ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ !

Channel
EOC - Olympics Ethiopia
@EOC_Tokyo2020
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
339subscribers
-9 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001385190492 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EOC_Tokyo2020 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/EOC_Tokyo2020 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 08:14 | 339 | -2 |
| 20 Aug 2026, 08:24 | 341 | -4 |
| 13 Aug 2026, 11:25 | 345 | -3 |
| 6 Aug 2026, 21:31 | 348 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:09 | 348 | first reading |
Engagement
8 posts held, back to 6 January 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 8 posts for this entry, the most recent from 1 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
★ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
★ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በሰርቢያ ቤልግሬድ የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፖዮና ከአለም አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀውን ቡድን አመሰገነ። ምሽቱን በሸራተን አዲስ በተዘጋጀው ፕሮግራ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ተሳታፊ አትሌት አሰልጣኞ ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ★በዚህም መሰረት ወርቅ ላመጡ አትሌቶች 100,000 ብር ላመጡ አትሌቶች 75,000 ነሀስ ላመጡ አትሌቶች 50,000 ለተሳታፊ አትሌቶች 30,000 ብር ተበርክቶላቸዋል ወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበ አትሌት አሰልጣኝ 100,000 የብር አሰልጣኝ 75,000 እና ለነሀስ 50,000 ብር ማበረተቻ ተበረከተ ሲሆን በሻምፒዮናው 2 ወርቅ 1 ብር እና 1…
★በዓለም የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በአንደኝነት በማጠናቀቋ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል። **** በሰርቢያ-ቤልግሬድ በተካሄደው በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ባለድል ያደረጋችሁ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ክብር ይገባችኋል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ። 👉የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ።
★የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በለ53 ወለል ግዙፍ ሕንፃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር)፣ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓም ተመርቋል። ሕንፃው 209.15 ሜትር ርዝመት ቁመት እንዳለው የተገለጸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያቤት፡ ተገንብቶ እስከሚጠናቀቅ አምስት ዓመት ከ11 ወራት ጊዜ መውሰዱም ተነግሯል። አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቶኪዮ 2020 ዝግጅት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አጋር እንደነበር ይታወሳል።
የ2014 የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በድምቀት ተከናወነ። ****************** በዛሬው ዕለት በተካሄደው 21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በወንዶች ★ አትሌት ገመቹ ዲዳ 1ኛ 2ኛ ጌታነህ ሞላ 3ኛ ቦኪ ድሪባ 3ኛ በመውጣት ውድድሩን አሸንፈዋል ። በሴቶች ደግሞ ★ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 1ኛ 2ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሔር 3ኛ አትሌት መልክናት ውዱ ደግሞ በመሆን የ21ኛው ታላቁ ሩጫን በበላይነት አጠናቀዋል።
★በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድናችን በካሜሮን ቆይታው የተሳካ ጊዜን እንዲያሳልፍ እና የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግብ #የኢትዮጵያ_ኦሊምፒክ_ኮሚቴ ይመኛል። ⭕️ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
★ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ★መልካም በዓል! 👉 የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ
Showing the 8 most recent of 8 posts we hold for @EOC_Tokyo2020. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EOC - Olympics Ethiopia” (@EOC_Tokyo2020), 339 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EOC_Tokyo2020.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.