29 Sept 2026, 17:00 UTC102 views1 reactionsread 4 October 2026 Forwarded from @DinkHubPhoto
Grow your social media faster with Dink Promotion. 🚀
Followers, likes, views, comments, Telegram members and more - all in one place with simple ordering and fast delivery.
📲 Start here: @DinkPromotionBot
Dink Promotion - Simple growth. Better reach.
❤1
25 Aug 2026, 17:35 UTC335 views1 reactionsread 4 October 2026 Photo
Mister Andoni 👋🔥
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
❤1
10 Jun 2026, 22:29 UTC779 views1 reactionsread 4 October 2026 Photo
ለሚቀጥሉት 30 ቀናት እንቅልፍ የሚባል ነገር የለም። 🤩
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
❤1
20 May 2026, 13:17 UTC≈1,220 views2 reactionsread 4 October 2026 Photo
ማንቸስተር ዩናይትድ ለዲዮጎ ዳሎት አዲስ የተሻሻለ የረጅም ጊዜ ውል እያዘጋጀ ነው።
ማይክል ካሪክ ተጫዋቹ ከሪያል ማድሪድ፣ ከባርሴሎና እንዲሁም ከባየር ሙኒክ የማስፈረም ፍላጎት ቢኖረውም እንዲሸጥ እንደማይፈልግ ግልጽ አድርጓል።
- GraemeBailey
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
❤2
20 May 2026, 09:09 UTC≈1,020 views2 reactionsread 4 October 2026 Photo
በርንማውዞች ከፈረንሳይ 2ኛ ዲቪዥን ከሎሬንት ነበር ያስፈረሙት ... አምና ገና በ 18 አመቱ በ 32 ጨዋታ 23 ግቦችን ማስቆጠር ችሎ ነበር።
ዘንድሮ ገና በመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ዘመኑ 13 ግቦችን ከመረብ ማዋሀድ ችሏል የ 19 አመቱ ፈረንሳዊ ታዳጊ ኮከብ ኤሊ ጁኒየር ኤሪክ አናቶል ራይንሃ ክሩፒ 💫
የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች መባል አይገባውም ???
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
❤2
24 May 2025, 05:38 UTC≈3,590 views24 reactionsread 4 October 2026 Photo
ስኮት ማክቶሚናይ ማን ዩናይትድን ከለቀቀ የመጀመሪያ ዋንጫውን አሳክቷል። 🏆🏴
@Bisrat_Sport433_et
@Bisrat_Sport433_et
❤13👍11
21 May 2025, 10:07 UTC≈3,440 views8 reactionsread 4 October 2026 Photo
ታሪክ እራሱን በተለየ መልኩ ይደግም ይሆን? 👇
ጆዜ ሞሪንዮ የመጀመሪያውን የአውሮፓ ዋንጫ ድላቸውን ያሳኩት በMay 21, 2003 እ.ኤ.አ ነበር።☑
ይህን ሲያሳካ ጆዜ 40 አመት ከ3 ወር ከ25 ቀናት እድሜ ላይ ነበር☑
ዛሬ May 21, 2025 ላይ ሩበን አሞሪም የ40 አመት ከ3 ወር ከ24 ቀናት እድሜ ላይ ይገኛል። (የ1 ቀን ልዩነት ብቻ)☑
በጆዜና በአሞሪም መሃከል የ22 አመታት የእድሜ ልዩነት አለ።☑
ጆዜ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊጉን ባሳካበት በ2003 እና ሩበን አሞሪም የአውሮፓ ሊግ ዋንጫውን ለማሳካት ዛሬ በሚፋለምበት ጊዜ መሃከልም የ22 አመታት ልዩነት አለ☑
የዚህ ግጥምጥሞሽ ምሉእነትን ለማጽደቅ እነሆ ሩበን አሞሪም በሳንማሜስ ከትሟል
@B…
❤3👍3👎2
21 May 2025, 06:02 UTC≈2,930 views3 reactionsread 4 October 2026 Photo
#ማጠቃለያ
➜ የቡድን ዜና
• ቶተንሀም ሆትስፐር ፦
በባለሜዳዎቹ ቶተንሀም ሆትስፐር በኩል በቅርብ ሳምንታት ሁለት መጥፎ የቡድን ዜናዎች የተሰሙ ሲሆን አማካዩ ጀምስ ማዲሰን እና የቀኝ መስመር አጥቂው ዳያን ኩሉሴቭስኪ ከዛሬው የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ውጪ ናቸው።
ሌላኛው ሉካስ በርግቫልም ከዚህ ጨዋታ ውጪ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በMatch Fitness ማጣት እየተቸገረ ያለው ሶን ሂዩንግ ሚን ዛሬ ወደ ቋሚ አሰላለፍ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ ስታንዳርድ አስነብቧል ፦
• ቪካሪዮ ፣ ፔድሮ ፖሮ ፣ ሮሜሮ ፣ ቫንዴቨን ፣ ኡዶጊ ፣ ብሬናን ጆንሰን ፣ ቤንታንኩር ፣ ቢሱማ ፣ ሶን ፣ ሶላንኬ እና ሪቻርልሰን ተጠባቂው የስፐርስ ግምታዊ አሰላለፍ ነው።
• ማንቸስተ…
👍2❤1
20 May 2025, 19:56 UTC≈2,080 views4 reactionsread 4 October 2026 Photo
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ አማድ ዲያሎ፣ ሌኒ ዮሮ እና ሃሪ ማጉየር በሩበን አሞሪም የማይተኩ ተብለው ተጠርተዋል።(TimesSport)
@Bisrat_Sport433_et
@Bisrat_Sport433_et
👍3❤1
20 May 2025, 19:42 UTC≈1,920 viewsread 4 October 2026 Photo
የሪያል ማድርዱ አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፍሎሪያን ዊርዝን ክለቡ እንዲያስፈርሙለት ይፈልጋል!
@Bisrat_Sport433_et
@Bisrat_Sport433_et
20 May 2025, 09:57 UTC≈1,870 views1 reactionsread 4 October 2026 Photo
የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች idol ምርጫ !
@Bisrat_Sport433_et
@Bisrat_Sport433_et
❤1
18 May 2025, 12:29 UTC≈2,070 views3 reactionsread 4 October 2026 Photo
ማንቸስተር ዩናይትድ በቪክቶር ጂኦኬሬሽ ላይ ያለው ፍላጎት አሁንም እንዳለ ነው። የሚፈጠረውን በቀጣይ ጊዜያት የምንመለከተው ይሆናል።
(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)🎖
@Bisrat_Sport433_et
@Bisrat_Sport433_et
👍3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Bisrat_Sport433_et. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.