📖 የቁርኣን ግብዣ 🔖 ሱረቱ አል አሕዛብ ከቁጥር 20 —27 🎙 ሸይኽ ሳላህ አል ቡደይር

Channel
Burhan Tube
@Burhantube
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
349subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001159389827 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Burhantube |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Burhantube |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 06:54 | 349 | -1 |
| 6 Aug 2026, 21:18 | 350 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:30 | 350 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🔖 የእያንዳንዷ እስትንፋሳችን እንቅስቃሴ አየር ወደ ውስጥ ማስገባትንና ማስወጣትን የያዘ ሲሆን አንዱ ሌላውን ያለ ማቆም ይከተላል። 🔖 ይህ ሂደት በተፈጥሮ ያለኛ ቁጥጥር ወይም ንቃተ ህሊና ረቂቅ በሆነው በአላህ ችሎታ የሚካሄድ ነው ። በህይወት ለመቆየትም ምክኒያት ነው። በእያንዳንዷ እስትንፋሳችንም ህይወታችን ይራዘማል። ነገር ግን ይህ ሂደት አንድ ቀን የጊዜ ገደቡ ሲያበቃ ይቆማል። 📌 ትልቁ ጥያቄ ግን❓ 🔖 ያኔ የመጨረሻ እስትንፋሳችን ላይ ቀልባችን በምን ሁኔታ ላይ ትሆን ይሆን የሚለው ነው❓ 👉 መጨረሻችንን ለማሳመር የዛሬ መስተካከላችን ሰበብ ይሆናልና በተቻለን አቅም በቁርኣንና በሐዲስ የመጡልንን ህግጋት በመተግበር ላይ እንበርታ ✍ አቡ ማሪያ ቢ…
💎 በንግግሮቻችን ላይ አደራ 2⃣ 📌 በአሁን ጊዜ በሰዎች መካከል( ቀልድ/ ጆክ) በማለት የሚታቀው የውሸት ቅርንጫፍ ተሰራጭቷል 📌 እሱም አንዳንድ ሰዎች መሰረት የሌላቸው ወሬዎችን ከልብ ወለድ በመፍጠር ከተለያዩ ግለሰቦች ብሄሮች ወይም የሰዎችን አገር በማንሳትና ቀልዶችን በመፍጠር የሚፈጸም ተግባር ነው። 📌 ይህም ሰዎችን ለማሳቅ ሲባል የሚደረግ ሲሆን እርሱም በሸሪዓችን በጥብቅ የተከለከለ ጸያፍ ተግባር ሲሆን ሀሜትንና ውሸትንም በአንድ ላይ መቀላቀልና መሰብሰብ ነው ሚሆነው። 📌 በእርግጥም በዚህ ላይ ከነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) ታላቅ የሆነ ዛቻ መጥቷል 🛑 ነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፡ - «ويل للذي يحدث بالحديث ل…
💎 በንግግሮቻችን ላይ አደራ 📌 ስንት ሰው አለ መሰላችሁ ሰውን ለማሳቅ ብሎ ጥቂት ቃላትን ብቻ ተናግሮ (ፅሁፎችን አስፍሮ) ጀሃነም እጣው የሚሆን። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ ንግግሮቻችን ተመዝጋቢ እንደሆኑና ለርሱም የተመደቡ መላእክት እንዳሉ ይነግረናል {مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ}سورة ق18 {ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡}ቃፍ ፡ 18 📌 በተጨማሪም ይህን ታላቅ ሃዲስ በደንብ ልብ እንበል እናስተውል !! ቡኻሪና ሙስሊም ከአቡ ሁረይራ(ረድየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) ይዘው እንዳስተላለፉት ፡…
💎 መልካም ጓደኛ ይኑረን ወጣቶች በጓደኞቻችን ተፅዕኖ ስር የመውደቅ እድላችን ሰፊ ነው። ጓደኞቻችን መጥፎ ከሆኑ የኛም ማንነት የእነርሱን ማንነት ነው ሊመስል የሚችለው። ስለዚህ መጥፎ ጓደኛ አሏህን ወደ ማመፅ እንጅ ወደ ኸይር ነገር ስለማይመራ የኛ ምርጫ አሏህን የሚታዘዝ ፣ የከለከለውን ነገር የሚከለከል ፣ መልካም ነገር እንድንሰራ የሚያበረታታን መሆን ይኖርበታል። ✍ አቡ ማሪያ ቢን ሐቢብ
Live stream finished (13 seconds)
Live stream started
💎 የቁርኣን ግብዣ 📖 ሱረቱ አንነምል 🎙 ቃሪእ ኻሊድ ዐብዱልካፊ http://t.me/Burhantube
ሱረቱ አል ከህፍ ቃሪእ አነስ አል አማዲ http://t.me/Burhantube
የቁርኣን ግብዣ ከኢሻእ ሰላት ቅጂዎች http://t.me/Burhantube
🎧 ቢድዓን ለመገንዘብ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🍂 ቢድዓን በተመለከተ ለ "መውሊድ" መፅሓፍ ጥር 5/2008 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቀረበ ምጥን ምላሽ @ustazilyas
💎 የቁርኣን ግብዣ 📖 ሱረቱ አል ከህፍ 🎙 ቃሪእ ተውፊቅ አስሷኢግ http://t.me/Burhantube
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Burhantube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Burhan Tube” (@Burhantube), 349 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Burhantube.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.