ዛሬ የሚካሄዱ የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሀ ግብር ! 4:00 አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ 9:00 ባህር ዳር ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና *ሁለቱም መርሐ ግብሮች በቀጥታ በሱፐር ስፖርት የሚተላለፉ ይሆናል። 📽 #SuperSport @tikvahethsport @kidusyoftahe

Channel
🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️
@Ethiopremierleage
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
68subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001477691368 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethiopremierleage |
| Created | Between 1 April 2019 and 14 November 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethiopremierleage |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Sept 2026, 15:01 | 68 | -1 |
| 20 Aug 2026, 09:25 | 69 | -1 |
| 9 Aug 2026, 23:46 | 70 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:27 | 70 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 December 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 51s
- Average length
- 16s
Measured directly from 7 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ቀጥታ ውጤት 23' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ፋሲል ከተማ @tikvahethsport @GoitomH
በTik Tok ከ 70k follower የምናውቃት @dania_awet { ዳኒያ አወት }በቴሌግራም መጣች ቻናሏን Join በማድረግ አዳዲስ ቪዲዮቿን አና ፎቶዎቻን ማግኘት ትችላላቹ እየለቀቀች ትገኛለች ይቀላቀሉና ፈታ በለው ቀኑን ያሳልፉ
https://telegra.ph/የ-ቤት-ኪንግ-ኢትዮጵያ-ፕርሚየር-ሊግ-አጫጭር-መረጃዎች-12-12
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ https://soccerethiopia.net/football/62187
የኢትዮጲያ አየር ሃይል ከ10 በላይ የስሁል ሽረ ተጨዋቾቾችን ከሽረ ከተማ አውጥቷል በትግራይ ክልል በተካሄደ ህግ የማስከበር ዘመቻ ሽረ እንደስላሴ ነጻ መሆኗን ተከትሎ ወደ 16 የሚጠጉ የስሁል ሽረ ተጨዋቾች ደብረዘይት መድረሳቸው ታውቋል፡፡ ምሽቱን በተገኘ መረጃ በኢትዮጲያ አየርሃይል ኢሊኮፕተር ከ12 ቀናት ድምጽ ማጥፋትና የቤተሰቦቻቸው ጭንቀት በኋላ ተጨዋቾቹ ደብረዘይት መግባታቸው ታውቋል፡፡ ቀሪ የስሁል ሽረና የወልዋሎ አዲግራት የቡድን አባላት በቀጣዮቹ ቀናት ከትግራይ ክልል ይወጣሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመር ተስፋን ያለመለመ ሆኗል፡፡[ሀትሪክ ስፖርት] @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን አሰላለፍ ! የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ለሴካፋ ውድድር ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ. የቡድኑ አምበል ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ ግብ ጠባቂ 1. ዳግም ተፈራ ፀጋዬ ተከላካዮች 1.ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ 2. ፀጋሰው ድማሙ ፊታሞ 3. ወንድምአገኝ ማዕረግ መሰለ 4. ዘነበ ከድር አብዲ አማካዮች 1. ሙሴ ካባላ ካንኮ 2. አብርሃም ጌታቸው ሀብቴ 3. ተመስገን በጅሮንድ አላንቦ አጥቂዎች 1. በየነ ባንጃ ባይሳ 2. መስፍን ታፈሰ ልመንህ 3. ብሩክ በየነ ባልቻ [ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ] @tikvahet…
✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ 📍አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተሰናበቱ 📍ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል ሰበብ ውሌን አፍርሼ እንድሄድ ይፈቀድልኝ ሲሉ ለቦርዱ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ 📍የቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ አመራር ቦርድ ምንም እንኳን አሰልጣኙ ያቀረቡት ጉዳይ መሰረተ ቢስና አሳማኝ አለመሆኑን ቢገልጽላቸውም ፈቃደኛ ሆነው ስላልተገኙ ባለው የውል ስምምነት መሰረት አሰልጣኙ የሁለት ወር ደሞዛቸውን ለክለቡ ከፍለው እንዲናበቱ ወስኗል፡፡ 📍ለጊዜው ክለቡን በረዳትነት ያሰለጥ…
ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በፊፋ ተመርጣለች ! አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ በጋራ ለሚያዘጋጁት ለ 2023 የሴቶች የአለም ዋንጫ ከአፍሪካ ሊዲያን ጨምሮ 8 የመሃል ዳኞች እና 11 ረዳት ዳኞች መመረጣቸውን ካፍ አሳውቋል፡፡ ከመላው አለም 156 ዋናና ረዳት ዳኞች የተመረጡ ሲሆን ከሚወስዱት ልምምድና ስልጠና በኋላ የአለም ዋንጫው ዳኞች ይታወቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ @tikvahethsport @kidusyoftahe
ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆና ተመረጠች! የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን አባል የሆነቸው ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ አድርጎ ቢቢሲ መርጧታል፡፡ ዓለም አቀፉ የሚድያ ተቋም ቢቢሲ በየአመቱ በአራት ዘርፎች ማለትም በፈጠራ፣ በአመራር፣ በማንነት እና በእውቀት ዘርፎች የዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚላቸውን 100 ሴቶች ዝርዝር ይፋ ያደርጋል። ሎዛ አበራ በእግር ኳስ ህይወቷ የዓመቱ የቢቢሲ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት ሆና የተመረጠችው በተለያዩ ዘርፍ ከተመረጡ 100 ሴቶች መካከል በአመራርነት ዘርፍ ከተመረጡ 29 ሴቶች አንዷ በመሆን ነው። ሎዛ አበራ ከዚህ ቀደም በተ…
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ ጉዞውን ቢያደርግም የመልሱን ጨዋታ የት እንደሚያከናውን አጠያያቂ ሆኗል። https://telegra.ph/ፋሲል-ከነማ-የመልስ-ጨዋታውን-የት-ያደርግ-ይሆን-11-23
1) አለም ላይ አሌክስ ፈርጉሰን፣ ካርሎ አንቾሎቲ፣ ጆዜ ሞሪኒዮ፣ ብሬንደን ሮጀርስ ፣ ሀንሲ ፍሊክ ፣ ጁሊያን ኔገልስማን ፣ የርገን ክሎፕ...የመሳሰሉት አሰልጣኞች በቡድን ማኔጀመንት በመላቅ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኗል። ሊውስ ዜዛር ሚኖቲ፣ ቤልሳ፣ ዴልቦስኪ፣ ፔፕ ጋርዲዮላ፣ ልዊስ ኤነርኬ ፣ ቶማስ ተኹል የመሳሰሉት ደግሞ በታክቲክ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኖ አይተናል። 2) ከላይ የተቀስኳቸው ሁሉም ሀሳብ አላቸው። ለሀሳባቸው የተጨዋቾቹ አቅም በዝርዝር ያውቁታል። የየራሳቸው የጨዋታ መርህ አላቸው። Analysis Department አላቸው። አንድ ክለብ በሚሊዮን አውጥቶ ተጨዋች ገዝቶልህ በዘፈቀደ የምትሰራ ከሆነ ከባድ ተጠያቂነት ይመጣብሃል። ከባድ ስህተትም እንደሆነ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethiopremierleage. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@Ethiopremierleage named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🇪🇹 ኢትዮ ፕሪሜርሊግ™ ⚽️” (@Ethiopremierleage), 68 subscribers as measured 11 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethiopremierleage.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.