ዛሬ የተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ባህርዳር እና አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ፋሲል ከነማ በጀሮም ኦዴ እና ታምራት ኢያሱ ግቦች እስከ 83ኛው ደቂቃ ድረስ 2 ለ 0 መምራት ችሎ ነበር። አንተነህ ተፈራ በ84ኛው እና 90+3 ደቂቃ ላይ ያስቆጠሯቸው ግቦች ግን የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተው እንዲወጡ አስችሏቸዋል። አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ግብ ሳይቆጠር…

Channel
AradaFm95.1-Sport
@AradaFm_Sport
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
378subscribers
-4 since we began measuring on 31 October 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002240884618 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AradaFm_Sport |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 31 October 2026 |
| Last confirmed live | 17 November 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 November 2026 |
| On Telegram | t.me/AradaFm_Sport |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 17 November 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Nov 2026, 10:19 | 378 | -5 |
| 8 Nov 2026, 20:45 | 383 | +1 |
| 1 Nov 2026, 04:00 | 382 | no change |
| 31 Oct 2026, 16:22 | 382 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 30 October 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 5.17%
- avg views ÷ 378 subscribers
- Avg views / post
- 19.5
- 11 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 11
- of 11 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 31 October 2026 |
|---|---|
| Posts held | 11 (30 October 2026 – 31 October 2026) |
| Views total | 215 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 31 Oct 2026, 16:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
Telegram’s own ‘edited’ marker: 1 of 11 posts held from the last 30 days (9.09%) carried it when this register last read them. The marker says a post was changed after publishing, not what it said before — this register holds the earlier wording only where an edit fell between two of its own reads (see the edit ledger and how it is measured).
ማንችስተር ዩናይትድ በቼልሲ 2 ለ 0 ተሸነፈ ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ በቼልሲ 2 ለ 0 ተሸንፏል። ስታምፎርድ ብሪጅ ላይ በተደረገው ጨዋታ ሞርጋን ሮጀርስ እና ኮል ፓልመር የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል። የማንችስተር ዩናይትዱ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በሁለት የቢጫ ካርዶች በ63ኛው ደቂቃ ላይ ከሜዳ ተሰናብቷል። ውጤቱን ተከትሎ ቼልሱ ነጥቡን 16 በማድረስ በጊዜያዊነት ደረጃውን ወደ 6ኛ ከፍ አድርጓል። AradaFm_Sport
የስፔን እግር ኳስ እንደውጤታመነቱ ተዘምሮለታል የሚል እምነት አላችሁ? ጥቅምት 22 2019(አራዳ ኤፍ ኤም) ብሄራዊ ቡድናቸው በ2024 /25/26 ምን አሳካ? 👉 የ2026 የወንዶች የዓለም ዋንጫ 🇪🇸🏆 👉 የ2026 የወንዶች ከ15 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ 🇪🇸🏆 👉 የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ 🇪🇸🏆 👉 የ2026 የሴቶች ከ19 ዓመት በታች የአውሮፓ ሻምፒዮና 🇪🇸🏆 👉 የ2026 የወንዶች ከ19 ዓመት በታች የአውሮፓ ሻምፒዮና 🇪🇸🏆 👉 የ2025 የሴቶች ኔሽንስ ሊግ 🇪🇸🏆 👉 የፓሪስ 2024 የወንዶች ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ⚽️🇪🇸🥇 👉 የ2024 የወንዶች የአውሮፓ ሻምፒዮና 🇪🇸🏆 👉 የ2023 የሴቶች የዓለም ዋንጫ 🇪🇸🏆 …
141ኛው "ደር ክላሲከር" - ባየር ሙኒክ ከ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የጀርመን ቡንደስሊጋ የስምንተኛ ሳምንት ስድስት ያህል ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባየር ሙኒከን ከቦሩስያ ዶርትሙንድ የሚያገናኘው ጨዋታ ከሁሉም ልቆ ይጠበቃል። ከምሽት 02:30 ጀምሮ በአልያንዝ አሬና የሚደረገው ጨዋታ ከሀገሪቱ ትልቁ ደርቢነት ባለፈም ወቅታዊ ብቃታቸው ተጠባቂ አድርጎታል። ባየር ሙኒክም ሆነ ቦሩስያ ዶርትሙንድ በቡንደስሊጋው የመጀመሪያ ሰባት ጨዋታዎች በአምስቱ አሸንፈው በሁለቱ አቻ ሲለያዩ ተመሳሳይ 17 ነጥቦችን ይዘው ይገኛሉ። በባየር ሙኒክ በኩል ረጅም ጊዜ ጉዳት ላይ ከሚገኙት ማኑዌል ኑዬር ፣ ጀማል ሙስያላ እና ሉይስ ድያዝ ውጪ አዲስ…
243ኛው "ደርቢ ዴላ ማዶኒና" - ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የጣልያን ሴሪ ኤ የአስረኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ የሚላን ደርቢ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል። ከምሽት 4:45 ጀምሮ የሚደረገው ይህ ጨዋታ ደርቢ ዴላ ማዶኒና የሚል ስያሜ ያለውን ይህን ጨዋታ ለ243ኛ ጊዜ ያስተናግዳል። በክሪስትያን ቺቪ የሚመራው ኢንተር ሚላን 25 ነጥቦችን በመሰብሰብ ላዝዮን በግብ ክፍያ በልጦ የደረጃ ሰንጠረዡ መሪ ነው። በሳምንቱ አጋማሽ የዓመቱን የመጀመሪያ የሴሪ ኤ ሽንፈት ያስተናገደው ሩበን አሞሪም የሚመራው ኤሲ ሚላን በበኩሉ በ18 ነጥቦች 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በ2024 ኢንተር ሚላን በደርቢው 2 ለ 1 አሸናፊ ከ…
ዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ዛሬ ይጀምራል ! በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከናወነው 4ኛው ዳካር2026 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ዛሬ ይጀምራል። ለስድስት ወራት በትኩረት ልምምዱን ሲያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ልዑክ ቡድን ዳካር ደርሷል በአምስት የስፖርት ዓይነቶች በ17 ወጣት አትሌቶች ኢትዮጵያ ትወከላለች። AradaFm_Sport
በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ በዕለቱ ስምንት ያህል ጨዋታዎች ይስተናገዳሉ። በቀዳሚው እና በተጠባቂው የሳምንቱ ጨዋታ ስታምፎርድ ብሪጅ ላይ ቼልሲ ከማንችስተር ዩናይትድ ከ9:30 ጀምሮ ይገናኛሉ። 12:00 ላይ አምስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ማንችስተር ሲቲ ማክሰኞ ምሽት በካራባኦ ዋንጫ ያሸነፈውን ብራይተንን በድጋሚ ይገጥማል። ብሬንተፎርድ ከኖቲንግሃም ፎረስት ፤ ኮቬንትሪ ሲቲ ከሰንደርላንድ ፤ ሀል ሲቲ ከኢፕስዊች ታወን እንዲሁም በርንማውዝ ከሊድስ ዩናይትድ ሌሎች በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ ጨዋታዎች …
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ይጀምራሉ ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ በተለያዩ ከተሞች ላይ ይደረጋሉ። በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ 8:0ዐ ላይ ሸገር ከተማ ከአዳማ ከተማ ይገናኛሉ። በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱም ክለቦች ባደረጓቸው ጨዋታዎች አቻ መለያየታቸው የሚታወስ ነው። 10:00 በሚጀምረው ጨዋታ ደግሞ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር ተጠባቂውን ጨዋታ ያደርጋሉ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከድል መቻል ደግሞ ከሽንፈት መልስ በዛሬው ጨዋታ የሚገናኙ ይሆናል። በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ የሚደረገው የይርጋጨፌ ቡና…
የጣና ደርቢ ከዓመታት በኋላ ባህርዳር ስታድየም ላይ ይደረጋል ጥቅምት 21፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በተለይም ከ9:00 ጀምሮ በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም የሚደረገው የፋሲል ከነማ እና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ ከፍተኛ ትኩረትን ያገኘ መርሐግብር ሆኗል። የጣና ወይም የአማራ ደርቢ የሚል መጠሪያ ያለው የሁለቱ ክለቦች የእርስ በርስ ጨዋታ በደማቅ የደጋፊዎች ድባብ የሚደረግ ነው። ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ከሁለቱም ክለቦች መቀመጫ ከተማዎች ርቆ የተደረገው ደርቢው ዛሬ ወደ ባህርዳር ከተማ ይመለሳል። በወድድር ዓመቱ ሶስት ጨዋታዎች ያደረገው ባህርዳር…
የቼልሲው ተከላካይ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል ጥቅምት 20፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የቼልሲው የመሀል ተከላካይ ማክንስ ላክርዋ በጉዳት ምክንያት ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ ረቡዕ ምሽት ከሊቨርፑል ጋር በተደገረው የካራባኦ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ ይታወሳል። ከተደረገለት ምርመራ በኋላም ከ2027 በፊት ወደ ሜዳ እንደማይመለሰ የተረጋገጠ ሲሆን በዚህም እስከ 10 የሚደርሱ የክለቡ ጨዋታዎች ያልፉታል። AradaFm_Sport
ነገሌ አርሲ እና ሀላባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል ጥቅምት 20 ፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ነገሌ አርሲ እና ሀላባ ከተማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ላይ ሸገር ከተማን የገጠመው ነገሌ አርሲ 2 ለ 1 አሸንፏል። ሀቢብ ከማል እና ኮሊንስ ኮፊ የነገሌ አርሲን የአሸናፊነት ግቦች ያስቆጠሩ ሲሆን ዳዊት ካሳው የሸገር ከተማን ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ነው። ውጤቱን ተከትሎ ነገሌ አርሲ ነጥቡን 11 ሲያደርስ ሸገር ከተማ በበኩሉ በአምስት ነጥቦች ላይ ለመቆየት ተገዷል። ከ10:00 ጀምሮ በሀላባ ስታድየም በተደረገው ጨዋታም ሀ…
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @AradaFm_Sport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“AradaFm95.1-Sport” (@AradaFm_Sport), 378 subscribers as measured 17 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AradaFm_Sport.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.