🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒 የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በተሸለ ዋጋ እና በታማኝነት አቅርቦልዎታል። ለልጆችዎ፣ ለወንድሞችዎ እና ለእህቶችዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ ያግኙ! 🎒✏️ ✨ የምናቀርባቸው የትምህርት ቁሳቁሶች፡ 🎒 ቦርሳዎች – ለህፃናትና ለታላላቆች የሚሆኑ ውብና ጠንካራ ቦርሳዎች 🍱 የምግብ ዕቃዎች (Lunch boxes) – ምግባቸውን በንጽህና እና በፍሬሽነት የሚይዙ 💧 የውሃ ኮዳዎች – የተለያየ መጠን ያላቸውና የማያፈሱ 📓 ደብተሮች ✏️ ስክሪፕቶዎች፣ እርሳሶ…

Channel
ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
@EmuIkramAselefiya
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
4,931subscribers
-198 since we began measuring on 10 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001780529493 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EmuIkramAselefiya |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 13 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/EmuIkramAselefiya |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 96% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 01:17 | 4,931 | -23 |
| 14 Sept 2026, 09:41 | 4,954 | -12 |
| 10 Sept 2026, 17:18 | 4,966 | -32 |
| 5 Sept 2026, 13:16 | 4,998 | -16 |
| 1 Sept 2026, 13:24 | 5,014 | -18 |
| 29 Aug 2026, 19:33 | 5,032 | -15 |
| 26 Aug 2026, 17:43 | 5,047 | -18 |
| 23 Aug 2026, 14:36 | 5,065 | -18 |
| 19 Aug 2026, 19:27 | 5,083 | -13 |
| 16 Aug 2026, 17:09 | 5,096 | -18 |
| 13 Aug 2026, 11:56 | 5,114 | -15 |
| 10 Aug 2026, 02:11 | 5,129 | no change |
| 10 Aug 2026, 00:16 | 5,129 | first reading |
Engagement
23 posts held, back to 16 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 23 posts for this entry, the most recent from 11 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 17s
- Average length
- 46s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
5 reactions across 4 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 5 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 4 of the 23 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 5 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 23 most recent posts we hold, published 16 July 2026 to 11 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሙስሊም ወንድሞቼ ፣ ጊዜው ሳያልፍ እንንቃ! ያ አላህ! ጉዳዩ እየከበደና እያሳሰበ መጥቷል። ሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተለያዩ ፊርቆችና አስተሳሰቦች እየተጋለጠች ነው። አንዳንድ ቡድኖችና እንቅስቃሴዎችም በሕዝቡ መካከል እየተስፋፉ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶችንና ሕፃናትን ማነጣጠራቸው እየጨመረ ነው። በቅርብ ጊዜም ከአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ አስተምህሮ ፍፁም የሚለያዩ ቡድኖች፣ ከእነሱም መካከል ሺዓ፣ አሕመዲያ እና ሌሎችም በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንደሚገኙ እናስተውላለን። በተለይም በባቲና በአካባቢዋ የተለያዩ የትምህርትና የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ትኩረታችንን ይሻል። በተለይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ሕፃናትና ወጣቶች ላይ የሚደረገው ትኩረት ነ…
ሀሜት እና ወሬ ሀሜትና ወሬ ማቀባበል የልብ በሽታ ብቻ ሳይሆን የስጋና የነፍስ ጥፋት ነው። በሰዎች መካከል ጥላቻን ለመዝራት፣ ወንድምን ከወንድሙ ለመለያየትና የሰላምን በር ለመዝጋት የምትሯሯጡ ሰዎች ሆይ... ጥቂት ቆም ብላችሁ አስቡ! አንደበትህ በሰው ስም ሲጠፋ፣ ምላስህ የሌሎችን ውድቀት ሲያጣጥም፣ እንዲሁም እግሮችህ ወሬ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ ሲሯሯጡ... ሞት ግን ምንም ሳይጠይቅህ በደጅህ ቆሟል! ሞት ቀጠሮ የለውም። "ሀሜቴን ጨርሼ ንስሐ ልግባ"፣ "በሰው መካከል የዘራሁትን የጥላቻ እሳት አጥፍቼ ልመለስ" ለማለት ጊዜ አይሰጥህም። ያቺ የመጨረሻዋ የትንፋሽ ጠብታ በድንገት ስትቋረጥ፣ እጆችህ ይበርዳሉ፣ ምላስህ ይዘጋል፣ ያንተ የነበሩ…
በሳውዲ አረቢያ ለምትኖሩ በጅዳ፣ በሪያድ እንዲሁም መካ ላላችሁ፤ 📍 🚨 አስቸኳይ ንጹህ የሆነ ልዩ እንጀራ ማር አቅርቤላችኋለሁ! 🫓🍯 ይህ እናንተን ብቻ ታሳቢ ያደረገ፣ ከሀገር ቤት የመጣ ልዩ ማር ስለሆነ ፈጥናችሁ እዘዙ። 🇪🇹✨ በተጨማሪም በቤት የተዘጋጀ በርበሬ🌶️ እና ምጥን ሽሮ🍲 የምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩኝ፣ በአስቸኳይ እልክላችኋለሁ። 📞 ለትዕዛዝ በስልክ ቁጥር፦ 0925255225 💬 በኢሞ (Imo) በቴሌግራም (Telegram) @Seid_Mar0925255225 በቀጥታ ማናገር ትችላላችሁ። ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። 🤲 ሼር ሼር አድርጉልኝ ⤵️⤵️ ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ ንግድ https://t.me/Seidyemarakrb…
ሕይወት የምትሰጥህ የቆምክበትን ሳይሆን የሄድክበትን ያህል ነው። ወይ ያሰብነው ይሳካል፡ ወይም እየሞከርን እንሞታለን! ከዚህ ውጪ ያለው መንገድ ሁሉ የፍርሃት፣ የቁጭትና የግማሽ ሕይወት ህልውና ነው። በዚህች ምድር ላይ በርካታ ሰዎች ሳይሞክሩ ይሞታሉ። ከፍርሃታቸው ጋር እየኖሩ፣ ከህልማቸው ይልቅ ሰበባቸውን እያደመጡና በሌሎች ታሪክ ላይ አጨብጭበው ዕድሜያቸውን ይጨርሳሉ። አንተ ግን የሌሎችን ታሪክ የምታይ ተመልካች ልትሆን አልተፈጠርክም። ሕይወት የተጋድሎ ሜዳ ናት፤ በዚህ ሜዳ ላይ ትልቁ ሽንፈት ወድቆ መቅረት ሳይሆን፣ ወድቆ ለመነሳት አለመሞከር ነው። ተስፋ አትቁረጥ፣ ወደ ኋላም አትበል! ወይ የታገለህለትን ታላቅ ህልም በእጅህ ጨብጠህ በድል አድራጊ…
👍1
📌 የኒቃብ ፈተና በዘመናችን — ለመሸፈን ወይስ ለመዋብ? እህቶቼ ሆይ! ኒቃብ የፊት ውበትንና የሰው ልጅ ትኩረትን ለመሸፈን የተደነገገ የሸሪዓ ሽፋን እንጂ፣ ዓይንን በኩልና በዘመናዊ ሜካፕ አውጥቶ የሰዎችን ትኩረት መሳቢያ እንዲሆን አልተደነገገም። ዛሬ ላይ ግን የኒቃቡ እውነተኛ ዓላማ ተዘንግቶ ራሱ ሌላ ውበት ማሳያና የፈተና በር ሲሆን ይስተዋላል። አላህን የምትፈራና እውነተኛ እፍረት (ሀያእ) ያላት እህት የሰዎችንና የወጣቶችን እይታ ከእሷ ላይ ለማራቅ ትጥራለች እንጂ ትኩረት ለመሳብ አትሞክርም። ይህንን ከልብ የቀረበ ወንድማዊ ምክር ተመልክታችሁ እራሳችሁም አስባችሁበት፤ ለሌሎች እህቶችም እንዲደርስ ሼር እናድርገው! https://t.me/Berh…
👍1
“ሁላችንም ተጓዦች ነን፤ ስለዚህ ለራስህ የተሻለውን መዳረሻ ምረጥ።” ይህ ሕይወት ጊዜያዊ ነው። አሁን የምንወስናቸው ውሳኔዎች፣ የምናደርጋቸው ድርጊቶች እና የምንመርጠው የአኗኗር ዘይቤ የመጨረሻ መዳረሻችንን ይወስናሉ። የአሁኑ የምናሳየው ትዕግስት፣ የምናደርገው መልካም ስራ፣ የአምላክን ትዕዛዝ መከተል እና የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት መሆን መጨረሻችንን በግራ በኩል እንዳለው መኪና ያማረ እና የተስፋ ያደርገዋል። በአንጻሩ፣ በአምላክ ትዕዛዝ ማመፅ፣ ሰዎችን መበደል እና በአጉል ምድራዊ ፍላጎቶች መነዳት መጨረሻችንን በቀኝ በኩል እንዳለው መኪና ጨለማ እና አስፈሪ ያደርገዋል። ፈጣሪ ሁላችንንም መልካም መጨረሻ ይስጠን። የምንሄደበትን መንገድ አስተውለን እንመር…
👍1
ዛሬ በመንገዴ ያጋጠመኝን ላካፍላችሁ፦ ከደሴ ተነስተን ወደ ኮምቦልቻ በሚወስደው መንገድ ላይ ከጎኔ የተቀመጡት አባት መልካቸው በኑሮ ውጣ ውረድና በችግር ብዛት የጠቆረ፣ ልብሳቸው የጎስቆለ ቢሆንም፤ አይኖቻቸው ግን ብዙ ያልተነገሩ የታሪክ ማህደሮችን አዝለዋል። በመንገዱ ላይ ዝምታችንን አቋርጠው በከባድ ትንፋሽ የታጀበች፣ ልብን የምትበሳታ አንዲት እውነተኛ ብሶታቸውን አጋሩኝ። «ለአመታት ስናለቅስ ኖረን… በአንድ አጋጣሚ ፈገግ ስንል ፎቶ ያነሱንና "ለመደሰት ገንዘብ አያስፈልግም" ብለው ይለጥፉብናል» አሉኝ። እነዚህ ቃላት የብዙ አቅመ-ቢሶች፣ የብዙ ተስፋ የቆረጡና በችግር ማዕበል ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን የውስጥ እምባና ምሬት ድምፅ ናቸው። ካሜራ ያነሱ…
በሕይወት መንገድ ላይ ስንጓዝ፣ አንዳንዴ ጨለማው እጅግ ይከብዳል። ተስፋ ያደረግነው ነገር ሲፈርስ፣ የደከምንለት አላማ ሲደናቀፍ ወይም የወደድነውን ሰው ስናጣ፣ ይሄ ጨለማ መቼም የሚያበራ አይመስልም። "ይህስ መከራ እንዴት ያልፋል?" ብለን በሀዘንና በጭንቀት የምንዋጥባቸው ምሽቶች ጥቂት አይደሉም። ምንም ያህል ሌሊቱ ቢረዝምና ቢጨልም፣ ንጋት መምጣቱ አይቀርም! ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ያለው ሰዓት ሁልጊዜም እጅግ ጨለማው ክፍል ነው። ያ ጨለማ ግን የቀኑ መቅረብ ምልክት እንጂ የጨለማው ዘላቂነት ማረጋገጫ አይደለም። የሕይወታችንም ፈተና እንዲሁ ነው፤ አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን፣ ይሄ ጊዜ ያልፋል። በሕይወትህ ውስጥ የሚገጥሙህ እንቅፋቶች …
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መመዝገብ የምትፈልጉ እህቶች ካላችሁ የተወሰነ ቦታ አለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ
«እጠብቃለሁ... ግን ማንም አይመጣም» በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ጊዜ ቆመን የምንጠብቅባቸው ምዕራፎች አሉ። «አንድ ቀን ይረዱኛል» ብለን እንጠብቃለን። «አንድ ቀን ደግነቴን ተረድተው ይመለሳሉ» ብለን እንጠብቃለን። «አንድ ቀን ሕመሜን የሚካፈል። እምባዬን የሚያብስ፣ ድካሜን የሚደግፍ ሰው ይመጣል» ብለን መንገድ እንመለከታለን። ቀናት ይነጉዳሉ። ወራት ያልፋሉ። እኛ ግን አሁንም በቆምንበት ቦታ ላይ ነን—«እጠብቃለሁ... ግን ማንም አይመጣም።» በዚያ ጥበቃ ውስጥ የሚፈጠረው ዝምታ ልብ ይሰብራል። ሰው በከበበን ቦታ እንኳን የብቸኝነት ቁስል ያጋጥመናል። ነገር ግን ሕይወት በዚህ አስቸጋሪ ዝምታ ውስጥ የምታስተምረን አንድ ትልቅና ጥልቅ እውነት አለ፡ አንዳ…
المصحف المرتل للشيخ ياسر الدوسري 1. سورة الفاتحة - سورة يونس 2. سورة هود - سورة طه 3. سورة الأنبياء - سورة الروم 4. سورة لقمان - سورة غافر 5. سورة فصلت - سورة ق 6. سورة الذاريات - سورة الممتحنة 7. سورة الصف - سورة المعارج 8. سورة نوح - سورة عبس 9. سورة التكوير - سورة البلد 10. سورة الشمس - سورة العاديات 11. سورة القارعة - سورة النصر 12. سورة المسد - سورة الناس
Showing the 12 most recent of 23 posts we hold for @EmuIkramAselefiya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
@BerhanFelega · 3127 postsABU~MAHI (አቡ_ማሒ)
@Abu_Mahi_Ibnu_Idris · 2,6816 postsSheikh Mohammedzeyn Sheikh Adem-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn · 11,8841 postአቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
@abutoiba · 8,7701 postሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለግብ የንግድ ስራ
@Seidmar · 2,0501 postሰዒድ ንፁህ ማር እና ባልትና እንዲሁም ሁለገብ የንግድ ስራ ቻናል
@Seidyemarakrbot28 · 1,2231 post
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية” (@EmuIkramAselefiya), 4,931 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EmuIkramAselefiya.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.