17 Mar 2026, 03:23 UTC255 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በሰብአዊ መብት ላይ ችግሮች እየፈጠረ እንዳለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ።
ኮሚሽኑ በተለይም ከጥላቻ ንግግር እና መሠል ድርጊቶች ጋር በተያያዘ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰብዓዊ መብቶች ላይ ችግሮች ሊፈጥር ስለመቻሉ ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ እንደገለፁት፤ ዘመናዊ የሆኑ የህግ ማዕቀፎች ቢኖሩንም የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እየሄደበት ያለዉ ፍጥነት ከነዚህ ማዕቀፎች ጋር አብሮ የሚሄድ አይደለም ብለዋል፡፡
ዋና ኮሚሽነሩ ሲቀጥሉም በእነዚህ ዙሪያ የስትራቴጂክ ፕላኑን ጭምር እንደገና መከለስ የሚያስፈልገዉ እንደሆነ ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነ…
❤3
8 Mar 2026, 05:58 UTC167 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
የቻይና Unitree G1 humanoid ሮቦቶች በቤጂንግ "ቴምፕል ኦፍ ሄቨን" አቅራቢያ የተቀናጀ የማርሻል አርት ትርኢት አቀረቡ።
በ2024 ይፋ የሆኑት የUnitree G1 Swarm ሮቦቶች እንደ ቡጢ፣ እርግጫ፣ መገልበጥ እና መተጣጠፍ የመሳሰሉ እንቅስቃሴዎችን ያለአንዳች መዛነፍ መከወን ችለዋል።
ይህም በIEEE የግምገማ ጥናት ጆርናሎች ላይ ሳይቀር ማረጋገጫ ተሰጧቸዋል።
ይህ ክስተት ቻይና በመከላከያና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ humanoid ሮቦትችን በማምረት ያላትን ቀዳሚነት ያሳያል።
➡️ያሳዩትን ትርኢት ለማየት: Link
❤3
5 Mar 2026, 04:06 UTC152 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Samsung Perplexity AIን መጠቀም ሊጀምር ነው።
Samsung ቀጣይ በሚያወጣቸው Flagship ስልኮች ላይ የPerplexity AIን ቴክኖሎጂ በGalaxy AI ውስጥ እንደሚያካትት ታውቋል።
ይሄ AI በተለያዩ የSamsung መተግበሪያዎች ላይ ማለትም በNotes, በClock, በGallery, በReminder እና በCalendar ውስጥ አብሮ እንደሚሰራ ተገልጿል።
ከSamsung አፖች በተጨማሪ ሌሎች አፖችም ይሄን የAi ቴክኖሎጂ ላይ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
ከዚም በተጨማሪ ልክ እንደ Hey Siri ሁሉ Hey Plex ብለን ስንጠራው ወይም የስልኩን Side Buttons ስንጫን ወዲያውኑ ትዛዝ እንዲቀበል የሚያደርግ ሲሆን Samsung ይሄን ያደረገበትም…
❤2
4 Mar 2026, 10:23 UTC107 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
አማርኛን በታዋቂው የቋንቋ መማሪያ platform Duolingo ላይ እንዲካተት petition የመፈረም ስራ ተጀምሯል።
ቋንቋው Duolingo ላይ መካተቱ አለም አቀፋዊ ተፅዕኖ እንዲኖረውና የትውልደ ኢትዮጵያዊያን ልጆች በቀላሉ እንዲለምዱት ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ ይኖረዋል።
ይህን link በመንካት ትኩረት እንዲያገኝ መፈረም ትችላላችሁ።
https://c.org/jMySGjyNxk
Doulingo ብዙ አለም አቀፍ ቋንቋዎችን በቀላል አቀራረብ የምትማሩበት application ነው።
Play store link: Doulingo
❤2
3 Mar 2026, 05:00 UTC100 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Google messages ስትጠቀሙ ማወቅ ያለባችሁ ቲፓች
1. Pin message
በተጋጋሚ message የምትላላኩትን ሰው ከላይ እንዲቀመጥ pin ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ የምትፈልጉትን ቁጥር ጫን አድርጋችሁ ስትይዙ ከላይ የpin icon በመንካት እስከ 2ዐ ሚሴጆችን pin ማድረግ ትችላላችሁ።
2. Change Swipe actions
ሚሴጅን ወደ ግራ ወይም ወደቀኝ በማንሸራተት (swipe በማድረግ) የተለያዩ ተግባራትን መፈጸም ትችላላችሁ።
በDefault ወደ ግራም ወደቀኝም swipe ስታደርጉት ሚሴጁን archive ያደርግላችኋል። ነገር ግን ይህን በመቀየር የተመቻችሁን ፊቸር ማድረግ ትችላላችሁ።
ለመቀየር Google messages ውስጥ ገብታ…
❤2
2 Mar 2026, 03:45 UTC88 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Side Button
የስልካችሁን Power Button ጫን አድርጋችሁ ስትይዙት Google assistant እንዲመጣ ወይም ወደ Power off menu መቀየር ከፈለጋችሁ።
⚫Google assistant ወይም Bixby ከነበረና ወደ power off menu መቀየር ከፈለጋችሁ
settings — display — side button — Long press — power off menu
⚫Power off menu ከነበረና ወደ Google assistant መቀየር ከፈለጋችሁ
Power በተኑን ጫን አድርጋችሁ ስትይዙት ታች ላይ Side button settings የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል።
እሱን በመንካት ወደ Google assistant ወይም Bixby መቀየር ትችላላችሁ።
❤2
16 Feb 2026, 04:17 UTC128 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Google Docs የቪዲዮ አማራጭ ተካተተለት።
የተለያዩ የዶክመንቴሽን ስራዎችን የምንሰራበት የGoogle online platform Google Docs (docs.google.com) አሁን ደግሞ ቪዲዮ የምንሰራበትን አማራጭ አካቷል።
docs.google.com ላይ ገብታችሁ እነዚህን በሙሉ መስራት ትችላላችሁ።
⚫Google Docs (Word Documentation)
⚫Google sheets (spreadsheet document)
⚫Google Slides (PowerPoint Document)
⚫Google Vides (Video generation)
⚫Google Forms (Forms document)
በዚህ አዲስ የቪዲዮ አማራጭ የተለያዩ የቪዲዮ አይነቶችን imageና voiceove…
❤3
15 Feb 2026, 04:18 UTC112 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
በSamsung በስልካችሁ ካሜራ ፎቶ ስታነሱ ፎቶው ላይ watermark (የራሳችሁ ስም፣ የስልካችሁ ሞዴል ወይም ያነሳችሁበት ቀንና ሰዐት) እንዲኖረው ትፈልጋላችሁ?
ይህን ለማድረግ የስልካችሁን ካሜራ ትከፍቱና የ4 ነጥብ (።) ምልክቱን ነክታችሁ የcamera settings ወስጥ ትገባላችሁ።
ከዛ Watermark የሚል ምርጫ አለ እሱን ከፍታችሁ (በdefault off ነው) የምትፈልጉትን Text፣ ያነሳችሁበትን ቀን ወይም ሰዐት watermark ማድረግ ትችላላችሁ።
ከዛ በተጨማሪ የዋተርማርኩን fontና Alignment መምረጥ ያስችላችኋል።
ነገር ግን ይህ የሚሰራው ከOne UI 5 or Android 13 ጀምሮ ባሉ ስልኮች ላይ ነው።
❤2👍1
11 Feb 2026, 05:40 UTC107 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
Discord ለተጠቃሚዎቹ አዲስ መመሪያ ህግ ይዞ መጥቷል!
በቅርቡ ማንኛውም ተጠቃሚ ግዴታ ዕድሜውን verify ማድረግ አለበት።
Discord ከ( February 9, 2026 ) ጀምሮ በዓለም ዙርያ ላሉ ተጠቃሚዎቹ ትልቅ የSecurity Update እንደሚያደርግ በይፋ አስታዉቋል።
ይሄንም የSecurity Update የሚያደርገዉ ታዳጊዎችን (Teen Level) ከአላስፈላጊ ይዘቶች ለመጠበቅ እንደሆነ ተናግሯል። በዚህም መሰረት ከMarch ወር ጀምሮ ይህ አዲስ መመርያ ህግ ተግባራዊ እንደሚሆን አሳዉቋል።
ስለዚህም ሁሉም የDiscord ተጠቃሚዎች ዕድሜያቸው ከ18 አመት በላይ መሆናቸዉን Face Scan በማድረግ ወይም ID በመላክ ማረጋገጥ አለባቸዉ። ይሄን መመሪያ…
❤1
9 Feb 2026, 04:09 UTC103 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Bitcoin 1 አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ$126K(all time high) ወደ $64K ወርዷል።
አሁን እየተስተዋለ ያለው Geopolitical tensionና የጦርነት ስጋት፣ አሜሪካ በተለያዩ ሀገሮች ላይ የጣላቸው የ100% ቀረጥ፣ የDonald Trum አስተዳደር እየወሰደ ያለው ግልፅ ያልሆነ የcrypto አቋምና የመሳሰሉት ለመቀነሱ እንደምክንያት ይጠቀሳሉ።
✍️የሚጨምር ይመስላችኋል?
❤2
5 Feb 2026, 10:50 UTC116 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Facebook 22 አመት ሞላው።
ታዋቂው የማህበራዊ ሚድያ ፕላትፎርም በብዙዎች ህይወት ዘንድ ጉልህ ሚና የተጫወተው Facebook የተመሰረተው ልክ በዛሬዋ ቀን February 4, 2004 እ.ኤ.አ ነው።
በማርክ ዙከርበርግ መሪነትና በሌሎች 4 የዶርም ጓደኞቹ ትብብር ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ መነሻውን በማድረግ በአሁኑ ጊዜ 3 ቢሊዮን active users ያሉት ትልቅ platform ለመሆን ችሏል።
Facebook በጥሩም በመጥፎም አለማችን ላይ ትልቅ አሻራ ያለው platform ነው።
በፌስቡክ ብዙዎች
⚫የትዳር አጋራቸውን አግኝተው ቤተሰብ መስርተዋል።
⚫ጓደኛ አፍርተውበታል።
⚫የጥበብ ችሎታቸውን አሳይተውበታል።
⚫ቢዝነስ ጀምረው አትርፈውበታል።
⚫ስማቸው ጠፍቶበ…
❤3
4 Feb 2026, 12:36 UTC106 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Notepadd++ በመንግስት ይደገፋሉ በተባሉ ሃከሮች መጠለፉን the hacker news ዘግቧል።
Notepad++ ተወዳጅና ነጻ የtextና source code editor ሲሆን ሰሞኑን በቻይና መንግስት ይደገፋሉ በተባሉ ሀከሮች ተጠልፏል።
ሀክ የተረገው የupdate mechanism ሲሆን update ለማድረግ ሲሞክር malicious ወደሆነ server redirect ያደርጋቸዋል ተብሏል።
በዚህም ምክንያት ተጠቃሚዎች ባለማወቅ malware ዳውንሎድ ያደርጋሉ።
ለጊዜው የNotepad++ website ወደ ሌላ hosting provider migrate የተደረገ ሲሆን የupdate processም ከፍተኛ የsecurity ማረጋገጫ እንዳለው ተገልጿል።
"The attac…
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ET_SEBER_ZENA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.