ህይወት ምን'ግዜም በጋ እና ክረምት የሚፈራረቅባት መድረክ ናት፤ አስተዋይ ሰው ሁለቱም ወቅቶች በህይወት ራሳቸውን እንደሚደግሙ ስለሚያውቅ ምንም ቢመጣ አይገርመውም፤ ሁሌ ልሳቅ፣ ሁሌም ላልቅስ አይልም። ለመጣው ደስታም ሆነ ሀዘን በቂ መልስ ብቻ እየሰጠ መኖር ይቀጥላል። እሄ ይብዛላችሁ . @Christian_Insight @Christian_Insight
👍1🔥1

Channel
@Christian_Insight
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
239subscribers
+0 since we began measuring on 3 October 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002239182282 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Christian_Insight |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 3 October 2026 |
| Last confirmed live | 15 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Christian_Insight |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Oct 2026, 00:31 | 239 | -1 |
| 8 Oct 2026, 04:20 | 240 | +1 |
| 3 Oct 2026, 22:22 | 239 | first reading |
20 posts held, back to 23 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 25 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
93 reactions across 20 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 48.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 45 | 48.4% | |
| 👍 | 22 | 23.7% | |
| 🔥 | 17 | 18.3% | |
| 🥰 | 8 | 8.60% | |
| 💯 | 1 | 1.08% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 93 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 23 August 2025 to 25 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ህይወት ምን'ግዜም በጋ እና ክረምት የሚፈራረቅባት መድረክ ናት፤ አስተዋይ ሰው ሁለቱም ወቅቶች በህይወት ራሳቸውን እንደሚደግሙ ስለሚያውቅ ምንም ቢመጣ አይገርመውም፤ ሁሌ ልሳቅ፣ ሁሌም ላልቅስ አይልም። ለመጣው ደስታም ሆነ ሀዘን በቂ መልስ ብቻ እየሰጠ መኖር ይቀጥላል። እሄ ይብዛላችሁ . @Christian_Insight @Christian_Insight
👍1🔥1
እግዚአብሔርን ያልፈራ ጥበብ ከንቱና ከንቱ ነው። የሰው ልጅ እውቀትና ክህሎት ከምድር በላይ ቢገዝፍ፣ እውነተኛው የመንፈስ ቅንነትና የእግዚአብሔር ፍርሃት ከሌለው መሰረት የሌለው ቤት ነው። እውነተኛ ጥበብ የሚጀምረው እግዚአብሔርን በማወቅና በመፍራት ነው፤ ያለበለዚያ ግን የምንከምረው እውቀትና የስልጣኔ ማጫወቻ ሁሉ የከንቱነት ስብስብ ሆኖ ይቀራል። @Christian_Insight @Christian_Insight
👍2❤1🔥1
በሕይወትህ ውስጥ አንዳንዴ በሮች የሚዘጋጉት ጥፋት ደርሶብህ ሳይሆን፣ ከዛ በላይ ለሆነ ትልቅ መንገድ ስለተመረጥክ ሊሆን ይችላል። መጠበቅን እንደ ቅጣት ሳይሆን እንደ ዝግጅት ጊዜ ቁጠረው። በጸጥታ ውስጥ የሚደረግ እድገት ሁልጊዜም ዘላቂ ነው። @Christian_Insight @Christian_Insight
❤3👍2
ከገበያው ውጡ ያላችሁበት ገበያ ምን የሚሸጥበት እንደሆነ ስለማታውቁ አብዛኞቻችሁ ያላችሁበት ገበያ ለእናንተ የሚመጥን አይደለም። አያችሁ ይሁዳ መገኘት በሌለበት ገበያ ተገኝቶ ነው ክርስቶስን ሽጦ የወጣው። መሸጡ የማይገባ እንደሆነ ተረድቶ ለመመለስ እና ክርስቶስን ለማስመለስ ቢመለስም እሺ ብለው አልመለሱለትም ነበር። እናንተስ የትኛው ገበያ ውስጥ ነው ያላችሁት ? ምናልባት ክርስቶስ የሚሸጥበት ገበያ ቢሆንስ ? አሁን አንድ ነገር አድርጉ ያላችሁበትን ገበያ ተመልከቱ። ምድር ክርስቶስን ለሚሸጥ ትልቅ ጥቅምና ቦታ ትሰጣለች። ምናልባት የተሰጠን ትልቅ ቦታ የተሰጠን ክርስቶስን በዚያ ቦታ ላይ አስጥሎን ቢሆንስ ? ክርስቶስ የሚሸጥበት ገበያ በተለምዶ የሚሞቅና የ…
❤4🥰2👍1
በእግዚአብሔር የታመነችን ፣ ስንፍናን የናቀች አይኖቿን ከሁኔታዎች እና ከከበቧት ችግሮቿ አንስታ ወደ አምላኳ ያደረገችን ሴት ማንም እንደፈለገ አይሰብራትም እንዳሻዉም አያታልላትም ምክንያቱም እግዚአብሔር ለመንገዷ መሪ ለእግሮቿ መብራት ለልቧም ብልሀት እና ሞገስ ነዉ። @Christian_Insight @Christian_Insight
❤4🔥2👍1
ሰው ካከበረው እግዚአብሔር ያከበረው እጅጉን ይበልጣል፤ ሰዎች በሁኔታዎች ይቀየራሉ፣ እንዳስቀመጥክ ላታገኛቸው ትችላለህ። የሰው ልጅ ሸምበቆ ነው ተደግፈኸው የሆነ ቀን ሊቀነጠስ ይችላል። ሙሉ እምነትህን እግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርገው! እግዚአብሔር አያሳፍርህም። ሞገስና ጌጥ ፡ ክብርና ዝና ፡ መካሪና ወዳጅ ፡ አጋዥና መሪ ፡ እናትና አባት ፡ ጓደኛና አድማጭ ይሆንልሃል ❤ @Christian_Insight @Christian_Insight
👍3🥰2❤1
🍀 ይህ ይህወት እግዚአብሔር በቸርነቱ የሰጠን ነው። 🍀 የሕይወት ዋጋዋ ስንት ነው ? ዋጋው ያኖረን ቸርነቱ ነው። እስትንፋሳችን በአፍንጫችን ላይ የተንጠለጠለች ፣ ለመሄድ የተዘጋጀች ናት። እስትንፋሳችንን በአፍንጫችን ያሳደረልን ፣ ያዋለልን ጌታ ቸር ነው። ይህን ቸርነቱን ማጣጣም ፣ ማመስገን ፣ መመስከር ይገባል። 🍀 በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። @Christian_Insight @Christian_Insight
❤4👍1🔥1
"ቍጣው ለዐጭር ጊዜ ነው፤ ቸርነቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ ነውና፤ ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣ በማለዳ ደስታ ይመጣል።" (መዝሙር 30:5) 🍀 እግዚአብሔር የመጽናናት ሁሉ አምላክ ነው በመሆኑ ከማንም በላይ የሚያፅናናን እርሱ ነው። 🍀 ኀጢአታችንና ዐመፃችንን በከባድ ሁኔታ ቢቀጣም ይህንን የሚያደርገው ለመልካም ነው። ቁጣው ለዐጭር ጊዜ ቢሆንም ከዚያ ተከትሎ ደስታ ይመጣል። እግዚአብሔር እየገሠጻችሁ ከሆነና የኀጢአትን መዘዝ እየተቀበላችሁ ከሆነ ተስፋ አትቁረጡ። 🍀 ማለዳ ይመጣል፣ ጎህ ሲቀድም የእግዚአብሔር ጸጋ ይመጣል። ይህ ልንጠብቀው የሚገባው ተስፋ ነው። 🍀 አባት የሚወደውን ልጅ ስለሚወደው ይቀጣል እግዚአብሔርም እንዱሁ ያደርጋልና ቅጣቱን…
❤3👍1🔥1
ልካችንን እንወቅ በእጃቸው እንዲገባ የሚፈልጉትን ነገር ከአላማቸው አንፃር የቃኙና ልካቸውን የሚያውቁ ሰዎች በዚህ ምድር ላይ ያላቸውን ዓላማና ግብ በሚገባ አውቀውና አገናዝበው ለዚያ አላማቸውም ምን እንደሚያስፈልጋቸው ለይተው የተደላደሉ የተመቻቹ ሰዎች ናቸው። ልክህን ስታውቅ ተለክተህ እንደተፋለህ ልብስ ሁሉ አስተሳሰብህም ሆነ ምኞትህ በአንተ አቅም መመጠኑን ያሳይሃል። ልክህን እወቅ ሲባል ቀላል ንግግር አይደለም። በልክህ መኖር፣ በልክህ መመላለስ ፣ በልክህ ማሰብ፣ በልክህ መብላት፣ በልክህ ማውራት የመጠንህንና የአቅምህን ልኬት ያሳይሃል። በልክህ ባሰብክ ቁጥር ጭንቀትን መቀነስ ትችላለህ ከአቅምህ በላይ ባማይመለከትህ፣ በማያገባህ ነገረ ያሰብክ እንደሆነ…
❤2👍1🔥1
ማንንም አልሰማም 💪 እናገራለሁ ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው! አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅህና በእቅድ መመራትህ...እነዚህ ነገሮች ሲቀየሩ እመነኝ መንፈሳዊ ህይወትህ ፣ አስተሳሰብህ ፣ የፀሎት ህይወትህ ፣ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት እና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ስለዚህ ነገሮቹን ከመቀየርህ በፊት እራስህን ቀይር። ምርጡን ማንነትህን ቀድመህ ገንባውና ጨርስ። ይህ ያልሆነ እንደሆነ የገነባኸውን ቤት በእጅህ ታፈርሰዋለህ። መሰረቱ አንተ ነህ ሌላው በአንተ ላይ የሚታነፅ ነው። አንተ ካልጠነከርክ ፡ ካልበረታህ መቼም የምትፈልገውን ኑሮ አትኖር…
❤1👍1🔥1
በኢየሱስ... "ህይወት ትርጉም የሚያገኘው በእየሱስ ውስጥ ራሳችንን ማየት ስንጀምር ነው። የተፈጠርንለትን ዓላማ ማግኘት የምንችለው ወደ እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ መቅረብ ስንጀምር ነው። ፀሎት እኛ ጋር ድርግት ሳይሆን ህይወት (life style) መሆን ሲጀምር ስጦታውን ትተን ሰጭውን ራሱን መፈለግ ስንጀምር ያኔ የህይወታችንን ዓላማ ማግኘት እንጀምራለን። መንፈስ ቅዱስ አባትሽ ነው የሩቅ ሰው አታድርጊው ይወድሻል ዕለት ዕለት ሊያወራሽ ይፈልጋል። እውነት ነው እሱ አብሮን እየኖረ ነው እሱ አብሮሽ እየኖረ ነው ማለት ግን አንቺ አብረሽው እየኖርሽ ነው ማለት አይደለም ቅረቢው አውሪው ይህንን ካደረግሽ እርግጠኛ ነኝ ዳግመኛ ህይወት ይደብራል የሚል ቃል ከአንደበትሽ አ…
🔥3❤1👍1
እራቁታችንን መጥተናል እራቁታችንን እንመለሳለን። @Christian_Insight @Christian_Insight
❤4👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Christian_Insight. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“CHRISTIAN INSIGHT” (@Christian_Insight), 239 subscribers as measured 15 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Christian_Insight.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.