Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ

Channel

የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ

@CommunityPVC

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry

619subscribers

+0 since we began measuring on 17 September 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001690075688
TypeChannel
Username@CommunityPVC
CreatedBetween 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded17 September 2026
Last confirmed live17 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/CommunityPVC

Growth

61917 Sept 2026, 16:47 — 619 subscribers17 Sept 2026, 17:22 — 619 subscribers17 Sept 2026, 16:4717 Sept 2026, 17:22
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 618–620 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
17 Sept 2026, 17:22619no change
17 Sept 2026, 16:47619first reading

Engagement

16 posts held, back to 22 June 2026the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 4 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
2,170
Videos
47
Links
267

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 17 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Reaction mix

25 reactions across 8 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 76.0% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
👍1976.0%
624.0%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 8 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 25 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 16 most recent posts we hold, published 22 June 2026 to 4 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

4 Aug 2026, 07:29 UTC279 views4 reactionsread 17 September 2026
Photo

በቀን አንድ ብር ብቻ በመለገስ የሌሎችን ጉድለት መሙላት ይችላሉ! አሁኑኑ ወደ 6400 "A"ን በመላክ ደጋግ ልቦችን ይቀላቀሉ። መልካም ቀን ይሁንልዎት!

👍4

1 Aug 2026, 13:56 UTC261 views5 reactionsread 17 September 2026
Photo

"በጎ ልብ፤ ትንሽ ስጦታ፣ ግዙፍ ዓላማ!" ​በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባህልን በማሳደግ የብዙዎችን ሕይወት በአንድ ላይ መቀየር እንችላለን! ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "የዲጂታል በጎነት" ፕሮጀክት አማካኝነት ማህበረሰባችንን ለመደገፍ የእርስዎ አስተዋፅኦ ከፍተኛ ዋጋ አለው። ​የለውጡ አካል ለመሆን አሁኑኑ ይሳተፉ፣ ወደ 6400 "A" ብለው መልዕክት ይላኩ! መልካምነትዎን በዲጂታል መንገድ ያጋሩ! ​#ዲጂታልበጎነት #6400A #ኢትዮቴሌኮም #የበጎፈቃድአገልግሎት #አዲስአበባ #EthioTelecom #AddisAbaba

👍5

29 Jul 2026, 08:29 UTC445 views5 reactionsread 17 September 2026
Photo

የቅጥር ማስታወቂያ አአ ጤና ቢሮ ሐምሌ 22/2018 ዓም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለኮንትራት ቅጥር ፈላጊዎች Contract Position የሚለውን ሊንክ በመጫን እንዲሁም ለቋሚ ቅጥር ፈላጊዎች Permanent Position የሚለውን ሊንክ በመጫን በስራቸው የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በመመዝገብ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ Contract Position (ለጊዜያዊ የስራ መደብ ) Permanent Position (ለቋሚ የስራ መደብ ) ማሳሰቢያ፡- ለጊዜያዊ የስራ

3👍2

25 Jul 2026, 14:37 UTC338 views2 reactionsread 17 September 2026

ኤካ ኮተቢው አጠቃላይ ሆስፒታል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር ከ200 ሺህ በላይ ዜጎችን ነፃ የሕክምና አገልግሎት ተጠቃሚ አደረገ። አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ የሕክምና ወጪ መሸፈን ለሚቸገሩ በርካታ ነዋሪዎች እፎይታን ሲሰጥ የቆየውና ከ200 ሺህ በላይ ነፃ የሕክምና አገልግሎቶች የተሰጡበት የ11 ቀናት የበጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ዛሬ ተጠናቋል። በጤና ሚኒስቴር፣ በኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል እና በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትብብር የተዘጋጀው ይህ ነፃ የሕክምና አገልግሎት፣ የብዙዎችን የጤና ችግር በመቅረፍና ለዜጎች አስፈላጊውን የሕክምና ድጋፍ ተደራሽ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገልጿል። በማጠናቀቂያ ሥ

👍2

20 Jul 2026, 16:16 UTC533 viewsread 17 September 2026
Photo

የመምህርነት የስራ ቅጥር ምዝገባ ማስታወቂያ! (ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ10/11/2018 ዓ.ም ያወጣው የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ምዝገባ ከዛሬ ማለትም ከ13/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚከናወን ይሆናል፡፡ የመምህርነት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfszWEujUr29knX3mhUsQJfzvosKBGCg7Jw2WznB0EsBMybGQ/viewform?usp=publish-editor

18 Jul 2026, 19:25 UTC389 views2 reactionsread 17 September 2026

የኅብረተሰብ ተሳትፎና የበጎ ፈቃድ ስራዎች የለውጡ እሳቤ በተግባር የተገለጠባቸው መሆናቸው ተገለጸ። አዲስ አበባ| ሰኔ 11/2018 ዓ.ም ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ የኅብረተሰብ ተሳትፎና የበጎ ፈቃድ ውጤቶች የለውጡ እሳቤ በተግባር የተገለጠባቸው ተግባራት መሆናቸውን የአዲስ አበባ የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ወ/ሮ ፀሐይ ኪባሞ ተናገሩ። ምክትል ኮሚሽነሯ ይህንን የገለጹት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያካሄደ በሚገኘው የ2018 ዓ.ም የስራ አፈፃጸም ግምገማ መድረክ ወቅት ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም እና ያለፉት 5 ዓመታት የስራ አፈፃጸም ግምገማ ከሰኔ 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀ

👍2

8 Jul 2026, 13:06 UTC427 views5 reactionsread 17 September 2026

በመዲናዋ በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሀ ግብር 10 ሺህ በጎ ፈቃደኞች አገልግሎት በሚበዛባቸው የመንግስት ተቋማት ይሰማራሉ። በከተማችን የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ የሚከናወኑ ተግባራት በየጊዜው እያደጉ መምጣታቸውን የሚያሳይ "በጎነት በገልግሎት ሰጪ ተቋማት!" የተሰኘ የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ተጀምሯል። ዛሬ በተካሄደው መድረክ፣ አገልግሎት በሚበዛባቸው የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ተሰማርተው ህዝባቸውን የሚያገለግሉ በጎ ፈቃደኞች የስራ ስምሪት ተሰጥቷቸዋል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ይመር ከበደ ለበጎ ፈቃደኞች የስራ መመሪያና አቅጣጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በንግግራቸው "በጎ ፈቃደኞች በሚሰማሩባ

👍32

7 Jul 2026, 18:43 UTC297 views1 reactionsread 17 September 2026
Photo

መንግሥት በቀጣይ 5 ዓመታት 1.5 ሚ. ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱ ተገለጸ የዜጎችን የቤት አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ ቢያንስ 1.5 ሚሊዮን አዳዲስ ቤቶችን ለመገንባት መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ። ሀገሪቱ ባለፉት ሰባት ዓመታት 1.2 ሚሊዮን ቤቶችን መገንባቷን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አዲሱ ግዙፍ ዕቅድ በመንግሥት፣ በግል ዘርፉ እንዲሁም በመንግሥትና የግል አጋርነት (PPP) አማራጮች የሚተገበር መሆኑንና ለዚህ የሚረዳው ፖሊሲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መጽደቁን አብራርተዋል። ይህንን ግንባታ በከተሞችም ሆነ በገጠር በከፍተኛ ፍጥነት ለማሳካት የ3D ቴክኖሎጂን ጨምሮ አዳዲስ

1

22 Jun 2026, 14:48 UTC419 viewsread 17 September 2026

“በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ!” በአዲስ አበባ ከተማ የ2018 ዓ.ም ዐበይት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራሞችና ዝርዝር መርሀ ግብሮች፤ 1) ሰብዓዊና ማህበራዊ አገልግሎት፤ · ቤት ግንባታ መርሀ-ግብር፡- 2500 ቤቶችን በመገንባት ለ12,500 አረጋውያን ፣ አቅመ ደካሞች ፣ አካል ጉዳተኞችን ፣ የሀገር ባለውለታዎች እንዲሁም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይደረጋሉ፤ በቤት ግንባታ ስራ 7,500 በጎ ፈቃደኞችን ይሳተፋሉ፤ · ማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር፡ 8,150 በጎ ፈቃደኞችን ማሳተፍ፤ 205,000 የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ · የትስስር መርሀ ግብር፡- በአንድ ቤተሰብ ለአንድ ሰው የትስስር መርሃ ግብር 33,000 የህብ

Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @CommunityPVC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

CryptoFlash⚡️— blockchain, news, investments
@cryptoflash_news · 243,443
Telegram ranks this channel #59 of 59 here — alongside 58 others — read 17 September 2026

This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የኀብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ” (@CommunityPVC), 619 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/CommunityPVC.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.