14 May 2024, 11:34 UTC≈28,200 views5 reactionsread 10 August 2026 Photo
📌 ሰሚት አትሌቶች መንደር ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አፓርታማ
የካሬ ዋጋ ፊኒሺንግን ጨምሮ 100,000 ብር
የካሬ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 85,000 ብር
📌 አፓርታማው የሚያካታቸው
👉 B+G+5 አፓርታማ
👉 በወለል 2 ቤት ብቻ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 አሳንሰር
👉 ጀነሬተር
👉 ውሃ በበቂ ሁኔታ የተሟላለት
👉 የተናጥል ካርታ ያለው
📌 ባለ2 መኝታ
👉 140 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ ፊኒሺንግን ጨምሮ 14,000,000 ብር
50% ቅድመ ክፍያ 7,000,000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 11,900,000 ብር
50% ቅድመ ክፍያ 5,950,000 ብር
📌 ባለ3 መኝታ
👉 150 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ ፊኒሺንግን ጨምሮ 15,000,000
50% ቅድመ ክፍያ 7,500,000…
❤3👍2
7 May 2024, 15:43 UTC≈2,980 views2 reactionsread 10 August 2026 Photo
📌 በወሰን ግንባታው የተጠናቀቀ ላይ የሚገኝ አፓርታማ
📌 91,500 ብር በሙሉ ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ
📌 አፓርታማው የሚያካታቸው
👉 G+8 አፓርታማ
👉 በወለል 2 ቤት ብቻ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 አሳንሰር
👉 ጀነሬተር
👉 የከርሰምድር ውሃ ከበቂ የውሃ ታንከሮች ጋር
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ
📌 ባለ2 መኝታ
👉 100 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በሙሉ ማጠናቀቂያ 9,209,475 ብር
45% ቅድመ ክፍያ 4,144,263 ብር
📌 ባለ2 መኝታ
👉 113 ካሬ ከተጨማሪ የረዳት ክፍል ጋር
ጠቅላላ ዋጋ በሙሉ ማጠናቀቂያ 10,429,170 ብር
45% ቅድመ ክፍያ 4,693,126 ብር
ቀሪ ክፍያዎችን በ3 ዙር መክፈል የሚችሉት
በ6 ወር የማስረከቢያ ጊዜ የቀ…
❤1👍1
3 May 2024, 17:52 UTC≈21,800 views0 reactionsread 10 August 2026 Photo
📌 በሰሚት ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርታማ
📌 89,500 ብር በሙሉ ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ
📌 አፓርታማው የሚያካታቸው
👉 G+5 አፓርታማ
👉 በወለል 2 ቤት ብቻ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 ጀነሬተር
👉 የከርሰምድር ውሃ ከበቂ የውሃ ታንከሮች ጋር
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ
👉 የራሱ ግቢ ያለው
📌 ባለ3 መኝታ ከተጨማሪ የረዳት ክፍል ጋር ( ግራውንድ ወለል ላይ ያለ )
👉 150.77 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ የማጠናቀቂያ ስራዎችን ጨምሮ 13,493,915 ብር
35% ቅድመ ክፍያ 4,722,870 ብር
📌 ባለ3 መኝታ ከተጨማሪ የረዳት ክፍል ጋር
👉 189.06 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ የማጠናቀቂያ ስራዎችን ጨምሮ 16,920,870 ብር
35% ቅድመ ክፍያ 5,…
30 Apr 2024, 09:50 UTC679 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
📌 60,600 ብር በከፊል ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ
#አያት_መቄዶንያ ጀርባ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ አፓርታማ
📌 አፓርታማው የሚያካታቸው
👉 G+6 አፓርታማ
👉 በወለል 2 ቤት ብቻ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ
👉 አሳንሰር
👉 ጀነሬተር
👉 የከርሰምድር ውሃ ከበቂ የውሃ ታንከሮች ጋር
👉 የደህንነት ካሜራ በየወለሉ
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ( Garbage shooter )
👉 የመጥሪያ አገልግሎት ( Intercom system )
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ
📌 ባለ3 መኝታ ከተጨማሪ የረዳት ክፍል ጋር
👉 231 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 13,998,600 ብር
30% ቅድመ ክፍያ 4,199,580 ብር
በ9 ወር የመረከቢያ ጊዜ የቀረበ
…
👍1
Showing the 4 most recent of 4 posts we hold for @Ayat_Cmc_semit. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.