30 Jun 2026, 14:30 UTC240 views1 reactionsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما مِنْ عبدٍ يقولُ في صباحِ كلِّ يومٍ، ومساءِ كلِّ ليلةٍ، بسمِ اللهِ الذي لا يضُرُّ مع اسمِهِ شيءٌ في الأرضِ ولا في السماءِ، وهُوَ السميعُ العليمُ، ثلاثُ مراتٍ، لم يضرَّهُ شيءٌ﴾
“አንድ ባሪያ በሁሉም ቀን ጠዋትና በሁሉም ምሽት (ሌሊት) ላይ ሶስት ግዜ እንዲህ "በአላህ ስም፣ እርሱ (አላህ) ከስሙ ጋር (በስሙ የተጠበቁትን) በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም፡፡ እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው።" ካለ ምንም የሚጎዳው ነገር አይኖርም።”
[ቲርሚዚ (3388) አቡ ዳውዳ (5188) ዘግበውታል]
❤1
Signed حياة 🫀
23 Jun 2026, 19:21 UTC206 viewsread 8 August 2026 የአሹራ ቀን ፆም!
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
በሌላ ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
➲ ዘጠነኛው ቀን እሮብ 17/10/2018
➲ አስረኛው ቀን ሀሙስ …
23 Jun 2026, 03:24 UTC143 viewsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከረመዳን ጾም ቀጥሎ (በላጩ ጾም) የአላህ ወር የሆነው (የሙሐረም ጾም) ነው። ከግዴታ (ፈርድ) ሶላት ቀጥሎ በላጩ ሶላት ደግሞ የሌሊት ሶላት (ተሀጁድ) ነው።
☘ሶሂህ ሙስሊም (1163)
18 Jun 2026, 03:01 UTC130 viewsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ መቶ ከአንድ ጎደሎ (ዘጠና ዘጠኝ) ስሞች አሉት፤ እነሱን (የሀፈዘ) ትርጉማቸውን አውቆ "በተግባር የዋለና" (የለመነባቸው) ሰው ጀነት ገባ።
☘️ሶሂህ አል-ቡኻሪ (2736)
"ጭንቀት ሲኖረን "ያ ረህማን፣ ያ ረሂም"፣ ወንጀላችን እንዲማር ስንፈልግ "ያ ገፋር፣ ያ ተዋብ" እንደምንለው ሁሉ ዱዓችን ምላሽ እንዲያገኝ ስንማጸን "ያ ሙጂብ" (ዱአን ተቀባዩ ሆይ) እያሉ መለመን አለብን።☘️
16 Jun 2026, 16:24 UTC130 views1 reactionsread 8 August 2026 💎 አደብ ሲባል ለንግግር ብቻ አይደለም!
🧥 ለአለባበስም አደብ አለው፤
🚶♂️ ለአካሄድም አደብ አለው፤
☕️ ለአሳሳቅም አደብ አለው፤
🤝 ለመግባባትም አደብ አለው።
፨ማንነታችንን በአደብ እናስውበው!
👍1
12 Jun 2026, 19:02 UTC173 viewsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أخْوَفُ ما أخافُ على أُمَّتِي كلُّ مُنافِقٍ علِيمِ اللسانِ﴾
“በህዝቦቼ ላይ ከምፈራው ሁሉ ይበልጡኑ የሚያሰፈራኝ የምላስ አዋቂ (አንደበተርእቱ) የሆኑ ሙናፊቆችን ነው።”
☘ሶሂህ አልጃሚ፡ 239
10 Jun 2026, 03:34 UTC207 viewsread 8 August 2026 ☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
«የሙስሊም ቀልብ ማለት ያ ከሽርክ፣ ከጥላቻ፣ ከምቀኝነት፣ ከስስት፣ ከኩራት፣ ዱንያንና ከስልጣን ውዴታ የፀዳ የሆነው ነው።»
📚 الداء الدواء ص282.
5 Jun 2026, 18:10 UTC231 views1 reactionsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾
“አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464
❤1
28 May 2026, 05:06 UTC159 views1 reactionsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"የተሽሪቅ ቀናት (ከዒድ ማግስት ያሉ ሶስት ቀናት) የመብያ፣ የመጠጫና አላህን ማውሻ (የዚክር) ቀናት ናቸው።
☘️ሶሂህ ሙስሊም (1141)
❤1
27 May 2026, 14:47 UTC133 viewsread 8 August 2026 نَحْنُ قَوْمٌ لَا نَأْكُلُ حَتَّى نَجُوعَ، وَإِذَا أَكَلْنَا لَا نَشْبَعُ
እኛ ህዝቦች ነን ሳይርበን አንበላም፣በበላንም ጊዜ ሳንጠግብ እናቆማለን።
ረሱልﷺ
😁😁
27 May 2026, 04:36 UTC111 views1 reactionsread 8 August 2026 الحمد لله الذي بلغنا لهذا اليوم
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير 🤍
أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرةً وأصيلًا
❤1
26 May 2026, 19:32 UTC160 views1 reactionsread 8 August 2026 የኔ ሰዎች
ምትደሰቱበት አላህን ማታምፁበት
ዝምድናን የምትቀጥሉበት በዓል ይሁንላቹ
عيدكم مبارك🎉🎉🎉
عيدكم مبارك وكل عام وانتم بخير ❤️❤️
👍1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Deen_diary1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.