Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Ethio freshman

Channel

Ethio freshman

@Ethiofreshman100

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry

960subscribers

+0 since we began measuring on 10 September 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1002086813237
TypeChannel
Username@Ethiofreshman100
Descriptionየ Freshman ሁሉንም ነገር በአንድ ላይ 💡Ethio Freshman Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩For comment :- https://t.me/RMEDIAL100
CreatedBetween 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 September 2026
Last confirmed live12 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/Ethiofreshman100

Growth

96010 Sept 2026, 02:47 — 960 subscribers10 Sept 2026, 03:22 — 960 subscribers10 Sept 2026, 02:4710 Sept 2026, 03:22
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 959–961 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Sept 2026, 03:22960no change
10 Sept 2026, 02:47960first reading

Engagement

17 posts held, back to 19 October 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 24 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
903
Videos
1
Links
459

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

77 reactions across 17 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 35.1% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
👍2735.1%
2026.0%
😐1215.6%
🎉911.7%
🔥911.7%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 17 of the 17 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 77 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 17 most recent posts we hold, published 19 October 2025 to 24 March 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

24 Mar 2026, 18:27 UTC535 views4 reactionsread 10 September 2026
Photo

"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል። እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ

2👍1🔥1

9 Dec 2025, 18:43 UTC754 views2 reactionsread 10 September 2026

Addis Ababa University Psychology MID EXAM Answers 1. D 2. A 3. C 4. C 5. B 6. D 7. C 8. B 9. D 10. A 11. C 12. B 13. B 14. D 15. A 16. A 17. C 18. D 19. A 20. C 21. D 22. B 23. A 24. D 25. C 26. A 27. D 1. spontaneous recovery 2. chunking 3. paranormal ability JOIN:https://t.me/Ethiofreshman100

1🔥1

29 Nov 2025, 09:32 UTC654 views3 reactionsread 10 September 2026
Photo

#AksumUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት አክሱም ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3x4 የሆነ የቅርብ ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡

👍3

27 Nov 2025, 06:26 UTC540 views2 reactionsread 10 September 2026
Photo

#DebreBerhanUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በተመደባችሁበት ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ሁለት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፡፡

😐2

26 Nov 2025, 15:49 UTC426 views5 reactionsread 10 September 2026
Photo

#DebreMarkosUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሆናችሁና የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-L የሚጀምር እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የሆናችሁና የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-B የሚጀምር በቡሬ ካምፓስ፤ ሌሎች የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ10ኛ ክፍል እና የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቃችሀብት ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9

🎉3👍1🔥1

18 Nov 2025, 19:12 UTC470 views6 reactionsread 10 September 2026

#MekdelaAmbaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ (ጊምባ) ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣ ➫ የሌሊት አልባሳት

👍32🎉1

18 Nov 2025, 07:38 UTC407 views8 reactionsread 10 September 2026
Photo

በሀገሪቱ እየተፈጠረ ያለውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍ በጥናት ከተለዩ የአጭር ጊዜ መፍትሔዎች መካከል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲጨርሱና 4ኛ ዓመት ከመጀመራቸው በፊት በየትምህርት ዘርፋቸው ለአንድ ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሚለው አንዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ ሰሞኑነን መግለፃቸው ይታወቃል፡፡ በጉዳዩ ላይ ውይይት መጀመሩ የተገለፀ ሲሆን፤ ውይይቱ በዚህ ዓመት ተጠናቆ ደንብ እንደሚወጣለትና በሚቀጥለው ዓመት ወደ ሥራ ሊገባ እንደሚችል ተነስቷል፡፡ ይህን ተከትሎ፣ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ከትናንት ሰኞ ህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ “በጉዳዩ ላይ

👍51🎉1🔥1

18 Nov 2025, 07:37 UTC362 views3 reactionsread 10 September 2026
Photo

#MattuUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ታህሳስ 01 እና 02/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በበዴሌ እና በመቱ ካምፓሶች ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda) ➫ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

🎉1👍1🔥1

18 Nov 2025, 07:37 UTC341 views3 reactionsread 10 September 2026
Photo

#MekdelaAmbaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ (ጊምባ) ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣ ➫ የሌሊት አልባሳት

1🎉1👍1

18 Nov 2025, 07:36 UTC378 views4 reactionsread 10 September 2026
Photo

#ArbaMinchUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ሰኞ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ሊንክን በመጫንና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ➫ አባያ እና ጫሞ ካምፓሶች የተመደባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙት አባ

1🎉1👍1😐1

29 Oct 2025, 13:59 UTC589 views8 reactionsread 10 September 2026
Photo

የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት 👇 በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot

2👍2🔥2🎉1😐1

27 Oct 2025, 12:04 UTC522 views7 reactionsread 10 September 2026
Photo

#MoE በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በየትኛውም የትምህርት ከፍል የሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮግራም ስልጠና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የፕሮግራሙ አፈጻጸምና ስልጠናውን የወሰዱ መምህራን እና ተማሪዎች በጾታ ተለይተው ሳምንታዊ ሪፖርት እንዲላክለትም ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡ (በትምህርት ሚኒትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል

😐42👍1

Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Ethiofreshman100. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

Biiroo Barnoota Oromiyaa
@Oromia_education_biro · 39,837
Telegram ranks this channel #7 of 55 here — alongside 54 others — read 10 September 2026
Crypto Insights
@remedialexams · 22,276
Telegram ranks this channel #13 of 66 here — alongside 65 others — read 21 September 2026
Afaan Oromoo Music 🎵✔
@Afaan_Oromoo_Music_New · 28,115
Telegram ranks this channel #19 of 54 here — alongside 53 others — read 10 September 2026
Sirba Haaraa Afaan Oromoo | New Afan Oromo Music
@Sirba_Haaraa_Afaan_Oromoo99 · 22,004
Telegram ranks this channel #36 of 63 here — alongside 62 others — read 22 September 2026

This channel appears in 4 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Ethio freshman” (@Ethiofreshman100), 960 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethiofreshman100.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.