Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Ethio ያብ ቀልዶች

Channel

Ethio ያብ ቀልዶች

@EthioPranke

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

36subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001312242862
TypeChannel
Username@EthioPranke
DescriptionEthio ያብ ቀልዶች የተለያዩ አዝናኝ ና አስቂኝ ቀልዶች ቁም ነገርች የተለያዩ ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ አስቂ ቪዲዬ ዎችን በ Ethio ያብ ቀልዶች ላይ ያገኛሉ ። እንድንሰራሎት የሚፈልጉትን ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት @Castingab ላይ መላክ ይችላሉ ሼር ማረግ አትርሱ ለቻናሉ አዲስ ከሆናቹ ጆይን በሉልኝ
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live15 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/EthioPranke

Growth

366 August 2026 — 36 subscribers10 August 2026 — 36 subscribers6 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 4 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 35–37 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 22:1536no change
6 Aug 2026, 14:2636first reading

Engagement

18 posts held, back to 23 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 10 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
82
Videos
29
Links
16

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

10 Aug 2025, 19:44 UTC52 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCasting

🎬 A.B INTERNATIONAL FILM PRODUCTION 🙋‍♂️ ሠላም እንደምን አላችሁ ዉድ የ A.B INTERNATIONAL FILMS ተከታዮች እና ውድ የጥበብ አፍቃሪ በሙሉ። AB International filmes ከ ቃና ቲቪ ጋር በመተባበር ለምንጀምረው አዲስ ተከታታይ ድራማ ልምድ ያላቸውን በርከት ያሉ ተዋናዮችን እንፈልጋለን። ታዲያ ጥበቡ እያላቹ እድል ያላገኛችሁ ፍላጎቱ እያላቹ ስራዉ ያጣችሁ ይህ ለእናንተ ልዩ እና የማይገኝ እድል ነዉና ሳይሞላ እና የመመዝገቢያ ጊዜዉ ሳያልፍባቹ በፍጥነት ከታች በምናስቀምጥላችሁ አድራሻ እና ስልክ መመዝገብ ትችላላቹ። እና ከዚ በፊት ተመዝግባቹ እስካሁነ ያልሰራችሁ ሰዎች ደሞ አስታውሱኝ፡፡ ☎️ + 251 …

13 Jan 2025, 21:48 UTC92 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCastingPhoto

We’re coming Sare and post story family ✌️✌️🫡

11 Sept 2023, 11:13 UTC121 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCasting

😔አንቺ/ተ 🤏ግን ምን አይነት ሰዉ ነህ/ሽ እ እንደዚህ አላስብህም/ሽም ነበር የኔና የአንተ/ቺ ነገር እዚህ ላይ ያበቃል እስካሁንም የቆየሁት ስለማስብልህ/ሽ ብቻ ነበር ከአሁን በዉሀላ ስላንተ/ቺ መስማትም ሆነ አንተን/ቺን ማየት አልፈልግም ስለነበረን ሁሉ አመሰግናለሁ እስከመጨረሻው ደህና ሁን/ኚ:: ብሎሀል/ሻል 2015 😁😂😂 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ ቹ ቹ . . መልካም አዲስ አመት::😘😘😘

18 Mar 2023, 07:57 UTC121 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCasting

🎬 A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION 🙋‍♂️ ሠላም እንደምን አላችሁ ዉድ ና የ A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION ተከታዮች እና ውድ የጥበብ አፍቃሪ በሙሉ። በያላችሁበት ሰላማቹ ብዛልኝ ። እንደሚታወቀዉ ልዩ እና ተወዳጁ የA.B CASTING FILM PRODUCTION ናችን ለጥቂት ጊዜያት ከሀገር ዉጪ ያሉ ስራዎችን በመጀመሩ ምክንያት የሀገሩስጥ ስራ አቁሞ እንደነበር የታወቀ ነገር ነዉ። አሁን ደሞ ወደ ሀገራችን ተመልሰን የኢትዮጲያ ፊልም ፕሮዲዩሰር ማህበር ከሆነዉ ከአርክሁድ ጋር ትልቅ እና አዲስ ዉል ተፈራርመናል። ይህንንም በማስመልከት ከፊታችን ለሚመጡት ትልልቅ የዲ ኤስ ቲቪ እና የሲ…

9 Mar 2023, 19:36 UTC88 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCastingPhoto

''ዝምታዬ '' የተሰኘው ፊልም በምርጥ ሙያተኞች ተከሽኖ በላቀ ሀሳብና የታሪክ ደሴት ላይ አትኩሮ በምርጥ ዝግጅት ደምቆ ኩልል በሚል የዓተዋወን በቃት ልቆ እያዝናና በልብ ላይ ደስታን ሊያፈልቅ ለአእምሮ ደግሞ የማስተዋል ክህሎትን ለመጠቆም በረቀቀ መልኩ ተሰርቷል።!! ይኼ አስደናቂ ፊልም ''መጋቢት 5'' አመሻሹ ላይ በታላቁ የጥበብ ቤት በብሔራዊ ቲያትር ልክ እንደ ፊልሙ ማማር መድረኩም ተሞሽሮ ጥሪ በተደረገላቸው አንጋፋ የጥበብ ከያኒያን እንዲሁም በክብር እንግዶቻችን ታጅቦ ከዙፋኑ ላይ ደግሞ የፊልም አፍቃሪያንን አንግሶ በላቀ መልኩ ይመረቃል።!! ይኼን አስደናቂ ፊልም ለመመልከት ከወዲሁ የመግቢያ ትኬት ሽያጭም ተጀምሯል ኑ አብረን በጥበብ እንድመቅ።!! …

24 Oct 2022, 21:36 UTC88 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCasting

🎬 A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION 🙋‍♂️ ሠላም እንደምን አላችሁ ዉድ የጥበብ አፍቃሪ እና የ A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION ተከታዮች በሙሉ። በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ። እንደሚታወቀዉ ልዩ እና ተወዳጁ የA.B CASTING FILM PRODUCTION ናችን ለጥቂት ጊዜያት ከሀገር ዉጪ ያሉ ስራዎችን በመጀመሩ ምክንያት የሀገሩስጥ ስራ አቁሞ እንደነበር የታወቀ ነገር ነዉ። አሁን ደሞ ወደ ሀገራችን ተመልሰን የኢትዮጲያ ፊልም ፕሮዲዩሰር ማህበር ከሆነዉ ከአርክሁድ ጋር ትልቅ እና አዲስ ዉል ተፈራርመናል። ይህንንም በማስመልከት ከፊታችን ለሚመጡት ትልልቅ የዲ ኤስ ቲቪ እና የሲኒማ እን…

13 Oct 2022, 16:25 UTC74 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @amazingpoemPhoto

የኔ ግራ ጎኔ ካላጣሽዉ ቦታ፥ልቤ ላይ ተቀምጠሽ ቀን በቀን ቢጨምር፥የሴትነት ፍቅርሽ አንቺ ሳትረጂኝ፥የኔን አወዳደድ እንደ ወንድም ስታይኚ፥እኔ በፍቅርሽ ሳብድ የተገላቢጦሽ፥ሆነብኝ ነገሩ አንደበትም አጣሁ፥ፍቅሬን ለመንገሩ! አንድ ነገር ሳላቅ፥ፍቅርን ያሳየሺኝ ሀ ብለሽ መዉደድን፥ለ ብለሽ ናፍቆትን፥ሁሉን ያስተማርሺኝ፤ ሴትማ አንቺ ነሽ፥የእዉነት ብሌ'ኔ ከራሴ ላይ ወስዶ---አምላኬ፥የሰራሽ የኔ ግራ ጎኔ😘 ✍️ ተፃፈ በአብሰጠኝ ዘማርያም 01/02/2015

5 Oct 2022, 11:18 UTC67 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @amazingpoem

የእዉነት አለም ነሽ መስቀሌን በመስቀል፥ተብሎ ተነግሮልሽ ዙሪያሽ ገደል ሆኖ፥አንድ ቢሆን መግቢያሽ ንጉስ ብታለፊ፥ተንቀባረሽ ጠፍተሽ እመቤቴ ማርያም፥እራሷ ፈልጋሽ ከሀገረ ናግራን ብትመጣ----ተሰዳ፥ከቅዱሱ ስፍራሽ አንቺም ሳትዘጋጅ እናት እና ልጇን፥በክብር ተቀበልሽ አፄ ዘረያዕቆብ፥ፃዲቁ ንጉስ ለመስቀሉ ሚሆን፥ስፍራ ሲያስስ፤ አንቺ ተቀደሰሽ፥ከእመቤቴ ጋራ ገዳም ተገድሞ ታቦቱን----ብቲዢ፥በአንባሰል ተራራ አፄ ዘረ-ያህቆብም ያቺን ቀን ተጨንቆ፥በያዛት ሱባኤ አምላክ ተገልፆለት፥ልክ እንደ አቡሄ በትንሹ ጊዜ፥በፀለያት ፀሎት ቦታሽን አገኘዉ፥በእግዜር ቸርነት፤ ከዚያም መስቀል ተሸክሞ፥ያ. . .ሀ ደግ ንጉስ ቀራንዮን አስታዉሶ፥እንደ ኢየሱስ መንገድ ሲጠቁሙት…

30 Sept 2022, 06:20 UTC60 viewsread 10 August 2026

የእዉነት አለም ነሽ መስቀሌን በመስቀል ተብሎ ተነግሮልሽ ዙሪያሽ ገደል ሆኖ አንድ ቢሆን መግቢያሽ ንጉስ ብታለፊ ተንቀባረሽ ጠፍተሽ እመቤቴ ማርያም እራሷ ፈልጋሽ ከሀገረ ናግራን ብትመጣ ተሰዳ ከቅዱሱ ስፍራሽ አንቺም ሳትዘጋጅ እናት እና ልጇን በክብር ተቀበልሽ አፄ ዘረያዕቆብ ፃዲቁ ነጉስ ለመስቀሉ ስፍራ ሀገር ሲያስስ አንቺ ተቀደሰሽ ከእመቤቴ ጋራ ገዳም ተገድሞ ታቦቱን ብቲዢ በአንባሰል ተራራ ንጉሱ ተጨንቆ በያዛት ሱባኤ አምላክ ተገልፆለት ልክ እነደ አቡሄ በተንሹ ጊዜ ባረጋት ፀሎት ቦታሽን አገኘዉ በእግዜር ቸርነት መስቀል ተሸክሞ ያ ሀ ደግ ንጉስ ቀራንዮን አስታዉሶ ልክ እንደ ኢየሱስ መንገድ ሲጠቁሙት ለካህናት ታዞ ጉዞዉን ጀመረ ሰራዊቱን ይዞ ሊቁ …

26 Sept 2022, 13:59 UTC52 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @amazingpoem

✝️💓መስቀል ነዉ ሀይላችን💓✝️ ምድር ሊያፀዳት፥ከሀጢያት ክምር በደል የሌለበት፥አንድ እግዚአብሔር ለሰዉ ልጆች ሁሉ፥በሰጣቸዉ ተስፋ በዘመን ፍፃሜ፥ሞትን ሊያጠፋ እንደተናገረዉ፥ቃል ከሰማይ ወርዶ ንፅህይት ከሆነችዉ፥ከማርያም ተወልዶ ሰላሳ ሶስት አመት፥ተገልፆ በምድር ሀገር እየዞረ፥ወንጌልን ሲያስተምር ህሙማ'ነ ስጋን፥ሲፈዉስ በታምር ህሙማ'ነ ነፍስን፥ያድናቸዉ ነበር በእዉነተኛ ፍቅር እንዲህም እያረገ፥ሲያበራት ምድርን እሷ በምላሹ---ስታዘጋጅለት፥ስቃይ እና ሞቱን ደጋግማ ስትነክስ፥ያበላት እጁን እሱ ይፀልያል---እሱ ይፀልያል፥ስለሷ ሰላም ሁሉን ይቅር ይላል፥በእመብርሀን ስም፤ ቀናትም ተቆጥረዉ፥ፍፃሜዉ ሲደርስ አይሁድ ተመካክረዉ፥ደሙን ለማፍሰስ ወንበዴ እንደሚ…

20 Jul 2022, 19:49 UTC44 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @international_movieCasting

A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION 👋 ሠላም እንደምን ከረማቹ ዉድ የA.B INTERNATIONAL CASTING FILME PRODUCTION ተከታዮች በሙሉ እንዴት ናችሁ። ዛሬ ጥበብ እያላችሁ ያላወጣችሁት እንዲሁም የሚያሰራ እና የሚቀበል አታችሁ ለምትንከራተቱ ደራሲ እና ዳይሬክተር በሙሉ ለየት ያለ ጥሩ ዜናን ይዤላችሁ መጥቻለዉ። በቅርቡ አንድ Smartphilm የሚባል ዋና መቀመጫዉን አሜሪካ ያደረገ የፊልም እና የዘፈን እንዲሁም የመላዉ የአርት ጥበባትን በመደገፍ የሚታወቅ ድርጅት ለጀማሪ ደራሲ እና ዳይሬክተሮች ልዩ እድልን ይዞ ከተፍ ብሏል። ይህ ድርጅት ወና አላማዉን ያደረገዉ በአፍሪካ ቀንድ ሀገር ላይ ለሚገኙ የጥበብ ሰዎ…

Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @EthioPranke. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Ethio ያብ ቀልዶች” (@EthioPranke), 36 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EthioPranke.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.