Voice message, posted without a caption
Signed SEMER R.JAMES💙💙
![Telegram profile photo for Arqem[አርቀም]](https://cdn.tgregister.com/av/f6/f64ca5c7fae037d8fb54ba4eb3d654851f543af79def59e149c42f5626740e7c.jpg)
Channel
@ArkemMy
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
237subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001331597050 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ArkemMy |
| Description | ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ እና በመልካም ግሳጼ ጥራ፡፡ በዚያች ይበልጥ መልካም በሆነችውም (መንገድ እና ስልት) ተወያያቸው። (አል ነህል 125) ለአስተያየቶ @MezidaTemam |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/ArkemMy |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 02:45 | 237 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:39 | 237 | first reading |
19 posts held, back to 25 March 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 1 March 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Voice message, posted without a caption
Signed SEMER R.JAMES💙💙
ሰቀቀን (ግጥም) የፉአድ ሙና አዲስ ግጥም 🙌
Signed SEMER R.JAMES💙💙
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-⬜️ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ https://t.me/ArkemMy
Signed SEMER R.JAMES💙💙
Voice message, posted without a caption
Signed SEMER R.JAMES💙💙
ከቃላት በላይ የሆነ ህዝብ፤ ከገለፃ በእጅጉ የላቀ ውድ ምእመን! ገዛ ያቀፈችው ግን ምን አይነት ህዝቦችን ነው? መኖርም መሞትም በናንተ ተዋበ። በማያቋርጥ እሳት ውስጥ ሆነው የዛሬውን ጨለማ ነገ የሚያበሩ አዲስ ብርሃኖችን በመጠለያ ካምፓች ውስጥ መውለዱን ቀጥለዋል፤ ቁርኣንን በልባቸው ያኖሩ ህፃናት ሁፋዞችን በመጠለያ ካምፕ አስመርቃለች። ጌታዬ ሆይ የመኖርም የመሞትም ምሳሌ አድርገሃቸዋልና በመንገዱ ላይ ትእግስትን ለግሳቸው፤ በትግሉም ላይ እግሮቻቸውን አፅና፤ በጠላቶቻችንም ላይ ድልን ለግሳቸው።
Signed SEMER R.JAMES💙💙
**የደቂቃ ማስተዋልን ወስደህ ተመለስ** የደቂቃ ፍፁም ፀፀትህ፤ የቅፅበት እውነተኛ መመለስህ ላንተ እኮ በቂህ ነበር፤ የጌታህ ምህረት እጅጉን ቅርብ ነውና። አንተ ግን ተዘናጋህ!! ለዘመናት በዝንጋቴዎችህ ውስጥ ሸይጣን የማይፈርስ የሚመስል ቤቱን እለት በእለት በወታደሮቹ እየገነባ ከጌታህ በጠንካራ መሰል ግንብ ሊያርቅህ ይለፋል። እያንዳንዱ ዝንጋቴህ፣ ስህተትህና ውድቀትህ በዙሪያህ ለሚገነባው አጥር ጡቦች ናቸው። ይህ የዘመናት ግንብ ግን የጌታህን ምህረት በከጀሉ እውነተኛ የፀፀት እምባዎች ይወድማል፤ ወደ ኃያሉ አምላክህ መመለስን ፍፁም ቁርጠኛ በሆኑ የደቂቃ ጥሪዎች እንዳልነበር ይሆናል፤ የማይፈርስ የመሰለው ከልካይ ቤትም ፈርሶ ዳግመኛ በጌታህ ፍቅር ታብባለ…
Signed SEMER R.JAMES💙💙
https://t.me/ArkemMy https://t.me/ArkemMy
Signed SEMER R.JAMES💙💙
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-⬜️ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ https://t.me/ArkemMy
Signed SEMER R.JAMES💙💙
ከትውስታ ቀደም ካሉ ስራዋች በተስፋ ቃልህ አፅናናኝ ቀኔ ሲጨልም ፣ አልታይ ሲለኝ የችግሬ ቋጦች፣ በተራ ሲወግሩኝ ተስፋ በታጠነው ፣ በቃልህ አፅናናኝ * * * መኖር ባይሆንልኝ፣ ተስፋዬ ጨልሞ ሂወት ብታስጠላኝ ፣ "ኢማኔም" ታሞ ድንገት ናልኝና ፣ በተስፋ ክበበኝ መድሀኒት በሆነው፣ በቃልህ አክመኝ * * …
Signed SEMER R.JAMES💙💙
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-⬜️ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ ቤተሰብ እስኪ ሼር እያደረጋችሁ ቻናላችንን እናሳድገው አብረን ሼር https://t.me/ArkemMy
Signed SEMER R.JAMES💙💙
#ኢስቲግፋር (From My Note Book1) (መዚዳ ተማም) አንዳንዴ ቲኒኒሽ ናቸው ብለን የሰራናቸው እና ኢስቲግፋር ማድረግ የረሳንላቸው ወንጀሎቻች Anxiety, Depression መንስሄ ሊሆኑ ይችላሉ በኢስቲግፋር ብናፀዳቸው ጭንቀታችን ከነሰንኮፉ ይነቀል ይሆናል። يَوْمَ يَبْعَثُهُمُ اللَّهُ جَمِيعًا فَيُنَبِّئُهُم بِمَا عَمِلُوا ۚ أَحْصَاهُ اللَّهُ وَنَسُوهُ ۚ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ} "አላህ ሁላቸውንም በሚቀስቃሳቸው ቀን (ይቀጣቸዋል)፡፡ የሠሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ የረሱት ሲኾኑ አላህ ዐውቆታል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነው፡፡" በኖርናቸ…
Signed Mezida lYl family
አፍቃሪ በማፍቀሩ ምክነያት የሚያገኘው የማፍቀር ደረጃ እንዲሁ ጥቅም እንደሚያፈቅሩት ሰው አይነት እንደሚለያይ ያውቁ ኖራልን? ለምሳሌ፦ ๏ [አንድን ሴት የሚያፈቅሩ አንድ ሺህ ወንዶች ቢኖሩ ያቺን ሴት በማፍቀር የሚጠቀሙት እርሷም እርሱን አፍቅራው የምታገባው ነው]… [የአሏህን መልዕክተኛ የሚያፈቅሩ አንድ ሚሊየን ሰዎች ቢኖሩ ግን ደረጃን እንዲሁ ጥቅሙን አልፎም የእርሳቸውን ውዴታ የሚያገኙት ሁሉም ናቸው] ዐለይሂ ሶለዋቱሏሂ ወሰላሙሁ♥♥♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ @ArkemMy
Signed ........
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ArkemMy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Arqem[አርቀም]” (@ArkemMy), 237 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ArkemMy.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.