...✍️ “በጎጥ እና በቋንቋ የምንመራው እስከ መቼ ድረስ ነው?” ብፁዕ አቡነ እንድርያስ በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ከታላቁ መምህር ሊቀ ሊቃውንት መንክር መኰንን ወንበር ተምረው አኽለውና መስለው የወጡት ብፁዕ አቡነ እንድርያስ፣ የአራቱ ጉባኤያት መምህርና ተጠያቂ የሊቃውንት ሰብሳቢ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ጉባዔውን ጥለው ወደ ጫካ ከመመነናቸው በፊት በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በተደጋጋሚ እንዲህ እያሉ ይጮኹ ነበር። ... “ቤተ ክርስቲያን መነገጃ አይደለችም! ሌቦች ከቤተክርስቲያን አጥር ግቢ ይውጡ! ከማህበራችን ጉበኞች ይውጡ! ንዋይን የናፈቁ ሠርተው ይብሉ! በቤተ ክርስቲያን አውደልዳይ አይብዛ፤ ቦታ ይሰጠው፤” “በጎጥ እና …

Channel
ሥነ-መድኃኒት
@Ethmdication
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Polls · Citations · Cite this entry
118subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001563962570 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethmdication |
| Description | የእጽዋት፡የአዝርእት፡የእንስሳት፡ጥቅማቸውን፡እናወራለን፡፡ ሀሳብ አስተያየት 👉 @Medicate_bot ያድርሱን |
| Created | Between 1 August 2021 and 12 April 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Ethmdication |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 04:32 | 118 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:05 | 118 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 12 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 25 May 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 46
- Videos
- 1
- Links
- 19
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
👉 በ8ኛው ወር በሚያዝያ፤ በ22ኛው ቀን፤ ትንሣኤን የሚወክለውና ሰባቱን የፕሊዬዲስ ከዋክብት የሚመራው ሰውር (ታውረስ) ከፀሐይ ጋር በሚውልበት ዕለት ተወለድኩ። 👉 በጌታ ቀኖት የተሰየመው የዚህ ሮዳስ DNA ሲመረመር "ያህዌህ" የሚለው ስመ አምላክ (10 - 5 - 6 - 5) ብቻ ነው። 👉 ሁሉንም የምድር ወላጆቹን በመተው አባቱ ኢየሱስ ብቻ፤ እናቱ ማርያም ብቻ፤ ወዳጁ ጥበብ፤ ሀገሩም ሰማያዊ እንደሆነ በሚገባ ተረድቷል። 👉 አልፋ ዖሜጋ ፈጣሪው በሰጠው ባለፈው ዓመቱ 888 የሚለውን 26ኛ መጽሐፉን አሳትሞ አስመርቆ ለአንባብያን ሰጥቷል። 👉 የሚያበራ የንጋት ኮከብ፣ የይሁዳ አንበሳ ጌታው ክርስቶስ ብቻ በሚሰጠው በቀጣይ የ365 ዕለት ዑደታዊ ጉዞው በፈጣሪው ቸርነ…
Photo, posted without a caption
የፍልስፍና ምንነት ፍልስፍና የሰው ልጅ አካባቢወንና የራሱን ማንነት የሚረዳበት መንገድ ነው ። ግምታዊ፣ ባህላዊ፣ ሳይንሳዊ ወይም ሐይማኖታዊ ከሆነው የግንዛቤ መንገድ በተለየ ሁኔታ ነገሮችን ለመረዳትና ለመግለጽ የሚረዳ የእውቀት አይነት ነው - ፍልስፍና። ከዚህ በተጨማሪ ፍልስፍና የምንለው የሰው ልጅ ማወቅ የሚፈልገውን ነገር ሙከራ ሣያደርግ፣ ልኬትንና ስሌትን ሣይጠቀም በህሊናዊ የመረዳትና የማመዛዘን አቅም ብቻ ተጠቅሞ ነገሮችንና ሁኔታዎችን ለማወቅ የሚያስችለው መንገድ ነው። በዚህ መሠረት ፍልስፍና ከባህላዊ፣ ግምታዊና ሐይማኖታዊ አስተሳሰብ ውጭ ብቻ ሃይሆን ከተፈጥሮም ይሁን ከማኅበራዊ ሳይንሶች በተለዬ ሁኔታ ዕዉቀት ልናገኝበት የምንችለው አንዱ መንገድ…
፪) የምክንያት አገባብ የሆነውን ለይ።
- ሀ) እስመ12%
- ለ) አምጣነ4%
- ሐ) አኮኑ7%
- መ) እንበይነ8%
- ሠ) ኹሉም70%
Shares as published, totalling 101%. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
ለአርዌ ምድር ለጅብ ለቀበሮ ለነምር ወ.ዘ.ተ... የዱር አራዊት የቤት እንስሳ እንዳይበሉብን መገዘቻ የጥንት ጥበብ ነው።
ሥነ-መድኃኒት pinned Deleted message
༒ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ ༒ እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ / ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። ዚቅ፦ አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ። ፪. ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል / ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካ…
Photo, posted without a caption
🌿ጡት አስጥል🌿 አርማጉሳም ይሏታል! 👉🏾ይቺ እጽ በጣም መራራ ከመሆኗ የተነሳ እናቶች ልጆቻቸውን ጡት ለማቋረጥ ቅጠሏን ጡታችው በመቀባት ልጇች መጥባት እንዲያቆሙ ይጠቀሙባታል: ለሱሰኛ ሰዎች 👉🏾የሲጋራ ሱስን ለማጥፋት ቅጠሏን በማድረቅ ሲጋራው ውስጥ በመፈልፈል በትንሹ ሲጋራው ውስጥ በማስገባት በምያምረን ሰዓት ከመድኃኒቱ ጋር የተዘጋጀው ሲጋራ ማጨስ ነው:: እውነት አለው! ቶሎ ካልቆመ ለ 14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ:: https://t.me/Ethmdication
#ፍትሐ #ነገሥት #አንቀጽ #ሠላሳ #ሦስት ስለ መሸጥና መግዛት ይናገራል። ።።።።።። √ ከሌባ መግዛት አይገባም √ እሑድ፣ በጌታ በዓላት እና በእመቤታችን በዓላት መሸጥ መግዛት አይገባም። √ በአደራ የተሰጠን ነገር መሸጥ አይገባም። √ ሙቶ ያደረውን፣ የአውሬውን ትራፊ፣ መርዝነት ያላቸውን ፍጥረታት ሥጋን፣ እንዲሁም መርዝነት ያላቸው እፀዋትን መሸጥ አይገባም። √ መሸጥ እና መግዛት በገዢ እና በሻጭ ፈቃድ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይገባል።
🌿ህልም ዮሴፍ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ እንሆ🌿👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሕልመ ዮሴፍ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጸሎት በእንተ ሕልመ ዮሴፍ ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር አስተርአዮ ለዮሴፍ በሕልም ወይቤ ለዮሴፍ ወልደ ዳዊት ኢትፍራኅ ነሲኦታ ለፍሕርትከ እስመ ዘይትወለድ እምኔሃ እመንፈስ ቅዱስ ውእቱ ወትሰምዮ ስሞ ኢየሱስሃ ውእቱ ዓቢይ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑል ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መንበረ ዳዊት አቡሁ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለመንግስቱ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈኑ መልአከ ቅዱሰ ከመ ያርእየኒ በዛቲ ሌሊት ዘይመጽእ ላዕሌየ እመሂ ሠናየ ወእመሂ እኩየ ሊተ ለገብርከ••• ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር አስተርአዮ ለዮሴፍ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Ethmdication. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Polls
The poll we hold for this entry, as Telegram rendered it when we read the post. A poll’s figures keep moving after that, so each one is dated.
፪) የምክንያት አገባብ የሆነውን ለይ።
- ሀ) እስመ12%
- ለ) አምጣነ4%
- ሐ) አኮኑ7%
- መ) እንበይነ8%
- ሠ) ኹሉም70%
Shares as published, totalling 101%. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
Percentages only — there are no per-option vote counts here, because Telegram publishes none.The public post preview gives each option’s share and a single voter total, and nothing else. Multiplying one by the other would produce a per-option tally that looks measured and is not: the shares are rounded to whole numbers before we ever see them. We print what was published and leave the column that does not exist empty.
The shares need not add up to 100.Rounding alone puts many polls at 99 or 101. A poll that allows more than one answer per voter runs well past 100 by design, and several here do. The bars are drawn against a fixed 100% track at each option’s own percentage rather than normalised to the total, so a poll that exceeds it shows that it does instead of being quietly rescaled.
Read from the 18 most recent posts we hold, published 12 April 2022 to 25 May 2023. Telegram labels each poll by kind — an anonymous poll, a quiz, a closed set of final results — and that label is reproduced rather than paraphrased.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሥነ-መድኃኒት” (@Ethmdication), 118 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethmdication.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.