22 Oct 2021, 19:06 UTC≈1,770 viewsread 7 August 2026 https://m.tiktok.com/v/7021959354110840070.html?u_code=dk2hmk6kja6eim&preview_pb=0&language=en&_d=dl0945lfieih21&share_item_id=7021959354110840070&source=h5_m&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&app=musically&iid=7021502946899724037×tamp=1634927913&user_id=6993416279114040325&sec_user_id=MS4wLjABAAAAlqR03hAToGYS-eeJ_-6A89XAj1v62Q7kam8k6HTEcH4H7uLTgntAqG-r_eKA856g
Signed lYI ☪ Hamimu
24 Jul 2021, 20:51 UTC≈1,650 viewsread 7 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMdWFrxtq/
Signed lYI ☪ Hamimu
31 May 2021, 17:56 UTC669 viewsread 7 August 2026 File
ስለ ሀሰተኛው ነበይ 🙊ዐጂብ የሚያስብል ዘና የሚያደርግ አጠር ያለ ቂሷ በቃላቺን መሰረት ይሄው ጀባ ብለናል
@anallmuslim
@anallmuslim
@anallmusli.
Signed lYI ☪ Hamimu
23 May 2021, 22:35 UTC607 viewsread 7 August 2026 ።።።።።።።።
ቁድስ የኢስላም ዋልታ
መንበረ በረከት፣ የነቢያት ቦታ
ቁድስ የኢስራእ አጋር
ዘይኑ የጎበኙሽ ሆነው ከጂብሪል ጋር
ሽምጡን ጋልበው የጀነቱን ሰጋር
ሙሉውን ነቢያት በአቅሷሽ ሰብስበው
ሶላት ሰገዱብሽ ነቢይ ኢማም ሆነው
ቁድስ የሚዕራጅ ፈፋ
የሙስሊሞች ንብረት የአምልኮ ስርፋ
ለኬላሽ ዘብ አድረው፣ ታድገው ሉአላሽን
በክፉ ሚያይሽን ቀቢፅ ሚመኝሽን
ሚያንጓጥጥ ክብርሽን
ከለት ለት ሊያፀዱ፣ ኡመር ሆነው ላንቺ
ሶላሁዲን ላንቺ
ያኔ መች ተነካሽ፣ መች ተደፈርሽ አንቺ
ህዝቦችሽም ላቁ ተከበሩ ባንቺ
እናቶችሽ ወልደው፣ ሚስሙ ሚያቅፉብሽ
ጨቅሎች በሃሴት፣ ሚከንፉብሽ
ወጣትሽ በነፃ፣ ሚባትሉ ሚያርፉብሽ
እንዳልነበርሽ ሁሉ
አሁን ከየት መጣ…
Signed lYI ☪ Hamimu
20 May 2021, 20:16 UTC440 viewsread 7 August 2026 Photo
#ክፍል2 ማጥለቂያዉ የተሰኘ እዉነተኛ ታሪክ #ትረካ በ #ኒዛም ከሓድራዎች ዓለም tg ቻናል ብቻ እነሆ #ተለቀቀ ይጋበዙ👍&Share ያድርጉ🙏
Signed lYI ☪ Hamimu
20 May 2021, 20:15 UTC420 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed lYI ☪ Hamimu
20 May 2021, 20:15 UTC427 viewsread 7 August 2026 #እዉነተኛታሪክ
#ማጥለቂያዉ የተሰኘ ክፍል 1ትረካ፦ ተለቀቀ #ኒዛም ከሓድራዎች ዓለም ቻናልን join አድርገዉ በመግባት ትረካዉን በድምፅ ይጋበዙ 👍 እና #Share ያድርጉ፣ ተራኪ ሚፍታህ ኢድሪስ #ኒዛም
👇👇👇✍
👉የመንድር ባለቤት የነበሩ ጎሳዎች የመጥጥ ዉሀ የሚቀዱባት አንዲት ቢእር ጉድጓድ ነበራቸዉ ይባላል፣ ታዲያ እኒያ ሰዎች ዉሀ ለመቅዳት ማጥለቂያዉን ወደ ጉድጓዱ ሲያጠልቁ ሁልግዜ መቅጃዉ ተፈቶ ጉድጓዱስጥ ይቀርና ገመዱን ብቻ እየሳቡ ያወጣሉ፣ ታዲያ ይሄ እንግዳ ተግባር እየተደጋገመ በምን ምክኒያት እንደዚ እንደሚሆን አለማወቃቸዉ የመንደንገጣቸዉ ምንጭ ሁኖ ይሄ የዉሀ ጉድጓድ ሳይሆን የጂን/የአጋንንት ማረፊያ መኖሪያ ነዉ ብለዉ እስከሚሉ ድረስ ያደርሳቸዋል፣…
Signed lYI ☪ Hamimu
4 May 2021, 22:45 UTC426 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @iNayaRecordsPhoto
🎉🎉🎉 🎉🎉 🎉🎉🎉
''የኑር ሰላም'' (በጀበል ላይ)
💫💫💫💫💫💫💫
በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!!!
🌟 አንዋር ፈቂህ (አል-ቡርዳ)
🌟 ፉአድ ሸምሱ (አል-ቡርዳ)
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
ዒናያ ሪከርድስ!
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://www.youtube.com/iNayaRecords
Telegram:
t.me/iNayaRecords
Facebook:
https://www.facebook.com/iNayaRecords
Signed lYI ☪ Hamimu
4 May 2021, 22:45 UTC417 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @iNayaRecordsPhoto
🎉🎉🎉 🎉🎉 🎉🎉🎉
''ከንዙን ሙጦልሰሙ''
💫💫💫💫💫💫💫
አዲስ መንዙማ...
🌟 ኸሚስ ሚሽት 2:00 በዒናያ ሪከርድስ ይጠብቁን !
መንዙማ: ቢላል ፋሪስ (ጡሀ ነቢ)
ግጥም: ኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ
ዜማ: ሸይኽ ሲራጁዲን
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
ዒናያ ሪከርድስ!
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://www.youtube.com/iNayaRecords
Telegram:
t.me/iNayaRecords
Facebook:
https://www.facebook.com/iNayaRecords
Signed lYI ☪ Hamimu
3 May 2021, 23:33 UTC399 viewsread 7 August 2026 t.me/ቢጃሂል_ሙርስላ
የምትሰራው በርግጥ ለአላህ ከሆነ
°አይደክምህም
°አይሰለችህም
°ሀሳብ አታጣም
°ድካም አይሰማህም
ደስታም ብትሆን ከጉያህ አትርቅም ❤️
http://t.me/ቢጃሂል_ሙርስላ
Signed lYI ☪ Hamimu
27 Apr 2021, 21:46 UTC462 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/-PuoEibw4gk
Signed Mubii
12 Apr 2021, 21:49 UTC540 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/o46cuRclrCQ
Signed lYI ☪ Hamimu
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ekrea_jemea. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.