"Muuziqaan anaaf jireenya kooti. Firan itti horadhes, diinan itti horadhes. Muuziqaan ana keessa koo jira. Akkaataa jiruufi jireenya saba kiyyaa kanan itti ibsu, quuqama garaa kiyyaa kanan itti baasu. Muuziqaan waan hunduma kiyyaa anaaf.'' via BBC News Afaan Oromoo - Oduu https://ift.tt/2Zr4Z1m

Channel
ETHIOPIA-TIMES
@EthiopiaTimes
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
73subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001437208006 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EthiopiaTimes |
| Description | Addis Ababa Ethiopia @EthiopiaTimes Daily News SHARE SHARE JOIN |
| Created | Between 1 April 2019 and 13 October 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/EthiopiaTimes |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 22:16 | 73 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:42 | 73 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 July 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 119
- Videos
- 4
- Links
- 25
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 37s
- Average length
- 37s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Walaloowwan miira uummataa hawwatan dhiyeessuun kan beekamu waloo Lataa Qana'ii, hojiiwwan Artist Hacaaluu Hundeessaa keessattillee akka hirmaate BBC'tti himeera. via BBC News Afaan Oromoo - Oduu https://ift.tt/3hv9p0a
ታዋቂው አሜሪካዊ ተዋናይ ቢል ኮዝቢ የእሥር ጊዜውን ሳይጨርስ ተለቀቀ የ83 ዓመቱ ኮዝቢ ከሶስት እስከ 10 ዓመት ድረስ ከርቸሌ እንዲከርም ተፈርዶበት እንደነበር አይዘነጋም። ነገር ግን ረቡዕ ዕለት የፔንሲልቬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ብይን ሲሰጥ "የአካሄድ ጥሰት" ተፈፅሟል ሲል ሰውዬው ፍርዳቸው እንዲሻር አድርጓል። https://www.bbc.com/amharic/news-57676059
ኢሰመኮ፡ በኦሮሚያ ክልል ያለው የእስረኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ እንደሚያሳስበው ገለፀ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በተለይም የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በቁጥጥር የዋሉ ተጠርጣሪዎችን ጨምሮ ሌሎችም “በወቅታዊ ሁኔታ” የተያዙ የሚባሉ ብዛት ያላቸው እስረኞች የሚገኙባቸውና ተደጋጋሚ ቅሬታዎች ከሚቀርቡባቸው መካከል የተመረጡ ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ ክትትል ማድረጉን ገለፀ። https://www.bbc.com/amharic/news-57011553
ታዋቂዋ ዘፋኝ ፀዲ ብርሀኑ (ፀዲ ሱሴ) ያልተገባ እንቅስቃሴ መድረክ ላይ ስታደርግ የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣባት፡፡ በአዲሱ አልበሟ (ሰዉ) ብዙ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ ዘፋኝ ፀዲ ብርሀኑ በተለያዩ የ ከቨር ሙዚቃዎችን በመስራትና የራሷን ዘፈኖች በሚገርም ድምፅ በመዝፈን አንዳንዶቹ የ ድምፃዊት ጂጂ ተተኪ እያሉ እስከመጥራት ደርሰዉ ነበር፡፡ ይህ ቪዲዬ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተዘዋወረ ሲሆን እሷም እስካሁን ምላሽ አልሰጠችም፡፡ #share #like #follow ቴሌግራም : https://t.me/FirtunaMedia ፌስቡክ : https://www.facebook.com/499899153751003/ ቲውተር : https://twitter.com/Firtuna…
በርካታ ታሪኮች የተፈራረቁበት-ራስ ግንብ ራስ ግንብ አጼ ፋሲል የጦር አበጋዛቸውና አማቻቸው ለነበሩት ለራስ ቢትወደድ ወልደጊዮርጊስ በ1636 ዓ.ም ያስገነቡት ነው አል-ዐይን 2021/5/26 16:34 GMT ራስ ግንብ የ377 ዓመታት ዕድሜ ያለው ራስ ግንብ በአንድ ወቅት ለደርግ በመግረፊያ ማዕከልነት ያገለግል ነበር በጎንደር ከተማ ከመድሃኒ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ታሪካዊው ግንብ አንደበት ቢኖረው ብዙ ይናገራል፡፡ ይህ ግንብ መጠሪያው ራስ ግንብ ሲሆን በ1636 ዓ.ም እንደተገነባ የታሪክ መዛግብቶችና አስጎብኝዎች ይገልጻሉ፡፡ ብዙ አሳዛኝና አስደሳች ክስተቶች በዚህ ግንብ ስር በመንግስት ትዕዛዝ ሰጭነት ተከናውነዋል፡፡ የ377 ዓመታ…
#ዘፈን ምንድን ነው?..ሁሉም ሰው #share ማድረግ አለበት!! ብዙ ሰወች ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም ሲሉ ይሰማሉ ለዚህም የቅዱስ ጳዉሎስን መልዕክት እንደ ማስረጃ ያቀርባሉ። በመሰረቱ ዘፈን ኃጢአት አይደለም ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን እስራኤላዉያን በዘፈን እግዚአብሔርን ያሠሰግኑ ነበር(2ሳሙ 6:14"ዳዊትም በሙሉ ሀይሉ በእግዚአብሔር ፊት ይዘፍን ነበር")፣(መዝ 149:3"ስሙን በዘፈን ያመስግኑ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት")፣(መዝ 150:4"በከበሮና በዘፈን አመስግኑት")ለዚህም ነው ዘፈን ኃጢአት የሚሆነው በሚያስተላልፈው መልዕክት ነው ም/ክ መልዕክቱ በአዕምሮአችን የሚፈጥረው ምስል አለ ይህም ወደ ኃጢአት የሚያመራ መሆን የለበትም ነገር ግን ዘፈ…
በተለያዩ የአማራ ከተሞች ግድያዎችን በመቃወም ሰልፎች እየተካሄዱ ነው ከ 2 ሰአት በፊት  የፎቶው ባለመብት,AMC የምስሉ መግለጫ, ደብረ ማርቆስ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የንሑሃን ዜጎችን ግድያ የሚቃወሙ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። የተቃውሞ ስለፍ ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከል የክልሉ መዲና ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ወልዲያ፣ ደሴ፣ ሐይቅ እና ሰቆጣ ከተሞች ይገኙበታል። ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ ያካሄዱት ደሴ እና ደብረ ማርቆስ ከተሞችም በተመሳሳይ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን አደባባይ በመውጣት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።  የፎቶው ባለመብት,AMC የምስሉ መግለጫ, ወልዲያ በተቃውሞ ሰልፎቹ ላይ በዋናነት በንሑሃን ዜጎች ላይ የሚደርሱትን …
ቲክቶክን በምን ይነቀፋል? የቲክቶክ 'የተጠቃሚዎችን ፍላጎት የሚገነዘበው ቀመር ' ወይም algorism በሚስጥር የተያዘ እንደሆነ ይገለጻል። ቀመሩ ተጠቃሚው መጀመሪያ የወደደውን 'ላይክ' ያደረገው ቪዲዮ ብቻ በመውሰድ ተመሳሳይ ይዘቶችን በብዛት ያቀርባል። ይህ መሆኑ ደግሞ ተጠቃሚዎች ለረዥም ጊዜ ቲክቶክ ላይ እንዲያጠፉ ምክንያት ይሆናል። በሌላ በኩል የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለቻይና መንግሥት አሳልፎ ይሰጣል ተብሎ ይተቻል። ህንድ ለብሄራዊ ደህንነቷ አደጋ እንደሆነ በመግለጽና 'ተጠቃሚዎች በማያውቁት መንገድ መረጃዎቻቸውን ይሰርቃል' በሚል ቲክቶክ በምድሯ እንዳይሰራ አግዳዋለች። የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕም ቲክ ቶክ ላይ 'ጥርስ ነክሰው…
ማኅበራዊ ሚዲያ፡ ቲክቶክ ‘እንጀራ’ የሆነላቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች 8 ሚያዚያ 2021, 06:58 EAT  ሃያት የአባቷንና የእናቷን አልባሳት ተጠቅማ በኩል ጺም ሰርታ የሰራቻቸው ቪዲዮዎች በበርካቶች ተወዶላታል። በሚሊዮን የሚቆጠር እይታም አግኝተዋል። የትናየትም እንዲሁ - ቤት ውስጥ ባሉ ቁሳቁሶችና አልባሳት በርካታ ቀልብ የገዙ ቪዲዎች ሰርታለች። ቲክቶክ ላይ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሏቸው ሃያት ናስር እና የትናየት ታዬ አዝናኝና 'ቀለል' ያሉ ጉዳዮች ላይ ያተኩራሉ። የትናየት ዘንድሮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅምንት ተመርቃ በኢንቴሪየር ዲዛየን መማር ጀምራለች። ሃያት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፒውተር ሳይንስ የ3ኛ ዓመት …
በኢሉሚናቲ የተቀነባበሩ የግድያ ሴራዎች በኢሉሚናቲዎች የተገደሉ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰወች፤እኛ አሁን ድረስ የምንነጋገርበትን መረጃ መስዕዋት ሁነው ወደ ህዝብ ዐይን እና ጆሮ ካደረሱ ሰወች የተወሰኑት፦ አብርሃም ሊንከን 1865 ጆን ሌነን 1980 ፍራንዝ ፈርዲናንድ 1914 ቦብ ማርሌ 1981 ማሪሊን ሞንሮይ 1962 ብራንደን ሊ 1993 ጆን ኤፍ ኬኔዲ 1963 ከርት ኩቤን 1994 ማልኮም ኤክስ 1965 ቱፓክ ሻኩር 1996 ቼጉቬራ 1967 ልዕልት ዲያና 1997 ማርቲን ሉተር ኪንግ 1968 ዊሊያም ኩፐር 2001 ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ 1968 ማይክል ጃክሰን 2009 ሊቀ ጳጳስ ጆን ፖል አንደኛ 1978 ዊትኒ ዊስተን 2012 1. ቱፓክ ሻኩር ቱፓክ በመጀመሪያ ከሙዚቃው ጀ…
አጣዬ-ችግር የማያጣው ቀጠና! (ስናፍቅሽ አዲስ ~ ድሬቲዩብ) የከሚሴና የዙሪያው ወቅት ጠባቂ ችግር ሀገር በብዙ አቅጣጫ በተወጠረችበት ሰዓት አገርሽቷል፡፡ የህወሃት ከባድ ፈንጂ ከተጠመደባቸው የኢትዮጵያ ቀጠናዎች አንዱ የአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አንዱና ዋናው ነው፡፡ ሰሞኑን ዳግም ለብዙኛ ጊዜ በከሚሴና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች በመሳሪያ የታገዘ ጥቃት ተፈጽሟል፡፡ የአማራ ክልል በሰጠው መግለጫ በግለሰቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በሀገር ሽማግሌ ከተፈታ በኋላ ከሌላ አካባቢ የመጣ የታጠቀ ሃይል አካባቢውን ማተራመስ ንጹሃንን መግደልና ቤቶችን ማቃጠል ጀምሯል፡፡ በተለይም አጣዬ ከተማ የጦርነቱና የውድመቱ ሰለባ ሆናለች፡፡ ግጭቱ ለረዥም ዘመን …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @EthiopiaTimes. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ETHIOPIA-TIMES” (@EthiopiaTimes), 73 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EthiopiaTimes.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.