29 Jan 2025, 09:16 UTC≈1,020 views4 reactionsread 7 August 2026 የነገ ህይወታችንን የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ የተግባራዊ እርምጃዎችን እና ስልታዊ ሀሳቦችን በሚከተለው መንገድ ማደራጀት ይቻላል።
---
### 1. ግልጽ የህይወት ግቦችን እና ራዕይን ይግለጹ
- ግቦችን በSMART መርህ ይቀይሩ: የተለየ፣ ሊለካ፣ ሊሳካ፣ ተግባራዊ፣ እና የጊዜ ገደብ ያለው ግቦች ይፃፉ (ለምሳሌ፣ "በሳምንት 4 ቀናት ዮጋ ማድረግ") .
- ራዕይ መግለጫ ይፍጠሩ: "ከ5 ዓመት በኋላ የምፈልገው ህይወት ምን ይመስላል?" በሚል ጥያቄ የራስዎን እሴቶች እና ፍላጎቶች ይገልጹ .
- የቀን ተግባራትን ከራዕይዎ ጋር ያጣምሩ: እያንዳንዱ ውሳኔ ወደ ግብዎች እንዲያመራ የተወሰኑ የእርምጃ ዕቅዶችን ይጠቀሙ (ለምሳሌ፣ "የጊዜ ማትሪክስ" በመጠቀም ትኩረት የሚ…
👍4
20 Jan 2025, 18:55 UTC≈1,020 views2 reactionsread 7 August 2026 ===> Chatgpt እንደ ሰይጣን <=====
ጥያቄ ለ Chatgpt:-
አንተ ሰይጣን ብትሆን እና ሰዎች በህይዎታቸው እንዳይሳካላቸው አድርግ ብትባል ምን ታደርጋለህ?
Chatgpt:- ሲመልስ
ይህ ጥያቄ የስኬት እንቅፋቶችን ለማንፀባረቅ አስደሳች እይታን ይሰጣል።
ሰይጣን “ስኬትን ማበላሸት” ከሚለው አንፃር ቢያስብ የአንድን ሰው እድገትና ስኬታማነት ሊያበላሹ የሚችሉ የሚከተሉትን ስልቶች ሊጠቀም ይችላል።
1....ነገሮችን ማዘግየት፦
አንዳንዲ ተግባራትን ከአቅም በላይ እንደሆኑ የሚያሳስቡ ስሜቶችን መፍጠር ወይም አስፈላጊ ያልሆኑ እንዲመስሉ በማድረግ ማዘግየት እና ተግባራዊ እንዳያደርጉ ማድረግ።
2....ጥርጣሬን እና ፍርሃትን ማስረፅ፦
እራሳቸውን እ…
👍2
17 Jan 2025, 13:31 UTC803 views11 reactionsread 7 August 2026 አይገርምም!!
• የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው።
• ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው።
☞ የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው፡፡
→ «ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።
ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው።
• ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል።
⚫እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው።
በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱ የበሉት ሌሎች ሰዎች፤ ሰንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር ስርአታችን የሚከናወነው በሌ…
👍9❤2
28 Nov 2024, 15:55 UTC889 views1 reactionsread 7 August 2026 File
ሁሉም #forex #traders
መሰረታዊ እውቀትን የያዙበት ምርጥ መፅሀፍ
Simple Trading book
👍1
21 Nov 2024, 04:08 UTC976 viewsread 7 August 2026 File
ስለ Candlestick ብዙ እውቀትን የምታገኙበት መፅሀፍ ነው።
#Join
#Share
Medaresha Forex
19 Nov 2024, 18:04 UTC967 views1 reactionsread 7 August 2026 File
Forex for beginners
የ Simon Jordan እጥር ምጥን ያለ፡ ለጀማሪዎች የ Forex Trading ምንነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ መፅሀፍ ነው።
መዳረሻ Forex
👍1
19 Nov 2024, 17:33 UTC894 viewsread 7 August 2026 ሀሪፍ የ Forex Trading መፅሀፍ ነው።
ከጀማሪ እስከ ስኬታማ፡ traders ይሄን መፅሀፍ ይወዱታል።
Trading in the zone
#Join the channel
መዳረሻ Forex
21 Jul 2024, 16:58 UTC≈1,400 views9 reactionsread 7 August 2026 #ራዕይን_ለማወቅ_የሚጠቅሙ10_ጉዳዮች
ራዕይ እያደገ የሚሄድ ነገር ነው
ራዕይ ከውጭ ወደ ውስጥ የሚገባ ሳይሆን ከውስጥ የሚፈልቅ ነገር ነው።
1. ጥሩ ስነ ልቦና ላይ ስሆን ውስጤ የሚመሰክርልኝ ምንድነው?
2. ስሜቴን የሚቀሰቅስ ነገር ምንድነው?
3. መፍትሔ ለመስጠት የተጠራችሁበት የሚመስላችሁ ነገር ምንድነው?
4. ሌሎች ሰዎች ለውጥ ያመጡበት ነገር እኛን የሚያነሳሳ ነገር ምንድነው?
5. ሌሎች ሰዎች የማይገነዘቡዋችሁ እነርሱ ውስጥ የሌለ ወይም እኛ ጋር ብቻ ያለ ነገር ምንድነው?
6. ከዚህ አለም ካለፍኩ በኋላ በምን አይነት መልካም ተጽዕኖ መታውስ እፍልጋልሁ?
7. በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሳልፍ በውስጤ የማይጠፋው ነገር ምንድነው?
8. ምንም ነገር ሳይከ…
👍7❤2
18 Jul 2024, 06:45 UTC≈1,180 views4 reactionsread 7 August 2026 በሕይወታችን ጎበዝ መሆን ከፈለግን ሰለሁሉም ነገር ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ አለብን፡፡
ለስህተቱ፣ ለውድቀቱም ሆነ ላልተሳካው ነገር የሚወቀስ ሰው ከመፈለግ ይልቅ ሙሉ ሃላፊነቱን የሚወስድ ሰው ከዚያ ሁኔታ የመውጣቱም ሃላፊነት እሱ ጋር እንዳለ ያስባል፡፡
ስለሆነም፣ ሁኔታውን ለመለወጥ የቻለውን ያህል ስለሚጣጣር በሂደቱ ውስጥ ጎበዝ ይሆናል፡፡
Ehsan Motivation
👍4
17 Jul 2024, 20:31 UTC≈1,150 views3 reactionsread 7 August 2026 አንድ ሰው በማጣት ራስህን ካገኘህ አንተ አሸናፊ ነህ ።
ቢያንስ እንደኔ ብዙ ሰው አላጣህም ።
ብቻ እንደመቅረቴ ያገኘሁት ራሴ በለጠ እንጂ ።
👍3
17 Jul 2024, 19:50 UTC≈1,130 views5 reactionsread 7 August 2026 የአንድ ስኬታማ ሰው ቃለ-መጠይቅ እያየሁ ነበር ።
ሰውየው ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ስኬታማ የሆነ አሜሪካዊ ነው።
" You have to be able to see the END before the begining even begins "
" ጅምሩን ከመጀማራችሁ በፊት እንኳን መጨረሻውን የማየት ብቃት ሊኖራችሁ ይገባል ።" ይላል።
ማንም ሰው በህይዎቱ መጨረሻውን አይቶ
ያንን መጨረሻ አምኖና ምስሉን በአይነ-ልቡናው አስቀምጦ ጉዞውን ሲጀምር ስኬታማ ይሆናል እንደማለት ነው።
ውዶች ፦
እናንተስ ስለ ነገ ከዛም ስላለፈ ህይዎታችሁ ምን አይነት ምስል ነው ያላችሁ?
ምንም ምስል በውስጣችሁ ያላስቀመጣችሁስ ምንድን ነው የያዛችሁ?
ህይዎት ከሆነች በአጭሩ በጠዋት ተነስተህ ከቤ…
👍5
27 Jun 2024, 10:50 UTC≈1,050 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ማንበብ ማንበብ ማንበብ
.........
.......
ማንበብ......
አሁንም ማንበብ.....
ወደ ብርሀን.........
👍5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ehsan_motivation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.