እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። #መልካም_በዓል @Anditbetkrstian @Anditbetkrstian

Channel
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
@Anditbetkrstian
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
220subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001565303302 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Anditbetkrstian |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Anditbetkrstian |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Oct 2026, 20:58 | 220 | -1 |
| 13 Sept 2026, 05:59 | 221 | -2 |
| 15 Aug 2026, 00:53 | 223 | -2 |
| 8 Aug 2026, 10:20 | 225 | no change |
| 7 Aug 2026, 11:58 | 225 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 17 April 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 26 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” ✝ሉቃስ 2፥11✝ #እንኳን_ለጌታችን_ለአምላካችን_ለመድኃኒታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስ_የልደት_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ_አደረሰን !!! #ሁላችሁም_በያላችሁበት_መልካም_በዓል_ይሁንላችሁ
#እንኳን_ለጽዮን_ማርያም_ማሕደረ_አምላክ_ዓመታዊ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ፡፡ ጽዮን ማለት ጸወን፣ አምባ ፣ መጠጊያ ማለት ነው። አንድም በምሥጢሩ "ማሕደረ አምላክ" ማለት ነው። ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል። የድንግል ማርያምን ጣዕሟን፣ ፍቅሯን፣ ጸጋ በረከቷን ያሳድርብን አሜን፡፡ #መልካም_በዓል
Photo, posted without a caption
" የገና ጾም በልዩ ሁኔታ እንዲጾም መንፈሳዊ አዋጅ ተላልፏል " የጾምና የጸሎተ ምኅላ አፈጻጸም እንዴት ነው ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ የገና ጾም በልዩ ሁኔታ እንዲጾም መንፈሳዊ አዋጅ አስተላለፈች። ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነትን ለማስፈን የታወጀው የጾምና የጸሎተ ምኅላ ዝርዝር አፈጻጸምንም ይፋ አድርጋለች። ቤተክርስቲያን ፤ ያለፈውን በይቅርታና በምህረት ተዘግቶ ሁሉም በእውነተኛ ንሥሓ ልቅሶና በምህላ፣ በጾምና በጸሎት ወደ ፈጣሪ እንዲቀርብ በዜጎች መካከል ፍቅርና አንድነት እንዲመጣ ጾመ ነቢያት ወይም የገና ጾም በልዩ ሁኔታ እንዲጾም መንፈሳዊ አዋጅ አስተላልፋለች። በዚህም ቋሚ ሲኖዶስ በኅዳር ወር 2016 ዓ/ም የሚከ…
#እንኳን_ለብርሃነ_መስቀሉ_በሰላም_አደረሳችሁ! ‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰) የመስቀል ነገር በመጀመሪያ የተገለጸው በመላእክት ዓለም ነበር፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት አክሲማሮስ በተባለ መጽሐፉ እግዚአብሔር መላእክትን ፈጥሮ በተሰወረባቸው ጊዜ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ አለ፡፡ ያን ጊዜ በመላእክት ዓለም ረብሻ ሆነ፤ ከፊሉ ዲያብሎስን አምኖ ከእርሱ ጋር ሆነ፤ ቅዱስ ገብርኤል ግን የፈጠረንን እስክናገኝ በያለንበት ጸንተን እንቆይ አለ፤ ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትም አብረው ጸንተው ቆዩ፤ ተጠራጥውም ከሁለቱም ጎን ሳይሆኑ የቀሩ ነበሩ፡፡ ከ…
#እንኳን_ለብርሃነ_መስቀሉ_በሰላም_አደረሳችሁ! ‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰) #መልካም_በዓል_ይሁንላችሁ
#እሰይ_እልል_በሉ እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ ✞ (፪) የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባ የእግዚአብሔር ልጅ - አበባ -የነገሰበት -አበባ የሞት አበጋዝ - አበባ -የወደቀበት- አበባ አይሁድ በቅናት -አበባ -መስቀሉን ቀብረው - አበባ ቢከድኑት እንኳን - አበባ -በቆሻሻቸው - አበባ ጌታን መቃወም - ስለማይችሉ - አበባ ይኸው ተገኘ - አበባ -ወጣ መስቀሉ አበባ ደጉ ኪራኮስ - አበባ -ሽማግሌው -አበባ እሌኒን መራ - አበባ - በደመራው - አበባ ጌታ በሱ ላይ - አበባ - በመሰቀሉ - አበባ ጢሱ ሰገደ - አበባ - ወደ መስቀሉ - አበባ የእምነት ምልክት - አበባ - መስቀል …
✝✝✝የመስቀል መዝሙሮች ለምትፈልጉ በሙሉ እነዚህን ገፆች ይጎብኙ https://t.me/Anditbetkrstian https://t.me/tewahdohaymanotae
#መስቀል_አበባ መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ሥነ ስቅለቱ መስቀል አበባ ዕሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ አዝ=========== መስቀል አበባ ጥራጊ ሞልተው አደይ አበባ አይሁድ በክፋት መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ መስቀል ካለበት አዝ=========== መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ አደይ አበባ ሸለቆ ዱሩ መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው አደይ አበባ ለአንተ መሰክሩ ወስብሐት ለእግዚአብሔር @Anditbetkrstian @tewahdohaymanotae
#መስቀሉ_በኢትዮጵያ እዮሐ አበባዬ መስከረም ጠባዬ{፪} መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ ህዝበ ኢትዮጵያን እዩት ችቦውን ሲያበራ በታላቁ ብርሃን በመስቀል ደመራ{፪} በኃጢአት ጨለማ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ተውጠን ሳለን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የክርስቶስ መስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ብርሃን ሆነልን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ትምህርተ መስቀል አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ሆኖን ላመንነው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ በቃሉ ለምንድን አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ የእግዚአብሔር ኃይል ነው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ መስቀል ባንዲራችን የነፃነት አርማችን በኢየሩሳሌም አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ አይሁድ አብረው አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ ያዳናቸውን አበ…
#መስቀል_ተመርኩዘን መስቀል ተመርኩዘን ወንጌል ተጫምተን ሃይማኖትን ሰበክን በክርስቶስ አምነን ማን ያሸንፈናል እኛ ክርስቲያንን ክርስቶስ አለልን አዝ=========== ንግሥቲቷ ዕሌኒ በጣም የታደለች በዕጣን ጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኘች መስቀሉን ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ አዝ=========== ሙታንም ተነስተው ያመሰገኑት ዕፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት መስቀል ምርኩዛችን ጎዳና ወንጌል ወደገነት እንጂ አንሄድም ሲዖል አዝ=========== ንዑ ንወድሶ ለዕፀ መስቀል የተሸከመውን የአምላክን ቃል ንዑ ንወድሳ ለማርያም ድንግል አክሊለ ምዕመናን ምክሓ ደናግል ወስብሐት ለእግዚአብ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Anditbetkrstian. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ተዋህዶ ሀይማኖቴ” (@Anditbetkrstian), 220 subscribers as measured 10 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Anditbetkrstian.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.