6 Aug 2026, 18:05 UTC81 views14 reactionsread 7 August 2026 ቤተ ክርስቶስ
ክፍል#15
ልብ ስሌት አይገባውም!
ምክንያት እና ውጤት ለአእምሮ እንጂ የልብ ጉዳዩች አይደሉም::ሚገርመው ግን ከአይምሮዋችን ይልቅ እኛ ላይ ጉልበት ያለው እሱ ነው::ልባችንን እኛ አናዝበትም አንዴ ያመነበትን ነገር ካመነ ቡሃላ ተው ብንለውም አይሰማም::ለዚህ ነው ቀድመን ከልባችን መማከር እና በአይምሮዋችን ያሰላነውን ነገር ቀስ ብለን በመንገር መሄድ ያለበትን አቅጣጫ እንዲወስን ማደረግ ሚገባን::ካለሆነ ግን ብቻውን ያለ ልጓም እንደፈለገው ሚያስብና ሚመርጥልን ከሆነ መቼና የቱ ጋር እንደተሸነፍን እንኳን ሳናውቅ እጅ ሰተን ወድቀን አቅመ ቢስ ከሆንን ቡሃላ ነው ድንገት ራሳችንን ምናገኘው::
ለልብ ስሌት አይገባውም::የት ወስዶ እንደሚጥለን…
❤12😢2
አረቡ ስነ-ፅሁፍ pinned «ቤተ ክርስቶስ ክፍል#14 "ወይ ጉድ..እና ጀለስ ለሷ ብለህ የሞቀና የገነት ታናሽ ወንድም የመሰለ ቤትህን ትተህ እዚ አደጋ ውስጥ ራስህን ምልሰህ አመጣህ!" "እና ምን ላርግ ብለህ ነው አስበኸዋል የሆነ ነገር ብትሆን..?እሷ አንድ ነገር ከምትሆን እኔ ብሞት ይሻለኛል ካለዚያ ልቤ ራሱ በፀፀት የእድሜ ልክ እስረኛው ነው ሚያረገኝ"አለ ቀኝ እጁን ልቡ ላይ አድርጎ እንደ መሳቅ እያለ:: ያሲን ቆጣ…»
6 Aug 2026, 04:35 UTC123 views7 reactionsread 7 August 2026 የጠፋው ሬሳ
ክፍል ሀያ
....ሰውዬው ነበር እሱ ነገር ግን አልተመለከተኝም ነበር...ወደ ውስጥ ሲገባ ውጪ ላይ አንዳች የረሳው ነገር ያለ ይመስል ወደሗላ እየተመለከተ ነበር እኔም ይሄን ቅፅበት ተጠቅሜ ተደብቄ ወደ ነበረበት ስርቻ ተመለስኩ ግን ወደ ውጪ ሲመለከት የነበረው ሰውዬ ወዲያውኑ ከውስጥ አንዳች ነገር በልቡን የሳበው ይመስል በፍጥነት ዞረ ይመስለኛል ስደበቅ ያሰማሁት ኮሽታ ነው...ለደቂቃዎች በአፍንጫው እያነፈነፈ ቤቱ ውስጥ የገባውን እንግዳ ነገር ማሰስ ጀመረ ቅርቤ ስለነበር ይበልጥ ሰውዬውን መመልከት ቻልኩኝ ሁለቱም አይኖቹ ትክክል አይደሉም አቀማመጣቸውም ይለያል ከአይኖቹ ይልቅ አፍንጫውን አብዝቶ ይጠቀምበታል ነገር የአይኑ ብሌኖች ምስል ይከስቱ…
❤6😱1
5 Aug 2026, 19:44 UTC130 views14 reactionsread 7 August 2026 "እኔ ራሴ ላየው መፈለጌን ነው ማስቆም የፈለኩት..እሱ ዙሪያዬና አከባቢዬ ላይ ስላለ ብቻ የሚሰማኝን የደህንነት ስሜት እሱ በሌለበትም እንዲሰማኝ ማድረግ ነው የፈልኩት...ቃል ሳይናገር በአይኑ ብቻ እንዲሰማኝ የሚያደርገውን የመመረጥና የመታየት የሙሉነት ስሜት ካለሱ መለማመድ ነው የፈልኩት ከቀኔ ምሽቴና ከሃሳቤ እሱን ማስውጣት ነው የፈልኩት..!"
አይኗ እንባ መሞላት ሲጀመርና ድምፅዋ ሲቀየር ሱዛን አቀፈቻት::
"ገብቶኛል የኔ ቆንጆ..ገብቶኛል ሰም"
ይቀጥላል..
ካሳ..👉ነገ ምሽት ክፍል 15 ይለቀቃል
✍️ዲቦራ
https://t.me/Arebumenfesawi39
🥰10❤3🔥1
5 Aug 2026, 19:44 UTC133 views11 reactionsread 7 August 2026 ቤተ ክርስቶስ
ክፍል#14
"ወይ ጉድ..እና ጀለስ ለሷ ብለህ የሞቀና የገነት ታናሽ ወንድም የመሰለ ቤትህን ትተህ እዚ አደጋ ውስጥ ራስህን ምልሰህ አመጣህ!"
"እና ምን ላርግ ብለህ ነው አስበኸዋል የሆነ ነገር ብትሆን..?እሷ አንድ ነገር ከምትሆን እኔ ብሞት ይሻለኛል ካለዚያ ልቤ ራሱ በፀፀት የእድሜ ልክ እስረኛው ነው ሚያረገኝ"አለ ቀኝ እጁን ልቡ ላይ አድርጎ እንደ መሳቅ እያለ::
ያሲን ቆጣ ብሎ "ሞትን ምን አመጣው?"አለና
"ታውቃለህ..አንድ ሰው ፍቅር ሲይዘው አይምሮው ውስጥ የሚለቀው ዶፓሚን ልክ እንደ አደገኛ አደንዛዥ እፅ ነው ይባላል..ከዛ ነገር ውጭ ስለምንም ነገር ግድ አይለውም ለማግኘት ሲል ምንም ያክል ርቀት ይሄዳል"
"እርገጠኛ ነህ.…
❤11
3 Aug 2026, 15:10 UTC196 views27 reactionsread 7 August 2026 Photo
ውዶቼ የዛሬው schedul'ችንን ለቀጣይ አድርገነዋል::
እስኪ ፀልዩልኝና ጌታ ረድቶኝ መፃፍ እንድችል..🥰
ትወደዳላችሁ::
መልካም ምሽት!
ደሞ እስኪ share አርጉት ይሄ ነገር አረ ተዉ
https://t.me/Arebumenfesawi39
💔18😢6👍2❤1
አረቡ ስነ-ፅሁፍ pinned «ቤተ ክርስቶስ ክፍል#13 "አማን መወደድ ማለት እሱ ነው መውደድ አማንን ተዋወቀው የሱዚ ዘመድ ነው" "እሺ ሰላም"አማን ለመውደድ እጁን ዘረጋለት:: "መውደድ..ስለ ተዋወኩህ ደስ ብሎኛል" "ሱዚ እላይ ናት አማን ጠርቻት ልምጣ" "አይ እኔ እሄዳለው" "እንደዛ ከሆነ እንሂድ" ደረጃው ጋር ከመድረሳቸው በፊት አማን መውደድን ዞሮ አየው መውደድም እያያቸው ነበር:: ... "ምንም አልተፈጠረም…»
2 Aug 2026, 16:01 UTC234 views5 reactionsread 7 August 2026 የጠፋው ሬሳ
ክፍል አስራ-ዘጠኝ
...ያ ሁካታ እና ጨዋታ በድጋሜ ፀጥ አለ በጣም ደነገጥኩኝ የምይዘው የምጨብጠው ጠፋኝ እንደምንም ተረጋግቼ አንድ ስርቻ ጋር ተሸጎጥኩ አሁንም ፀጥታው እንደቀጠለ ነው ይመስለኛል ጆሯቸውን ቀስረው በድጋሜ የኔን ድምፅ እየጠበቁ ነው ማንም ከተቀመጠበት የተነሳ የለም...በዚህ ሰዓት ከተደበኩበት ቦታ ቀስ ብዬ በጥንቃቄ ተነሳሁ ልወጣ በሩ አካባቢ ስደርስ ሰውዬውም ሊወጣ ነው መሰለኝ ከወንበሩ ተነሳ ወዲያውኑ ወደነበርኩበት ስርቻ ተመለስኩ እጅግ በጣም ደነገጥኩኝ ይባስ ብሎ ሰውዬው ሊወጣ ብሎ ወደሗላ መለስ አለ የጠረጠረው እንዳች ነገር እንዳለ ተሰማኝ "በቃ ከዚህ በሗላ ማምለጥና መትረፍ አይታሰብም" ብዬ ለራሴ ነግሬ ጭንቅላቴን ጉል…
❤3😱2
1 Aug 2026, 18:01 UTC265 views21 reactionsread 7 August 2026 ቤተ ክርስቶስ
ክፍል#13
"አማን መወደድ ማለት እሱ ነው መውደድ አማንን ተዋወቀው የሱዚ ዘመድ ነው"
"እሺ ሰላም"አማን ለመውደድ እጁን ዘረጋለት::
"መውደድ..ስለ ተዋወኩህ ደስ ብሎኛል"
"ሱዚ እላይ ናት አማን ጠርቻት ልምጣ"
"አይ እኔ እሄዳለው"
"እንደዛ ከሆነ እንሂድ"
ደረጃው ጋር ከመድረሳቸው በፊት አማን መውደድን ዞሮ አየው መውደድም እያያቸው ነበር::
...
"ምንም አልተፈጠረም እባክህ አማን ቤት እንዳትነግራቸው እባክህ.."ሱዛን ለአማን ለማሳመን እየሞከረ::
"እሺ ስልክሽ ለምድነው ማይሰራው በጭንቀት ላብድ ነበር እኮ"የምር ቁጣ ሳይሆን ወንድም ታናሽ እህቱን እንደ ሚቆጣ አይነት ነው ንግግሩ::
"ክላስ አራት ሰዓት ነው ሲሉኝ ከግ…
❤21
አረቡ ስነ-ፅሁፍ pinned «ቤተ ክርስቶስ ክፍል#12 ግቢው ጋር ሲደርሱ በፌደራል ተከቦ ጠበቃቸው::ጠመንጃቸውን አስተካክለው በንቃት እንቅስቃሴዎቹን ሚጠብቁት ፌደራሎ በቀስታ ወደ በሩ ምትመጣውን የመውደድ መኪና ለሶስት ከበቧት::መጀመርያ ላይ ባለ ስልጣን ወይም የግቢው አመራሮች አንዱ መሰሏቸው ነበር:: "ምንድናችሁ..ኑ ውረዱ ቶሎ"አንደኛው ፌደራል በስምረት መስኮት በኩል ጎንበስ ብሎ:: ሁለቱም ተያይተው ዝም አሉ:: "መግባት…»
31 Jul 2026, 05:40 UTC312 views5 reactionsread 7 August 2026 የጠፋው ሬሳ
ክፍል አስራ-ስምንት
...በድጋሜ "እርዱኝ አድኑኝ" ብሎ ድምፅ አወጣ በዚ ሰውዬው ቡታጋዙ ላይ ተጥዶ የነበረው የሚፍለቀለቅ ዘይት ከመቅፅበት አንስቶ ከፊቱ ጀምሮ እስከ እግሩ ድረስ ደፋበት ሮቤል አምርሮ ክፉኛ ጮኸ ግን ድጋሜ አልጮኸም ነበር ለዘላለሙ በዛው አሸለበ...ይሄን መቆጣጠር አልቻልኩም በዘይት የተጠበሰው የስጋው ሽታ ወደኔ ሲመጣ አጥወለወለኝ ሊያስመልሰኝም ዳዳሁ በብዙ ተፈታተነኝ...እንዳጋጣሚ ሰውዬው ለምን እንደሁ እንጃ ከክፍሉ ወጣ እኔም የሱን አለመኖር ጠብቄ ሚተናነቀኝን አስወጣሁት ከአንድ ደቂቃ በሗላ ሶስት ነጫጭ ሳህን አምጥቶ ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠ ምን ሊያደርግ እንዳሰበ ምንም አልገባኝም የሩቤል አስክሬን ድርቅ ብሏል አንደበቱ…
😱3❤2
30 Jul 2026, 18:01 UTC296 views18 reactionsread 7 August 2026 ቤተ ክርስቶስ
ክፍል#12
ግቢው ጋር ሲደርሱ በፌደራል ተከቦ ጠበቃቸው::ጠመንጃቸውን አስተካክለው በንቃት እንቅስቃሴዎቹን ሚጠብቁት ፌደራሎ በቀስታ ወደ በሩ ምትመጣውን የመውደድ መኪና ለሶስት ከበቧት::መጀመርያ ላይ ባለ ስልጣን ወይም የግቢው አመራሮች አንዱ መሰሏቸው ነበር::
"ምንድናችሁ..ኑ ውረዱ ቶሎ"አንደኛው ፌደራል በስምረት መስኮት በኩል ጎንበስ ብሎ::
ሁለቱም ተያይተው ዝም አሉ::
"መግባት አይቻልም የኔ ወንድም..ወይ ማንነታችሁን ተናገሩ ካለበለዚያ ሌላ ነገር ይከተላቹሃል" ዘበኛው በመውደድ በኩል ቆሞ::ስምረት ልቧ በፍርሃት መምታት ጀመረ መውደድ ፊት ላይ ውጥረት ይታያል ነገር ግን ምንም እንዳልሆነ ዞሮ ለስምረት በአይኑ እንቅስቃሴ ምልክት …
❤17👏1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Arebumenfesawi39. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.