19 Oct 2025, 13:38 UTC≈1,340 views12 reactionsread 8 August 2026 Photo
10 ዓመት ጠብቆ ያነሳው ፎቶግራፍ ለሽልማት ያበቃው ደቡብ አፍሪካዊ
***
በለንደን የሚገኘው የተፈጥሮ ታሪክ ሙዚየም በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የዱር እንስሳት ፎቶግራፍ ውድድር ያካሂዳል።
በዚህ ውድድር ደቡብ አፍሪካዊው ዊም ቫንደነን ሂቨር የ2025 የዓመቱ ምርጥ የዱር እንስሳት ፎቶግራፍ አንሺ የሚል ሽልማት አሸንፏል።
ይህንን ያገኘው በናሚቢያ በረሃማ ስፍራ ከ10 ዓመታት ጥረት በኋላ በአነሳው ቡናማ ጅብ ፎቶግራፍ አማካኝነት ሲሆን፣ ጅቡን ማታ ጠብቆ ለማንሳት 10 ዓመት እንደፈጀበት ዊም ቫንደነን ሂቨር ገልጿል።
ዊም ቫንደነን ሂቨር በዓለም አቀፍ ደረጃ አስቸጋሪ ቦታዎችን በመሄድ የዱር እንስሳትንና የተፈጥሮ ገፅታዎችን ፎቶ በማንሳት የሚታወቅ ሲሆን፣ ትልቁ …
❤6👍3🔥3
25 Sept 2025, 13:15 UTC≈1,480 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ዕጅ እና እግሩን ተጠቅሞ በመሮጥ የዓለም ክብረ ወሰን የሰበረው ጃፓናዊ
***
የ22 ዓመቱ ጃፓናዊ ስፖርተኛ ራዩሴይ ዮኔ ዕጁ እና እግሩን ተጠቅሞ በፍጥነት መሮጥ በ100 ሜትር የጊነስ ወርልድ ሪከርድን አስመዝግቧል።
አትሌቱ ከዚህ ቀደም አሜሪካዊው ኮሊን ማክሉር ያስመዘገበውን 15.66 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን በ14.55 ሰከንድ ማጠናቀቅ ችሏል።
ወጣቱ በመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በነበረበት ወቅት አስተማሪው እንስሳት በአራት እግሮች እንደሚሮጡ ሲያስተምሩ ካዳመጠ በኋላ እሱም ለዚህ እንቅስቃሴ መነሳሳት እንደተፈጠረበት ተናግሯል።
ለውድድሩ ለመዘጋጀትም ውሾች፣ ድመቶች እና ጦጣዎች እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ማጥናቱን ይናገራል።
ወጣቱ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ…
❤3👍1😢1
25 Sept 2025, 12:12 UTC≈1,180 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
ከአሸዋ ቅንጣት ያነሰች ካሜራ!
የዓለማችን ትንሿ ካሜራ ለህክምናው ዘርፍ አዲስ ተስፋ ፈነጠቀች
በኦምኒቪዥን (OmniVision) የተሰራችው እና OV6948 የተሰኘችው ካሜራ በዓለማችን ትንሹ የንግድ ካሜራ በመሆን በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ መዝገብ ላይ ስሟን አስፍራለች። የካሜራዋ መጠን 0.575 ሚ.ሜ በ0.575 ሚ.ሜ ብቻ ሲሆን ይህም ከአሸዋ ቅንጣት እና ከፒን ራስ ያነሰ መሆኑ ተጠቁሟል።
ይህች ከቅንጣት ያነሰች ካሜራ የተሰራችው በህክምና ዘርፍ ውስጥ ለሚደረጉ ጥቃቅን ቀዶ ጥገናዎች ነው። ዶክተሮች በሰውነት ውስጥ በጥልቀት በመግባት በቀዶ ጥገና ወቅት ትክክለኛውን ቦታ በትክክል እንዲያዩ በማገዝ፣ በሕመምተኞች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት እና ከቀዶ ጥገና በኋላ የሚ…
❤6
22 Sept 2025, 07:20 UTC≈20,200 views16 reactionsread 8 August 2026 Photo
የባሌን ገዳይ ይቅር ብዬዋለሁ
ዛሬ በአሪዞና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት የሽኝት መርሀ ግብር ላይ የቻርሊ ከርክ ባለቤት ኤሪካ ከርክ እንዲህ ብላለች:-
"ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረገው እንደሱ ነው ቻርሊም ቢሆን የሚያደርገው እንዲሁ ነው!" ስትል የባሏን ገዳይ በባሏ የቀብር ሽኝት ላይ ምህረት ሰጥታለች።
@Ethiopia_433et @Ethiopia_433et
🥰9❤4🤯2😢1
18 Sept 2025, 08:16 UTC≈1,500 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለዊንዶዉስ /Windows/ 10 የሚቀርቡ ወሳኝ ማሻሻያዎች ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣሉ::
ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከመጪዉ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላ ለዉንዶዉስ-10 ምርቶች የሚያቀርበዉን ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች እንደማያቀርብ በድጋሚ ለደንበኖቹ አሳዉቋል።
ለዊንዶውስ-10 የደህንነት ማሻሻያ ሲቋረጥ፤ ከዊንዶዉስ-10 ምርት ከዚህ ቀደም በየወሩ የሚያገኙት ደህንነትን (security)፣ የሲስተም መረጋጋትን (stability) ወይም ከአጠቃቀም ጋር ለሚፈጠሩ ክፍተቶች ጥገናዎችን ወይም ቴክኒካል ድጋፍን መስጠት ያቆማል።
በጥቅምት 4/ 2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላም የዊንዶውስ 10 ስሪት 22H2 (Home፣ Pr…
👍3❤1
16 Sept 2025, 06:57 UTC≈1,210 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2😢1
15 Sept 2025, 11:37 UTC≈1,210 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ቲክቶክ ገዢ ካላገኘ ወይም ስምምነት ላይ ካልተደረሰ በአሜሪካ ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ ይዘጋል
በቻይናውያን ባለሀብቶች ባለቤትነት የተያዘው ቲክቶክ በአሜሪካ ገዢ እየፈለገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአሜሪካ እና የቻይና ባለሥልጣናት ሰኞ ዕለት በስፔን የንግድ ድርድር ማድረግ ጀመሩ።
ድርድሩ የሚመራው በአሜሪካው የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት እና የቻይናው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሂ ላይፌንግ ሲሆኑ፣ በሁለቱ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባላቸው አገራት መካከል የንግድ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ለማድረግ ጥረት ያደርጋሉ።
የዋሽንግተን እና የቤይጂንግ ከፍተኛ ልዑካን ለመጨረሻ ጊዜ ተገናኝተው የተወያዩት በሐምሌ ወር ሲሆን፣ የቀረጥ ስምምነቱን እስከ ኅዳር 10/2025 ድረስ ለ90 ቀና…
❤1👍1
15 Sept 2025, 08:38 UTC991 viewsread 8 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
የት…
14 Sept 2025, 13:27 UTC≈20,000 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ አሳወቁ
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፡፡
585 ሺህ 882 ተማሪዎች ፈተናውን መፈተናቸውንም አንስተዋል፡፡ፈተናውን ከወሰዱ 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል።
በ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ የትምህርት ዘመኑን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለ…
❤4
14 Sept 2025, 12:35 UTC≈140,000 viewsread 8 August 2026 Photo
የ 10 ሺ ሜትር ወንዶች የፍፃሜ ውድድር በቀጥታ ስርጭት በዩትዩብ ይከታተሉን 👇👇🔥🔥
https://www.youtube.com/live/3p9ls9E5MmY?si=QzlivI7WTP3MpPHj
https://www.youtube.com/watch?v=3p9ls9E5MmY
14 Sept 2025, 08:28 UTC≈1,420 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥንቃቄ መልዕክት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን የቴሌግራም TELEGRAM ና ዋትሳፕ WhatsApp ተጠቃሚዎችን ያነጣጠረ የማጭበርበርና የአካዉንት ነጠቃ እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መጥተዋል።
ከሰሞኑም ከዚህ ቀደም ከነበረዉ በተለየ ሁኔታ የግለሰቦች የቴሊግራምና ዋትሳፕ አካዉንቶችን በመረጃ መንታፊዎች በከፍተኛ ደረጃ እየተነጠቀና ማጭበርበሮች እየተፈጸሙ መሆኑን በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር INSA የሳይበር አደጋ ዝግጁነትና ምላሽ መስጫ ማዕከል/Ethio-CERRT/ ማረጋገጥ ችሏል።
እነዚህ የአካዉንት ነጠቃዎች የሚፈጸሙት ለጥቃት ኢላማ ላደረጉት አካል አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉን ሊንኮችን link በመላክና ሊንኩን እንዲከፍቱ የሚያደርጉ ቴክኒኮችን በመጠ…
❤1👍1
12 Sept 2025, 20:14 UTC≈32,000 views19 reactionsread 8 August 2026 Photo
አልባኒያ በአለም የመጀመሪያዋን ሰው ሰራሽ (AI) ሚኒስትር ዲኤላን የመንግስት ግዥ አገልግሎት አድርጋ በመሾም ታሪክ ሰራች። ዲኤላ የመንግስት ግዥን በበላይነት ትከታተላለች ተብሏል።
@Ethiopia_433et @Ethiopia_433et
😱13🤯5😢1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Ethiopia_433et. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.