6 Jul 2026, 17:52 UTC107 views4 reactionsread 10 August 2026 ARCHITECTURE ENGINEERING 🏛️❗️
አርክቴክቸር ENGINEERING‼️
አርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች በየአመቱ ውስጥ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጂነሪንግ ፊልድ ነው ። መስኩ የሚያተኩረው በዙሪያችን ባለው ተፈጥሯዊ ዓለም እና ህንፃዎቻችን ፣ ስራዎቻችን እና ከተሞቻችን ከአዳዲስ ግንባታዎች እና ከነዋሪዎች ፍላጎቶች ጋር የማጣጣም ተግባራት ላይ ነው።
አርክቴክቸር ከዲዛይን ጋር ይሠራል::የህዝቦች እና ሌሎች አካላዊ መዋቅሮች እቅድ እና ግንባታ ላይ ይሰራል። ብዙውን ጊዜ ሕንፃዎች እና አካላዊ መዋቅሮች የኪነ-ጥበብ ሥራ ውጤቶች እንደሆኑ ይነገራል።
በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥ…
❤3👍1
4 Jul 2026, 16:10 UTC121 views1 reactionsread 10 August 2026 🎓Software Engineering.⚙⚙️
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application software's) ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ 'ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔
🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢ…
🔥1
4 Jul 2026, 07:00 UTC113 views2 reactionsread 10 August 2026 Career in Biomedical Engineering - Ethiopia
If you have passion for biological sciences and medicine both then biomedical engineering makes a right career choice for you.
🌴# It’s an interdisciplinary field between biology and medicine.
🌴The Biomedical engineer applies the engineering knowledge and skills to medicine and biology in order to improve healthcare diagnosis, monitoring and therapy.
Most of the work in b…
❤2
3 Jul 2026, 06:55 UTC148 views2 reactionsread 10 August 2026 👨💻Computer Science💻
Computer science ምን አይነት Department ነው ❔
💻Computer science በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።
💻Computer scienceአብዛኛው ጊዜ በComputer science እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት።
አብዛኛው ጊዜ Computer science ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
💻Software Development
💻Computer system
💻HARDWARE
💻Artificial Intelligence (AI)
💻Dat…
🔥2
2 Jul 2026, 16:15 UTC912 views2 reactionsread 10 August 2026 ELECTRICAL AND COMPUTING ENGINEERING
🙌 ይህ department የ Electrical engineering እና computer engineering ቅይጥ ነው። ስለዚህ
ወደዚህ Department መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ እናንተ ምን ይጠበቃል🤔??
🔰 Applied maths ትምህርት ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። Applied maths I , Applied maths II , Applied maths III ትማራላችሁ። እነዚህን ኮርሶች ስትማሩ Integration, Laplace transformer , Ordinary Differential Equation የመሳሰሉትን ገብቷችሁ ተማሩ ምክንያቱም ከ እናንተ ጋር አብረው የሚቀጥሉ ህጎች ናቸው። በቃ ፈለጣ…
👍1🤔1
2 Jul 2026, 09:17 UTC264 views2 reactionsread 10 August 2026 💰SALARY FOR CIVIL ENGINEERS👷♂️ IN ETHIOPIA🇪🇹
✅በኢትዮጵያ ያለው የሲቪል መሐንዲሶች ደመወዝ በተለያዩ ሁኔታዎች ማለትም ልምድ፣ ትምህርት፣ ቦታ እና የአሰሪውን አይነት መሰረት በማድረግ በእጅጉ ሊለያይ ይችላል። ከዚህ በታች የእነዚህ ምክንያቶች ዝርዝር እና የተለመዱ የደመወዝ ክልሎች ዝርዝር ነው-
1️⃣የልምድ ደረጃ:-
➫የመግቢያ ደረጃ (0-2 ዓመት)፡-
👷♂️አዲስ ተመራቂዎች ወይም አነስተኛ ልምድ ያላቸው በተለምዶ ከ10,000 እስከ 15,000 የኢትዮጵያ ብር (ETB) በወር ያገኛሉ። ይህ ክልል እንደ አሰሪው እና እንደ ልዩ የስራ ሚና ሊለያይ ይችላል።
➫መካከለኛ ደረጃ (3-7 ዓመታት)፡-
👷♂️ጥቂት ዓመታት ልምድ ያላቸ…
👍2
2 Jul 2026, 09:17 UTC448 viewsread 10 August 2026 Engineering Department Tips👇👇
2 Jul 2026, 08:56 UTC270 views3 reactionsread 10 August 2026 Engineering ምንድነው!?
✅ኢንጂነር ጓደኛዬ👷♂ ራሱን ሲክብ አንድ ጊዜ " ከፈጣሪ በታች ፈጣሪዎች ኢንጂነሮች ናቸው💪" ብሎኝ ነበር። እስከዚህም ባይሆንም ግን በመጠኑ ልክ✅ ነው። ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል የሰው ልጅ የሚጠቀምባቸው ፈጣራዎች🛃 የተፈጠሩት በመሃንዲሶች🛠(በኢንጂነሮች) ነው። ምትነዱት መኪና 🏎፣ የምትኖሩት ቤት ፣ የምትጠቀሙት Software📱 (telegram) ፣ ልብስ የምታጥቡበት ማሽን⏲ ፣ ብር የምታወጡበት ATM 💳፣ በመኪናዎች የሚሄዱበት መንገድ 🛣፣ ሁሉንም መጥቀስ እስከማይቻል ♾ ድረስ አንጂነሪግ ከሰው ልጆች👩🏭 ሕይወት ጋር ተዛምዷል🧶። ምክንያቱም ተፈጥሮ ያለበት ሁሉ ኢንጂነሪንግ⛓ አለ ። እስካአሁን በአለም ላይ ያሉ ነገ…
🫡2👍1
2 Jul 2026, 08:37 UTC99 viewsread 10 August 2026 💡 Channel Focus:
Your go-to source for Ethiopian Engineering insights, key information, opportunities, and updates across all departments! 🇪🇹
2 Jul 2026, 08:35 UTC104 viewsread 10 August 2026 👋 Welcome to ETHIO ENGINEERING 🏗️
Your dedicated hub for Ethiopian Engineering insights 🇪🇹. We're here to guide you 🛠️.
Channel created
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @EthiopianEngineering. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.