💐🍓 ኢስራእ እና ሚእራጅ💐🍓 አሁን ያለንበት ወር የተከበረ በሂጅራ አቆጣጣር ረጀብ ይባላል። ይህ ወር ትልቅ ወር ነዉ፡፡ምንነቱ ነዉ ትልቅ ቀን ያሰኘዉ??ኢንሻ አሏህ ከደርሱ እንማራለን,,,,, አል- ቁድስ☞ቤተልሔም☞ጡሩ ሲናእ☞ ቁዱሱ🕌 (በመካና ሰማይ መኃል) የኢስራእ መድረሻ(አል-መድነቱ ሙነወራህ፤መከቱል ሙከረማህ)🕋 ኢስራእ እና ሚእራጅ አሏህ ለነቢያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ከስጣቸው ሙዕጂዛዎች(ተኣምራቶች) አንዱ ነው:: ይህም የተከሰተው በረጀብ ወር በ27ኛው ለሊት ነው قال تعالى {{سبحان الذي أسرى بعبده ليلا من المسجد الحرام إلى المسجد أقصا الذي باركنا حوله لنريه من آياتنا …

Channel
Ethiomewlid ኢትዮ መውሊድ
@Ethiomewlid
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
908subscribers
+17 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001015904670 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethiomewlid |
| Created | Between 1 December 2015 and 31 March 2016— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethiomewlid |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 17:54 | 908 | +11 |
| 21 Aug 2026, 13:26 | 897 | +3 |
| 15 Aug 2026, 13:42 | 894 | +2 |
| 8 Aug 2026, 01:04 | 892 | no change |
| 8 Aug 2026, 00:08 | 892 | +1 |
| 7 Aug 2026, 17:26 | 891 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 December 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✧ ነቢያችን (ሷለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በ « #ኢስራእ_እና_ሚእራጅ» ጉዞ ላይ ካዩዋቸው አስገራሚ ነገሮች ↶ ------------ ★ ------------ ሙጃሂዶችን (ፊ-ሰቢሊላህ/ለ አሏህ ብለው የሚታገሉት)ን ተመለከቱ በሁለት ቀናት ውስጥ በአንደኛው ቀን የዘሩትን በሚቀጥለው ቀን በሚያጭዱ ሰዎች ምስል አዩዋቸው። ፈጣን በሆነ መልኩ ይዘራሉ፣ ያጨዳሉ። ጂብሪል እነዚህ በአላህ መንገድ «ፊ ሰቢሊላህ» የሚታገሉ ሰዎች ናቸው አሏቸው ። በአላህ መንገድ የሚደረገው ትግል ሁለት አይነት ነው:: ➳ አንደኛው በመሳሪያ የሚሆን ጂሃድ ሲሆን ➳ ሁለተኛው ደሞ ማስረጃ በማቅረብ በዒልም የሚሆን ነው ። ➳ ይህ በማስረጃ የሚታገል ሰው ያ በመሳሪያ ጂሃድ ያደርገ ሰው ምንዳ ያክል…
ሙሐመድ ነቢዬ https://vm.tiktok.com/ZSeDVfqbr/
Sticker, posted without a caption
#ቲላወህ || ሼይኽ አብዱልሐኪም አሕመድ ሐፊዘሁላህ .. https://youtu.be/Vne-XCIpHpE
https://youtu.be/Gwq1xsccYwc
Photo, posted without a caption
ወሃቢያዎች እና ለአላህ ‘አስማእ ወ ሲፋት’ን ማፅደቅ በሚል የሚደሰኩሩት የተመረዘ እሳቤ! •┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈• # ደፍዑ_ሹበሂ_ተሽቢህ (1) ምስጋና ለተጥራራው ጌታችን አላህ ይሁን። ሰላትና ሰላም በውዱ በሰይዳችን ላይ ይሁን። በመቀጠል፤ አሏህ እንዲህ ብሏል፤ { ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَٰﻦُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﺳْﺘَﻮَﻯٰ { [ ﻃﻪ 5 : ] «አል ረህማን ዓርሽን የተቆጣጠረው ነው» ጣሀ 5 ማንኛውንም ልቡ ያልታወራ ጤናማ ሙስሊም ይህንና ይህን የመሰሉ አንቀፆችን ሲሰማ ቆም ይላል! ,,, አላስፈላጊ እሳቤዎችን ከማሰብ ይቆጠባል። አንቀፁ ለአሏህ የጉድለት እና መመሳል ትርጉም ከማስተላለፍ ፈፅሞ የራቀ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል። ነገር ግን ዝንባሌውን በመከተል …
የእሜታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) ቀብር ሳይፈርስ በፊት ------------ Ethio mewlid ኢትዮ መውሊድ @ethiomewlid
Photo, posted without a caption
👐ዱዓእ ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ግዜዎች🕘 ♦ 1ኛ፦ በሱጁድ ግዜ፦ ... ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነቢዩ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ “አንድ ባሪያ ለጌታው ቅርብ የሚሆነው በሱጁድ ላይ ሲሆን ነው” በሐዲሱ ላይ የተጠቀሰው “ቅርብ” ትርጉሙ የቦታና የአቅጣጫ ቅርበት ሳይሆ ን የእዝነቱና የረህመቱ ነው። : ♦2ተኛ፦ ጁምዓ ቀን የሆነ ሰአት ላይ፦ ... ሙስሊም በሷሒሓቸው እንዳስቀመጡት የአሏህ መልእክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ «ጁምዓ በውስጧ የሆነ ሰአትን ይዛለች ባሪያው በዛች ሰአትቆሞ እየሰገደ አሏህን የጠየቀ እንደሆነ የጠየቀው ይሰጠዋል» ☞ ሰአቷ በርግጠኝነት ባትታወቅም በብዛት ከዐስር ሷላት ግዜ በኋላ ፀሃይ ወደ…
Watch "فيلم قصير لمناسبة ذكرى المولد النبوي " on YouTube https://youtu.be/yJTC3KW_rZs
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethiomewlid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethiomewlid ኢትዮ መውሊድ” (@Ethiomewlid), 908 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethiomewlid.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.