3 Aug 2026, 04:46 UTC134 viewsread 7 August 2026 ሐጢያቱን የሚያቀልል ሰው ልምድ ያለው አጥፊ ይሆናል!
(The Erosion of Conscience)
(እ.ብ.ይ.)
ሕሊና እንደልጅ ነው፤ ከስር-መሠረቱ ልትቀርፀው ትችላለህ፡፡ በትንሽ በትልቁ ከፍ ዝቅ እንዳይል፤ ሚዛን እንዲኖረውና በዘመን ወጀብ እንዳይወሰድ የራሱ ፍሬን እንዲኖረው ማድረግ አቅሙ አለህ፡፡ በመጥፎም በመልካምም ምግባር እያለማመድክ ልታሳድገው ስልጣኑ ያንተ ነው፡፡ መሪ ወይም ተከታይ ልታደርገው የምትችልበት ጉልበቱ በእጅህ ነው፡፡ ህሊናህ በራሱ የሚያደርገው ነገር የለም፡፡ የሰጠኸውን ነው የሚሰጥህ፡፡ ያልሰጠኸውን ከየትም አያመጣም፡፡ አንተ ባትሰጠው እንኳን ከልጅነትህ ጀምሮ አካባቢህ፣ ወላጆችህ፣ ዘመንህ፣ ትውልድህ፣ ባህልህ፣ ሃይማኖትህ፣ ወዘተው …
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
3 Aug 2026, 04:45 UTC99 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
26 Jul 2026, 21:04 UTC309 viewsread 7 August 2026 በእውነት ያልተገነባ ህሊና አይታመንም፤ በአመክንዮ ያልታነፀ ልብ ዋሾ ነው፡፡
(The Science of Becoming Better)
(እ.ብ.ይ.)
ሰው ሁሉን ነገር ስለማያውቅ በሁሉም ነገር ምክንታዊ ልሁን ቢል አይችልም፡፡ በማናውቀው ነገር ምክንታዊ መሆን አይቻለንም፡፡ ምክንያት የምንደረድረው፣ ማስረጃ የምንቆጥረው፣ አስረጂዎችን የምናቀርበው ነገርየውን ስንገነዘበው ነው፡፡ በማያውቁት ነገር ምክንያት የሚደረድሩ ሰዎች በጨበጣ ቁማር እንደሚጫወቱ ዓይነት ሰዎች ናቸው፡፡ ለምናውቀው ነገር እንኳን በቂና ትክክለኛ ምክንያት መደርደር መቻል በራሱ ማስተዋል ይፈልጋል፡፡ ብዙ ተምረውና ተመራምረው ምክንያታዊ ያልሆኑ ሰዎች የትየለሌ ናቸው፡፡ በጣም ያውቃሉ የምንላቸው ብዙዎቹ…
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
26 Jul 2026, 21:04 UTC352 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
13 Jul 2026, 20:24 UTC424 viewsread 7 August 2026 ታማሚ ትውልድ ቀና ማሰብ በማይችሉ ግለሰቦች ሳቢያ የሚፈጠር ነው!
(Every head has its own headache)
(እ.ብ.ይ.)
ከሁሉ ነገር ነፃ የሆነ ሰው የሞተ ብቻ ነው፡፡ ሞት ዕዳ የሚሆነው በህይወት ላለ ሰው ብቻ ነው፤ የሞተማ ህይወቱን ከፍሎ ከዕዳ ነጻ ሆኗል፡፡ ነፍሱ ከስጋው ያልተለየ ሰው በአካልና በአዕምሮ የሚሸከመው ህመም ይዞ ነው የሚዞረው፡፡ ግለሰብ እንደ ግለሰብ፤ ትውልድ እንደ ትውልድ ይታመማል፡፡ የትኛውም ግለሰብ የራሱ ችግር እንዳለበት ሁሉ የትኛውም ትውልድ የሚታመምበት በሽታ አይጠፋውም፡፡ አዲሱ ትውልድ የሚወልደውና ከኋለኛው ትውልድ ወርሶ የሚያመጣው ደግም ሆነ ክፉ ነገር ይኖራል፡፡ ማንኛውም ትውልድ ክጫንቃው የሚያወርደውና እንደአዲ…
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
13 Jul 2026, 20:24 UTC244 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
6 Jul 2026, 10:59 UTC375 viewsread 7 August 2026 ሰዎች ከሚያቆስሉን በላይ እኛ ራሳችንን የምናቆስለው ይበልጣል!
(The Enemy Within)
(እ.ብ.ይ.)
ብዙው የዓለማችን ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነው፡፡ ጦርነቱ ዋጋ ሲያስከፍል የኖረው ደግሞ በምንም ነገር የማይተካውን ውዱን የሰው ነፍስን ነው፡፡ የሰው ልጅ አንዱ ገዳይ ሌላው ተገዳይ እየሆነ ሰው እርስበርሱ ሲጠፋፋ ነው የኖረው፡፡ ዓለማየሁ ገላጋይ “በታላቁ መገዳደል የተጎዳን ነን” እንዳለው ነው፡፡ ሰው ሰውን ሆነ ብሎ በቅናት፣ በምቀኝነትና በተንኮል ሲጎዳ ሰምተናል፣ አይተናል፡፡ ብዙዎች በሰው በደል ምክንያት ከህይወት ጎዳና ወጥተዋል፡፡ በሰው ጭካኔ ህይወታቸውን ያጡና ልባቸው የቆሰለ መዓት ናቸው፡፡ አንዱ ባንዱ ላይ መጨክን ባህል ሆኗል፡፡ በሰው ክፋትና …
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
6 Jul 2026, 10:59 UTC282 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
29 Jun 2026, 07:33 UTC461 viewsread 7 August 2026 መብለጥ አያኩራራም፤ መበለጥ አያሳምምም!
(The Mind Under Comparison)
(እ,ብ,ይ.)
ሰው ሁሉ እኩል አይደለም፡፡ ሰው ከሰው የሚለያይበት ብዙ ነገር አለው፡፡ ተፈጥሮ አንድዓይነት ቢሆን ያሰለቻል፡፡ የስምንት ቢሊየን ህዝብ ፊት የተደጋገመ ቢሆን ኖሮ ሰውን ከሰው መለየት አዳጋች ይሆን ነበር፡፡ ፈጣሪ ይህቺን ዓለም የሰራት በልዩነት ጥበብ ነው፡፡ ልዩነት ለዘላለም ይኑርና መንታዎች እንኳን ከአንድ እንቁላል ተፈጥረው በሁሉም ነገር አንድ አይሆኑም፡፡ አምላክ የእናትን ሆድ ዥጉርጉር ያደረገው ልዩነት ጥበብ ብቻ ሳይሆን ውበትም ጭምር ስለሆነ ነው፡፡ ሰው በመልኩ፣ በቁመቱ፣ በአስተሳሰቡ፣ በፀጋው፣ በዝንባሌው፣ በፍላጎቱ፣ በብርታቱ፣ በምኞቱ፣ በግቡ፣ በዕ…
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
29 Jun 2026, 07:33 UTC278 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
22 Jun 2026, 01:59 UTC487 viewsread 7 August 2026 በሥርዓት የሚኖሩ በሥርዓት የሚያስቡ ናቸው!
(Thinking Straight, Living Well)
(እ.ብ.ይ.)
ዓለም በስርዓት ነው የተዋቀረው፡፡ የሰው ልጅ በስርዓት ውስጥ ነው የሚኖረው፡፡ ሰውነታችን የሚሰራው በስርዓት ነው፡፡ ትዕይንተ ዓለሙ ህጉን ጠብቆ ውሉን ሳይስት የሚለዋወጠው በስርዓት ስለተበጀ ነው፡፡ አዕምሮአችን በስርዓት ነው የሚያስበው፡፡ ስርዓት ሁለት ዓይነት ነው፡፡ አንድ ሰው ሰራሽ ስርዓት አለ፤ ሁለት ተፈጥሯዊ ስርዓት አለ፡፡ ሰው ሰራሽ ሥርዓቱ ሁልጊዜ ትክክል አይሆንም፡፡ ባለበት ስለማይቆይ እንደየዘመኑ ሁኔታ እየታረመና እያደገ የሚሄድ ነው፡፡ የየትኛውም ዘመን ትውልድ ከተፈጥሯዊ ሥርዓቱ ጋር ተስማምቶ ይኖራል እንጂ ልለውጠው ወይም ላሻሽለው …
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
22 Jun 2026, 01:59 UTC312 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed እሸቱ ብሩ ይትባረክ (እ.ብ.ይ.)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @EshetuBirruYitebarek. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.