Channel name was changed to «Computeck»

Channel
Computeck
@Computersalesjava
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
49subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001383753768 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Computersalesjava |
| Created | Between 1 March 2018 and 18 September 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Computersalesjava |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 18:57 | 49 | -1 |
| 10 Aug 2026, 11:31 | 50 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:20 | 50 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 September 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
@Computersalesjava ላፕቶፓችን_ያለኛ_ፍቃድ_ፍላሽ_ዲሰክ_እንዳይቀበል_ማድረግ_እንዴት_እንደ_ሚቻል_ላሳያችሁ ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰውማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡ ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡ ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡ ከኛ ፍቃ…
#አሪፍ_አፕሊኬሽን_ልጠቁማችሁ ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡ PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የተለያዩ ከስራ ጋር የተያያዘ ወይም የግል ጠቃሚ ዶክመንቶች ይኖራችኋል፡፡ ለምሳሌ፡- ተማሪዎች፡- · ሲቪ · የትምህርት ማስረጃዎች ይኖራችኋል ሌሎቻችሁ ደሞ፡- · መንጃ ፍቃድ · ፓስፖርትና …
#አሪፍ_አፕሊኬሽን_ልጠቁማችሁ ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡ PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የተለያዩ ከስራ ጋር የተያያዘ ወይም የግል ጠቃሚ ዶክመንቶች ይኖራችኋል፡፡ ለምሳሌ፡- ተማሪዎች፡- · ሲቪ · የትምህርት ማስረጃዎች ይኖራችኋል ሌሎቻችሁ ደሞ፡- · መንጃ ፍቃድ · ፓስፖርትና …
#ሞባይል_ስልካችሁ_እየተንቀራፈፈ_ተቸግራችኋል አንድሮይድ ሞባይል ስልኮች ላይ የተለያዩ አላስፈላጊ ፋይሎች፤ካሼ(Cache Files) ፋይሎች እየተከማቹ ሲመጡ እና በቫይረስ ሲጠቁ ፍጥነታቸውን በጣም በመቀነስ እየተንቀራፈፉ አጠቃቀማችንን ይገድቡታል፡፡ ፕሌይ ስቶር ላይ ሞባይል ስልኮችን ፈጣን እናደርጋለን የሚሉ በጣም ብዙ አፕሊኬሽኖች አሉ፡፡ አብዛኛዎቹ የውሸት ናቸው፡፡ እንደውም እነዚህን አፕሊኬሽኖች ዳውንሎድ ስታደርጉ ከአፕሊኬሽኖቹ ጋር ቫይረስ(Adware and Malware) ወደ ስልካችሁ እንዲገባ እድል ይሰጣል፡፡ ስለዚህ ሞባይል ስልካችሁ በጣም እየተንቀራፈፈ ከተቸገራችሁ ስልካችሁ ፈጣን እንዲሆን የሚያደርግ የተረጋገጠለት እውነተኛ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃ…
#ለኮምፒውተራችሁ_የሚሆኑ_ሁለት_አንታይ_ቫይረ_ሶፍትዌሮች_ልጠቁማችሁ @Computersalesjava የኮምፒውተራችሁ ኦፐሬቲንግ ሲስተም የቱንም ያህል ጠንካራ(SECURE) ቢሆንም ኢንተርኔት ስትጠቀሙ በብራውዘራችሁ አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች( Malwares) ወደ ኮምፒውተራችሁ መግባታቸው እና የቫይረሶቹ ተጠቂ መሆናችሁ አይቀሬ ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህን ቫይረሶች ቀድሞ ለመከላከል የሚከተሉትን ማልዌር ማጥፍያ ሶፍትዌሮችን እንድትጠቀሙዋችው እመክራለሁ፡፡አነዚህ ሶፍትዌሮች ለWindows 10 የተሰሩ ናቸው። 1ኛ፡-Addware Anti-Virus free edition This one is a little bit different compared to all others list…
@Computersalesjava @Computersalesjava ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ስጋት_አለብዎ የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ። *#21# ብለው ሲደውሉ ፦ ➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው። ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦ 👌VOICE: Not Forwarded 👌DATA: Not Forwarded 👌SMS:... Not Forwarded 👌SYNC: Not Forwarded 👌ASYNC:Not Forwarded 👌PACKET:Not Forwarded 👌PAD :Not Forward…
በጣም_ጠቃሚ_ሶፍትዌር_ልጠቁማችሁ @Computersalesjava @Computersalesjava Undelete 360 ይባላል፡፡ ይህ ሶፍትዌር ኮምፒውተራችሁ ላይ በስህተት ያጠፋችሁትን (DELETE) ያረጋችሁትን ፋይል ፈልጎ ያመጣል፡፡ Undelete 360 በጣም ፈጣን አልጎሪዝም በመጠቀም በስህተት የጠፉ ፋይሎች ከኮምፒውተራችን ላይ ፈልጎ ፋይሎቹ እንደ ነበሩ አድርጎ መልሶ ያመጣልናል፡፡ Undelete 360 ሶፍትዌር ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ፎልደሮችንም ከጠፉበት አፈላልጎ ያመጣል፡፡ ብትጠቀሙበት ደስ ይለኛል፡፡ ሶፍትዌሪን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፦ https://www.undelete360.com For more info join and invite …
Photo, posted without a caption
ኮምፒውተር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን መጠየቅ አለብን??? @Computersalesjava 1, የ computer brand ይህን ስንመርጥ የኮምፒውተር አይነቱ accessories የማያስቸግር መሆን አለበት። 2, computer generation 3, processor speed most of time expreseed in MHz #, አንዳንድ Computers ((turboboost))) yibalalu.so care full. 5, RAM(random access memory)ምን ያክል ነው,, 4Gb, 8Gb . etc 6, HD ((its Hard Drive)) Some computer have SSD more fast 7, Screen size 14inch,. 15.6inch, 17 inch. F…
የሞባይል ስልክን #operating_System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው .... 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 @Computersalesjava 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 #1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል #2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል #3 . ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል ማስጠንቀቂያ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች - ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ -ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል - ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም - ባት…
ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1) Download.Com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ 2) FileHippo.Com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ Fil…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Computersalesjava. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@Computersalesjava named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Computeck” (@Computersalesjava), 49 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Computersalesjava.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.