን መትሺነን ኢቲሽል ኤራት
ቀልቤ ጦኜሆታል አቦ ፋፍነት
Signed ابراهيم
26 Jul 2026, 08:08 UTC148 viewsread 9 September 2026 Photo
ቀኑ የነጋ ለት ከጨለማ ታግሎ
እየፈካች ምድር ኣዲስ ድባብ ፈጥሮ
እርምጃን በእርምጃ ታግለን ስንተካካ
ሄደን ብንመለስ ጉልበት እስኪቦካ
የማምሸት ነውና በነጋልን ቅፅበት
ለጨለማ ሚሆን ብርሃን አብጅበት
ቢረዝምም ቢሰፋም እያደረ ያጥራል
የተፈጥሮ ህጉ.....
እንደነጋ ላይቀር ግድ ነው ይመሻል
Signed ابراهيم
15 Jul 2026, 18:00 UTC180 viewsread 9 September 2026 https://t.me/Ehsanmedresaworabe
Signed ابراهيم
14 Jul 2026, 20:55 UTC171 views2 reactionsread 9 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰2
Signed ابراهيم
11 Jul 2026, 15:56 UTC206 views7 reactionsread 9 September 2026 🌿🌿ቲላ ዲለ🌿🌿
==============
ወገሬት ቲጠፈ የሰብ ደም ቲረክስ
ጅግት ፈርነት ቲዮን ቲባበዶት ቲጥረብስ
ጀሂልም ያሊመኮ ሁኖት ቲያቆምሰይ
ፋፍነት አፍ ቦሎቾ ነቀለ ቲለብሰይ
ኤግነት ኑርከ ቲዬድ ኤበልነት ቲያትማል
አርዴ ባድ ገፈረ ጊዦ ለይድ ቲብል
ኒባረት ቡቅ ቲል በረካይ ቲነቀ
ያመስላን በኘ ደር ክዝበ ቲያትዋቀ
ጀሊል ባሼይ ብል ገገክ የንቃቀለ
ባደይ አቲንዳድሮት አጬጠይም ታለ
አፈክ ሊያጫጪም ደመ ቲያቅላምጥ
ሬራ ቀደክ ተያንዥ የገሾክ ቲረውጥ
ቲለ-ዲለን አልዳል ገነግዝ ምን ኢሌን
ተይረገ የናጡይ አይበ ባዬ ኢገሌን
🌿 may18,2024
ኢብራሂም 🌿
👍6❤1
Signed ابراهيم
7 Jul 2026, 17:34 UTC230 views7 reactionsread 9 September 2026 🌿🌿🌿ታደብ!🌿🌿🌿
በሎዲት ያስናዱይ ~ ዢም ኢላን ተደልከ
ባዲኖት ያትባዱይ ~ ሊግኖት ኢላመከ
ታደብ የሆነ ነግ ~ ኢጄጌን ተቀልብ
ቲረውጢ ያቤዙይ...
ሌንዙይም ምዥልግን ~ ሎቀጡይም ተልብ
ቤነረ ለይቲፈጅ ~ አጬጣን ለይገፍሪ
ለይቲቤተን ሱቲ ~ አቤዜን ተይሰፍሪ
የሀያትነም መእነ ~ ሎድት ኢቤቅሬታን
ታደብ ቴገኛትሸ ~ ቆመረን ኢሰብታን
አኩ በሎነ አትበል....
መይም መድጉበዬከ ~ አንደረን ያፌታን
👍6❤1
Signed ابراهيم
3 Jul 2026, 11:48 UTC190 views2 reactionsread 9 September 2026 አኩኩሉ በለኝ አልነጋም ልበልህ
አይንህን እንደጨፈንክ አስኪያልፍ ቀንህ
ማመን ያንገላታው ተሸፈን መባሉ
አኩኩሉ ይላል እየገባው ቅሉ
አልነጋም ባያችን መታመን ካቃተው
ብዙ እናልፋለን አይናችን ሳንከፍተው
👍2
Signed ابراهيم
29 Jun 2026, 16:37 UTC308 views3 reactionsread 9 September 2026 Photo
ጨረቃን ልልመዳት ንፋስ ብርዷን ችዬ
ፀሀይን ስሸኛት እንዳላዝን ብዬ
ድንገት እንዳይከፋኝ እንዳልኖር ከቤቴ
መጥቶኝ እስክተኛ ልኑር ከውበቴ
ልኑር ከእንግዳዬ ከረጋ ንፋስዋ
ትምጣ ጨረቃዬ ፀሀይ ከመጥለቅዋ
ከዋክብትን ልልመድ ከጨረቃ ጣምራ
ኣንቺን እየሸኘው መኖር እንዳልፈራ
መሄድ እንዳይከደኝ መራመድ በማታ
እንደው ቶሎ ጠልቀሽ በዋልሺኝ ውለታ
👍3
Signed ابراهيم
26 Jun 2026, 19:47 UTC276 views7 reactionsread 9 September 2026 Photo
🌿ሁለቱ ባህሮች🌿
ኣንድ ስም ኣንድ ይዘት ቀለም ቅኔው ብዙ
ኣንድ አካል ተብሎ ኣንድ ባህር ወንዙ
አብረዎ የከረሙ ውሃ ሆነው ሳለ
ማይተላለፉት ኣንድ ድምበር ኣለ
ተአምር ነው ፍፁም ቀደር ነው ምስጥሩ
ውህደት ያቃታቸው ሰርክ ቢጣጣሩ
ለመለያት ከሆን አብሮ መሰንበቱ
ባንድ ስም ቢጠረ የመልፋት ነው ከንቱ
እንደው መንገድ ሰርቶ ከሩቅ የሚመጣ
ይሻላል ከቅርቡ እስካልሆነን እጣ
ቅኔው ብዙ ቢሆን ካልተፈታ ወርቁ
ልፋት ነው ሚስጥሩ እስካልታየን ሀቁ
👍6❤1
Signed ابراهيم
6 Jun 2026, 20:49 UTC312 views5 reactionsread 9 September 2026 🌿🌿🌿የኑር ቡቆ🌿🌿
የጩልነተይ ቡርዴ ዙተክ የጬቀመ
የጌስ ኤበልነቴ በውጥን የሼለመ
ሀ ባሆን ጀመርኩይ ሆነኛን ዘራመ
የልቻሎተይ ጪልመ ሆናን ሙቃድ ኑረ
በጠሊል ወዘኔ ፋፍነት አቴንደረ
A B C D ባሆን አሊፍ ባ ደበልኮ
ሀሁነም ቀራሆ ሀድ ሆሽተን ኤለቅኮ
የጃሂልነት ጪልመ ቢልም ኑር ኤገንኮ
የሄን አሽርጌታ ያጥረኜ ዘራማይ
አሎን ሊያትቃስቱይ የደፈ ሊግለምጡይ
የቂን ቻሌን ቶነ በቦዝ ኢን ለላንዙይ
ጊልመጬምከ ሸዣን ለገረፈም ኖዘ
አሼርጌታ ለሄ ስረም እንኮ ዋዘ
ቦዛ አያሲማኝ ኡምር አፊያ ጉደር
የኑር ቡቆይ ኣሊም
ሀዱካሌይ መጪንት ቲታበቅል ኒበር
የዶክቶር ይንጅነር የፓይሌት አቦተ
የባድ መሊቅ ሲርከ ሲያሳይ አሽሎተ
የኑር ቡቆ ዮንከይ አተት አሽርጌተ
የሾኪራ…
👍4❤1
Signed ابراهيم
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Evrapoem11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.