ዶ/ር አይናለም አብርሃ በኮቪድ-19 ህይወታቸው አለፈ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና ዘርፍ ያገለግሉ የነበሩት ዶ/ር አይናለም አብርሃ በኮቪድ-19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዶክተር አይናለም አብርሃ ሕልፈት ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ለሀገሪቱ ትልቅ ጉዳት ነው ብሏል ሚኒስቴሩ ባወጣው የሃዘን መግለጫ። ዶክተር አይናለም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እና በጥቁር አንበሳ ስፕሺያላይዝድ ሆስፒታል በካንሰር ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያነት እንዲሁም በአአዩ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሐላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የጤና ሚኒስ…

Channel
EthioBreakingN
@EthioBreakingNews
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
4subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001382302265 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EthioBreakingNews |
| Description | Ethiopia Breaking News Alerts |
| Created | Between 1 March 2018 and 8 April 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 13 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/EthioBreakingNews |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 04:17 | 4 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:24 | 4 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 8 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 9 April 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈9,720
- Videos
- ≈212
- Links
- ≈1,060
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 13 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
- Video runtime
- 36s
- Average length
- 36s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
የአብን እጩ ተገደለ። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ለክልል ምክር ቤት እጩ የነበረው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) አባል አቶ በሪሁን አስፈራው በመተከል ዞን በለስ ልዩ ቦታው ካርባር ግድያ እንደተፈፀመባቸው ፓርቲው አስታውቋል። አቶ በሪሁን ግድያ የተፈፀመባቸው ከቻግኒ ወደ በለስ ጉዞ ላይ እያሉ ልዩ ቦታው "ካርባር" በሚባል ቦታ ላይ መሆኑ ተገልጿል። ፓርቲው በተፈፀመው ግድያ መሪር ሀዘን እንደተሰማው ገልጿል። አብን ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ላይ፥ ቀደም ብሎ የክልሉ ካድሬዎች የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እንዳይሳካ ለማድረግ ብዙ ጥረት ማድረጋቸውን ነገር ግን በምርጫ ቦርድ ትብብር ምዝገባው ሊከናወን መቻሉን አስታውሷል። በተጨ…
ለ22 ዓመት ጅቡቲን የመሩት ፕሬዜዳንት ለተጨማሪ የስልጣን ዘመን እየተወዳደሩ ነው ! የጂቡቲ ህዝብ ለፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ዛሬ ድምፅ በመስጠት ላይ ይገኛል። የጅቡቲው ፕሬዜዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለ5ኛ ጊዜ ለፕሬዜዳንትነት እየተወዳደሩ ይገኛሉ። ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ዛሬ ከቀትር በኋላ ድምፃቸውን ሰተዋል። ከ200 ሺህ በላይ ድምፅ ሰጪዎች የተሳተፉበት ምርጫ ምሽት ላይ ይዘጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የ73 አመቱ ፕሬዝዳንት ጌሌ ለ22 አመታት የጂቡቲን መርተዋል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ በር ላይ የምትገኘው ጂቡቲ አንድ ሚሊየን ገደማ ህዝብ ያላት ሲሆን የተለያዩ ሀገራት ወታደሮች የጦር ሰፈር ይገኙባታል። #SRTV @EthioBreakingNews @Et…
#Update የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሣኔ የምርጫ ምልክት ይፋ ተደርጓል። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ጋር በጋራ የሚከናወነው ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክት ዛሬ በይፋ አሳውቋል። - የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን፣ ቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ ዞን እና የሸካ ዞን ከደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ወጥተው የጋራ አንድ ክልል መመስረታቸውን እንደግፋለሁ - የባለ 6 እጆች ጥምረት ምልክት። - የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን፣ ቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ ዞን እና የሸካ ዞን የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል አካል ሆነው መቀጠላቸው እደግፋለሁ - ጎጆ ቤት…
ከ50 በላይ የአለማቀፍ እና የአገር ዉሰጥ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በሐበሻቪዉ IPTV መተግበሪያ በኩል ያለማስታወቂያ መቆራረጥ በነፃ ይመልከቱ። STREAM for FREE 50+ Channels ( no ad interruptions) DOWNLOAD habe…
#EKOEducationalConsultancy ለመጀመሪያ ዲግሪ፣ ለ2ኛ ዲግሪ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ እንድሁም በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች በአውሮፓ ፖላንድ ሀገር ለመማር ፍላጎት ያላችሁ #የማማከር_አገልግሎት እንሰጣለን። ስልክ ፦ 0911284542 ተጨማሪ መረጃ : በTelegram @ekopoland አድራሻችን፦ ጀሞ ቁ.1 መብራቱን ተሻግሮ ሀወዲ ሞል ቢሮ ጥቁር 210
ትናንት ሌሊት በአዲስ አበባ በ4 የተለያዩ አካባቢዎች የእሳት አደጋ ደርሷል። በደረሰው የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን 550 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን #ለኢዜአ አስታውቋል። በተደረገው መከላከል 67 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ንብረት ማትረፍ መቻሉ ተገልጿል። የእሳት አደጋው የተከሰተው በአቃቂ ቃሊቲ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተሞች እንዲሁም በየካ ክፍለ ከተማ በሁለት የተለያዩ አካባቢዎች ነው። አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 "መልካ ሸኔ" ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ከምሽቱ 12 ሰዓት ከ50 ገደማ በከብቶች በረትና በ7 አባወራ ቤቶች ላይ ቃጠሎ ደርሶ ውድመት አስከትሏል። በአደጋ…
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 75ኛ አመቱን በማክበር ላይ ይገኛል። በ1946 ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ በረራ ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል ካይሮ (ግብፅ) ያረፈው። ዛሬ ላይ በዓለማችን ካሉ አንጋፋ አየር መንገዶች አንዱ ለመሆን የበቃው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 75ኛ አመቱን በማክበር ላይ ይገኛል። እ.ኤ.አ በ 1946 ዓ.ም ወደ ግብፅ ካይሮ በረራ በማድረግ የተጀመረውን የ75 አመት የስኬት ጉዞውን በማስመልከት ትላንት ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ የሚደረገው በረራ ከመነሳቱ በፊት ደማቅ አሸኛኘት እንደተደረገለት ከአየር መንጉዱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @EthioBreakingNews @EthioBreakingNe…
ውፍረትዎን መቀነስ ይፈልጋሉ ? የጀርባ እና የወገብ ችግር አለብዎት? 0911607446 ወይም 0913979706 ያሉበት ድረስ ከነፃ ማድረሻ ጋር! ሙሉ ከወገብ በላይ ዉፍረት ማጥፊያ - 800ብር የቦርጭ ብቻ ማጥፊያ -650 ብር የትከሻ እና የወገብ መደገፊያ - 999 ብር የትከሻ መደገፊያ -650 ተጨማሪ : የቴሌግራም አድራሻችን ይጎብኙ⏩ @wibet1 ( ክልል ከተሞች እንገኛለን ) @አ.አ = ቦሌ ቤዛ ህንፃ 2 floor # 208
#NevaComputer ላፕቶፕ የት ልግዛ ብለው አስበዋል? * እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2020/2021 ላፕቶፖች * አዳዲስ,ጌሚንግ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ሁሉም በአንድ ቦታ ከ ነቫ ኮምፒውተር ያገኛሉ። አድራሻ :-አዲስ አበባ መገናኛ ማራቶን የገበያ ማእከል በዋናው በር ግራውንድ ፍሎር ላይ ይምጡ። የተለያዩ ላፕቶፖችን ለማየት ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ :@nevacomputer ስልክ : +251912759900 /+25192015333 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #NoblPrint ስጦታ መስጠት አስበዋል ? እንግዲያውስ ማጂክ ኩባያ በፈለጉት ዲዛይን በፈለጉት ፎቶ እና ጱዙፍ እንሰራለን። ፎቶዉ ሚታየዉ (የሚወጣው) ሙቅ ነገር ሲገባበት ነዉ!እንዳያመልጦ በ2…
አንድ ከፍተኛ ዲፕሎማት ናይሮቢ ውስጥ ባለ ሆቴል ህይወቱ አልፎ ተገኘ። በኬንያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ ዲፕሎማት በናይሮቢ ህይወቱ አልፎ ተገኝቷል። የአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ ዲፕሎማት የሆነው ግለሰብ አንድ ሆቴል ውስጥ ነው ህይወቱ አልፎ የተገኘው። ሟቹ እራሱን እንዳጠፋ የሚያስጠረጥሩ ምልክቶች መገኘታቸውንም ሲጂቲኤን አፍሪካን ዋቢ አድርጎ አል ዓይን ድህረገፁ አስነብቧል። በሟቹ ክፍል ውስጥ ተገኘ የተባለው አነስተኛ ማስታወሻ እራሱን ስለማጥፋቱ የሚያስጠረጥር ቢሆንም የኬንያ ፖሊስ ጉዳዩን እየመረመረ መሆኑን ገልጿል። [AlAIN] @EthioBreakingNewsBOT @EthioBreakingNews
#UPDATE የሱማሌ ክልል እና አፋር ክልል መንግስታት ችግሮቻቸውን በሰላም ለመፍታት መስማማታቸው ተገልጿል። የአፋር እና የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት በርዕሳነ መስተዳድሮቻቸው የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን ዛሬ በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ሰብሳቢነት ምክክር አድርጓል። በቅርቡ በሁለቱ ክልሎች መካከል የተፈጠሩትን ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ሰላም ሚኒስቴር ማምሻውን አሳውቋል። የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች እና የፌደራል መንግስት የጸጥታ አካላት በተገኙበት የተከሰቱ ግጭቶችን በአፋጣኝ ለማስቆምና በቀጣይ ችግሮችን ለመፍታት ስምምነት አድርገዋል። @EthioBreakingNews
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @EthioBreakingNews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@EthioBreakingNews named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 5 posts, 14 August 2026 – 14 August 2026
named in 1 post, 14 August 2026 – 14 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EthioBreakingN” (@EthioBreakingNews), 4 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EthioBreakingNews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.