1 Sept 2026, 11:49 UTC≈1,440 views33 reactionsread 3 September 2026 Photo
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ሀገር ዓቀፉን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል።
በዚህ አጋጣሚ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በመጪው 2019 ዓ.ም. ት/ት ዘመን ቦንጋ ዩኒቨርሲቲን ምርጫችሁ እንድታደርጉ ግብዣችንን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።
በአረንጓዴው ወርቅ መፍለቂያ የሚገኘው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በጉምቱ መምህራኖቹ እና በተደራጀ የቤተ-ሙከራ እና ቤተ-መጽሐፍቱ ያላቸውን ብቃት በመግለጽ ነው።
ከምንም በላይ ከጽንሰ ሀሳብ ባሻገር ለተግባራዊ ትምህርት ቅድሚያ የሚሰጠው ዩኒቨርሲቲያችን በጤና ሳይንስ ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፣ በህግ ፣ በቴክኖሎጂ እንዲሁም በግብርናና ተፈጥሮ ሀ…
❤24🤩8👍1
20 Aug 2026, 16:16 UTC≈4,080 views29 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤29
18 Aug 2026, 18:56 UTC≈4,330 views49 reactionsread 3 September 2026 Photo
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ኤፍ ኤም 92.1 ከተቋቋመ አጭር ጊዜ ቢሆንም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የባህል እና ሳይንስ ተቋም /ዩኔስኮ/ያወጣውን Expression Of Interest /EOI/ For Community Radio Partnership የፕሮግራም ይዘት ውድድር ማሸነፍ ችለናል።
በመሆኑም በቀጣይ በወጣቶች ፣ በሴቶች እንዲሁም በጤና ላይ መስራት የሚያስችለንን መርሀ-ግብር የምናጠናክርበትን አቅም ይፈጥርልናል።
በመሆኑም ለፕሮግራም አዘጋጅ ፣ አቅራቢ እና የሬድዮ ዝግጅት አስተባባሪ የመሳሰሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በቀጣይ የምናገኝ ይሆናል።
ከዚህም ባሻገር የበለጠ ፕሮግራሞ…
❤33👍14🏆2
13 Aug 2026, 14:37 UTC≈4,940 views16 reactionsread 3 September 2026 Photo
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለቦንጋ ከተማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወጣቶች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
:::::::::::::: ነሀሴ 07/2018 ዓ.ም::::::::::::::::
ስልጠናው በህይወት ክህሎት ፣ ውጤታማ አመራርነት እና የአደዛዥ ዕፅ ተጠቂነት የሚሉ ርዕሶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።
መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መማ/ማስ/ምር/ቴክ/ማህ/አገ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ልዩ ረዳት መ/ር ጌትነት ገ/ሚካኤል የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ከፍተዋል።
መ/ር ጌትነት በመልዕክታቸው እንደገለፁት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የክረምት በጎ ተግባራት ያከናወናቸውን ዘርፈ ብዙ ተግባራት በዝርዝር ገልፀዋል።
የዛሬውም ስልጠና በተለይ ወጣቶችን መሠረት ባደረገ መልኩ ሲያ…
❤15🥰1
12 Aug 2026, 12:20 UTC≈3,360 views16 reactionsread 29 August 2026 Photo
የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር የሁለተኛው ክፍል እና የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄደ።
::::::::::::::ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም::::::::::::::
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር ከሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ተግባራት ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል።
በዛሬው የመጨረሻ ቀን መርሀ-ግብር የአንዲት በጥልቅ ድህነት ውስጥ ያለች ሴት የስምንት ልጆች እናት በቦንጋ ከተማ ልዩ ስሙ በሚሽን ሰፈር አካባቢ የቤት እድሳት መርሀ-ግብር በማስጀመር ነበር።
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) በመርሀ -ግብሩ ማስጀመሪያ ወቅት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ክቡር ፕሬዝዳ…
❤10👍6
12 Aug 2026, 08:01 UTC≈1,020 views7 reactionsread 13 August 2026 Photo
Call for Graduate Program Applications (MSc, MA & PhD)
Academic Year: 2019 E.C. (2026/2027 G.C.)
Bonga University is pleased to invite applications from qualified candidates for admission to its Master's and Doctor of Philosophy (PhD) degree programs across colleges for government-sponsored and self-sponsored candidates using https://www.bongau.edu.et/pg.php
Application Period
From: 11 August 2026 G.C. (05 Nehase …
❤7
11 Aug 2026, 17:35 UTC≈1,260 views8 reactionsread 13 August 2026 Photo
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ተግባር መርሀ-ግብር የመጀመሪያው ክፍል ተጀመሯል።
::::::::ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም:::::::::::::
የመርሀ-ግብሩ የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ በይፋ ሲጀመር የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤሬገኖ (ዶ/ር) ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ፕርግራሙን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የአረንጓዴ አሻራ ፣ የደም ልገሳ እንዲሁም ሰብዓዊ ድጋፍ (ለሆስፒታሎች አልጋ እና መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ) ተግባራት ዛሬ እንደሚከናወኑ ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።
ክቡር ፕሬዝዳንቱ መልዕክታቸውን ቀጥለው የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ ይኖራታል ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲያችን ደግሞ በተፈጥሮ ሀብት የታደለ አካባቢ እንደመገኘቱ ዛሬ …
❤8
7 Aug 2026, 10:19 UTC≈2,440 views21 reactionsread 13 August 2026 Photo
Bonga University Academic Leaders Attend International Environmental Seminar in China.
::::::::::::::August 2026 :::::::::::::::
Academic leaders from Bonga University recently completed a 21-day international training program, "Seminar on Environmental Pollution Prevention and Control for Developing Countries," hosted by China’s Biogas Institute of the Ministry of Agriculture and Rural Affairs (BIOMA).
…
❤21
4 Aug 2026, 17:01 UTC≈2,330 views25 reactionsread 11 August 2026 Photo
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለክረምት ተማሪዎች የዲጂታል ክህሎት ስልጠና ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተከናወነ።
::::::::::::::ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም::::::::::::::::
በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መማ/ማስ/ምር/ቴክ/ስር/ማ/አ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ከለለው አዲሱ(ዶ/ር) ናቸው።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ ተማሪዎችን የእንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ ጊዚያቸውን በአግባቡ በመጠቀም ውጤታማ የት/ት ጊዜ እንዲያሳልፉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ E-Learning ዳይሬክተር በሀይሉ ገማሪያም(ዶ/ር) ስለክረምት ተማሪዎች ዲጂታል ስልጠና አስፈላጊነት እና ስለሚወስዷቸው ኮርስ ዙሪያ ለተማሪዎች አብራርተ…
❤15👍10
2 Aug 2026, 18:41 UTC≈2,580 views11 reactionsread 11 August 2026 Photo
Bonga University Attends 3rd ACUE General Assembly in Kebridehar.
::::::::::::::August 2/2026:::::::::::::::::::::::::
Bonga University, led by President Dr. Degela Ergano, joined leaders from 21 higher education institutions and MOE officials at Kebridehar University for the 3rd General Assembly of Comprehensive Universities (ACUE).
Under the theme "The Need for Increased Collaboration for Greater Impac…
❤11
30 Jul 2026, 16:42 UTC≈3,540 views8 reactionsread 11 August 2026 Photo
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ቡና ላይ ያተኮረ ግዙፍ የምርምር ፕሮጀክት መነሻ ሀሳብ ለውይይት ቀረበ።
::::::::::::::::::ሀምሌ 23/2018 ዓ.ም::::::::::::::::
የቡናን ምርታማነት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተቀናጀ ሁሉን ዓቀፍ ምርምር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከአ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር መነሻ ሀሳብ ቀርቧል።
መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የመማ/ ማስ/ ምር/ እና ማህ/ አ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ከለለው አዲሱ (ዶ/ር) ተመራማሪዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ነበር።
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአስ/ር ቦርድ አባል እና የምርምር ፕሮጀክቱ ከፍተኛ ተመራማሪ እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሉሊት ጥላሁን (ዶ/ር) የምርምር ፕሮጀክቱን አስመልክቶ…
❤8
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @BongaUniversityCommunication. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.