21 May 2023, 13:20 UTC504 viewsread 10 August 2026 ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
"ፃድቃኔ ማርያም ልትመረቅ ነው"
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓልና የቤተክርስቲያን ምረቃ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ማህበራችን ፈለገ እንድሪል መንፈሳዊ የጉዞና ሐዋርያዊ ተልዕኮ ማህበር ወደ ታላቋ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም አቅምን ያገናዘበ ታላቅ ጉዞ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
⏩⏩ የጉዞ ቦታ ፦ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም
⏩⏩ የጉዞ ቀን ፦ ግንቦት 20_21
⏩⏩ የጉዞ መነሻ ሰዓት ፦ 12፡00
⏩⏩ የጉዞ መነሻ ቦታ ፦ ሸጎሌ ሩፋኤል ፣ አዲሱ ገበያ፣ ስድስት ኪሎ፣ መገናኛ ፣ ላምበረት ፣ ጣ…
Signed Bamlak 🤨😎
Channel photo updated
7 Feb 2023, 18:48 UTC295 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @memekegnagar
http://elaborationentrust.top/2c63WkdqX1QGB1x0UilQD0UdVAF4LH4SbAQZeFM-FFpeMRMmcRklG1glDm8IRBsYUxM5AAMkTgwAEgY1eF4eXiYN&p=rnvatg&_mi1675795198730
Signed Bami😈👊🔥
7 Feb 2023, 16:17 UTC277 viewsread 10 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Bami😈👊🔥
5 Feb 2023, 19:54 UTC212 viewsread 10 August 2026 ነገ ጥቁር ⚫በመልበስ አንድነታችንን እናሳይ Ortodoxsawyan
ቢያንስ ለ 20 ሰው Share Enadrge ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ❤
Signed Bami😈👊🔥
4 Feb 2023, 17:43 UTC244 viewsread 10 August 2026 Video
Ehte bians le 10 sew yehn melekt lakiw eshi
Signed Bami😈👊🔥
7 Jan 2023, 03:37 UTC185 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @bamixokingPhoto
"በቅዱስ ገብርኤል ብስራት ያለዘርአብሲ ከድንግል ማርያም ሲወለድ ሁሉ ያለዉ አንዳች ያልጎደለበት በሰማይ በእጅ ያልተሰራ ግዛት ያለው እርሱ ምንም እንደሌለው በከብቶች በረት "
🎂 "መልካም ልደት"🎂
🙏መልካም በአል 🙏
❤ Bami❤
Signed Bami😈👊🔥
21 Sept 2022, 19:41 UTC195 viewsread 10 August 2026 ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ እያልን እንደተለመደው ማህበራችን ፈለገ እንድሪል መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በአይነቱ ልዩ የሆነ የአዳር ጉዞ ወደ ታላቁ የጅሩ አርሴማ ገዳም አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
በጉዟችን ላይ የምንጎበኛቸው ቦታዎች፦
⏩⏩ አቡነ ቀውስጦስ ገዳም (አፈራቸው 40 ቀን ያልሞላው መቃብር ላይ ቢነሰነስ ሲዖልን አያይም)
⏩⏩ ጨለሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ (ፀበል ቦታው ከዓመት ዓመት ፀሀይ ስለማያገኝ ነው ስያሜው የተሰጠው)
⏩⏩ ሞቶሎሚ ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ (አቡነ ተክለሀይማኖት በንብ ቀፎ የተጣሉበትና ቅዱ…
Signed Bami
10 Sept 2022, 18:49 UTC136 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @bamixoking
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለእንቁጣጣሽ በዓል በሰላም በጤና አደረሠን አደረሳችሁ።
ሰናይ በዓል ይሁንልን።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለብርሃነ ቅዱስ ዮሐንስ።
ሠናይ በዓል ለኩልነ።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለሐገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን።
በድጋሜ ሠናይ በዓል!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
😍የእናተው ወንድም በአምላክ😘😊
Tg @Djbamixo
Instagram@bami_xo
Tiktok@xo_bami
@bamixoking
@memekegnagar
Signed Enate 😥
6 Sept 2022, 19:59 UTC121 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @bamixoking
❣በእንተ❤️❤️❤️ፍቅር❣
❣ ❣
❣ ❣
❣ ❣
❣
ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
❣ሳላውቅ በስህተት❤
💙አውቄ በእህል💔
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞ይ
💞ቅ
💞ር
💞ታ ጠይቃለው💕
🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣
💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
💖💕💞በዙሪያየ
…
Signed Enate 😥
22 Aug 2022, 05:16 UTC114 viewsread 10 August 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
Signed Enate 😥
18 Aug 2022, 19:11 UTC114 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @memekegnagar
ቡሄ_በሉ
ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ
የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ
የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ
በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ
ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ
ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ
ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪)
የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪)
ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ
አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ
አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ
ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ
አዝ======
ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ
ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ
ሰ…
Signed Enate 😥
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Bamiyemaryamlj. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.