12 May 2023, 17:30 UTC211 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ProfessionalSocietyPhoto
ከሌሎች ስኬታማ ሰዎች ጥበብን መኮረጅ
በቀጥተኛ ሽያጭ ላይ በፍጥነት ባለሙያ ለመሆን ያስችላል።
ስለዚህ የሚወሰድ ጥንካሬ ያላቸውንም ሰዎች እነሆ ባላችሁበት online በተከታታይ ልናቀርብሎ ተሰናድተናል!!!
https://t.me/professionalSociety
https://t.me/professionalSociety
በኔትወርክ ማርኬቲንግ ላይ የተሰማራቹ ሁሉ ተጋብዛቹሀል!!!
Signed Mikyas Feleke
11 May 2023, 18:31 UTC153 viewsread 9 August 2026 Photo
ጊዜዬን በአግባቡ የምንጠቀምበት ምርጥ መተግበሪያ ላሳውቆ?
እድሜያችንን በቀን ብናስበው ጥቂት ነው።
74 አመት የሚኖር 27,000 ቀን ነው የሚኖረው ፣ ታዲያ አሁን የበለጠ ለቀናችን ጠንቃቃ እንሁን።
@PotentialTraining
2ኛ ዙር የግል ስራ ለሚሰሩና ለሚጀምሩ የእድገት ስብዕና ሥልጠና ሰኞ ግንቦት 7 ይጀመራል። ሰኞን በነፃ ለመሳተፍ በ👇Link ፈጥነው እድሉን ሳያጡ ይመዝገቡ።
t.me/መመዝገቢያ Link
Signed Mikyas Feleke
29 Apr 2023, 14:17 UTC161 viewsread 9 August 2026 Photo
"ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው"
መባሉ ለሰዎች ችግር ሌሎች ሰዎች በቅንነት ቢያስቡ መፍትሔ እንደማያጡ የሚያስገነዝብም ነው። ከሌላ ከመጠበቅ ወደ ለሌላው መስጠት ያሸጋግረን!!
አንተ ጋር ትርፍ የሆነ የማትጠቀመው ልብስ ለሌላኛው ደግሞ የበአል ማጌጫ ምርጥ ልብሱ ይሆናል።
👉 ከሚያዝያ 24 -26 የሚሰጠው ስልጠና አንዱ የሚያሳካው ተግባር ይህ ነው።
T.me/PotentialTraining
ምርጥ እለተ ቅዳሜ ይሁንላቹ!!
Signed Mikyas Feleke
28 Apr 2023, 16:16 UTC373 viewsread 9 August 2026 Voice message
ዛሬህ ነገህን..
@PotentialTraining
👇💯👍
https://t.me/PotentialTrainingGroup?videochat=2991953662ac38067e
Signed Mikyas Feleke
25 Apr 2023, 17:07 UTC156 viewsread 9 August 2026 Photo
ሙሉ በራስ መተማመንን እንዴት መላበስ ይቻላል?🥰
t.me/PotentialTraining
የስልጠናው ምዝገባ ቀጥሏል ከታች ባሉት ቁጥሮች ደውለው ፎርሙን ይሙሉ።
+251920902317
+251972220466
+251936872086
+251991373443
አስደሳች Online Training ባሉበት ሆነው መካፈል የሚችሉት ይህ ነው🤝
ሚያዝያ 17 ማክሰኞ ማታ 3:00 ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/PotentialTraining?livestream=71f53197aed2b54f5b
Signed Mikyas Feleke
8 Dec 2022, 08:56 UTC444 viewsread 9 August 2026 ተስፋ
ተስፋ ማለት በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን መመልከት ነው ! ተስፋ ማለት በከባድ ወጀብ ውስጥ ሆኖ ብሩህ ቀንን ማየት ነው ! ተስፋ ጨለማን የምንዋጋበት በትራችን ነው !
@amazing_generation
Signed bábí :)
12 Sept 2022, 13:35 UTC423 viewsread 9 August 2026 በራስ መተማመን!!
@amazing_generation
የተሻለ ማንነት አለን፣ ግን ያንን ምርጥ ማንነት አውጥተን መጠቀም የምንችለው፣ በራሳችን መተማመን ስንችል ብቻ ነው። ስለዚህ በሙሉነት መንቀሳቀስ የምትጀምሩበት ቀን አሁን ይሁን!!
@amazing_generation
Signed Mikyas Feleke
12 Sept 2022, 13:35 UTC409 viewsread 9 August 2026 Photo
አንተ ትልቅ ነህ!!
@amazing_generation
ያለህበት ስፍራ እና ሁኔታ ትንሽ ሊሆን ይችላል፣ ያ ግን የአንተን ማንነት አይደለም፣ የአንተን ወደፊት ማንም አይወስነውም።
@amazing_generation
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼ይህ 2015 አዲስ አመት ማንነታችሁን🌼
🌼🌼🌼የምትጠቀሙበት ይሁን!🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Signed Mikyas Feleke
30 Jun 2022, 04:46 UTC651 viewsread 9 August 2026 ዛሬ ቀኑ እጅግ በጣም ደስ ይላል!!
አድርገህ የማታውቀው ነገር!
ከዚህ በፊት አድርገህ የማተውቀውን ነገር ማድረግ ስትጀምር፣ ከዚህ በፊት አግኝተህ የማታውቀውን አዲስ ነገር ማግኘት ትጀምራለህ፡፡ ከዚህ በፊት ያልነበረህን ነገር ለማግኘት ከፈለክ ከዚህ በፊት አድርገህ ያማተውቀውን ነገር ለማድረግ ፈቃደኛና ተነሳሽ መሆን አለብህ፡፡ ያንንው ነገር እየደጋገምክ የተለየ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ስለሆነ ማለት ነው፡፡
ከእነዚያው ሰዎች ጋር እየዋልክ ከእነሱ ውጪ ያለ ሰው ሊያስተዋውቅ የሚችለውን አዲስ ነገር ማግኘት አትችልም - አዲስና የላቀ ልምምድ ከፈለክ አዳዲስና ላቅ ካሉ ሰዎች ጋር መተዋወቅ የግድ ነው፡፡
በተመሳሳይ የተከፈተ በር እየገባህና እየወጣህ ሌላ እድል…
Signed bábí :)
11 Jun 2022, 05:45 UTC491 viewsread 9 August 2026 በአንድ ትልቅ ባዛር ሱቅ ውስጥ እየተመላለስኩ እየገዛሁ ነበር ፣ አንድ ገንዘብ ተቀባይ ከአንድ ልጅ ጋር ሲነጋገር አየሁ ከ 5 ወይም ከ 6 ዓመት በላይ ሊሆን አይችልም ፡፡ ገንዘብ ተቀባዩ ይቅርታ አድርግልኝ ግን ይህንን አሻንጉሊት ለመግዛት በቂ ገንዘብ የለህም ፡፡ ከዚያ ትንሹ ልጅ ወደ እኔ ዞር ብሎ ጠየቀኝ ፣ አጎቴ ፣ በቂ ገንዘብ እንደሌለኝ እርግጠኛ ነህ?
የእርሱን ጥሬ ገንዘብ ቆጥሬ መለስኩ ፣ አሻንጉሊቴን ለመግዛት በቂ ገንዘብ እንደሌለህ ታውቃለህ ውዴ ፡፡ ትንሹ ልጅ አሁንም አሻንጉሊቱን በእጁ ይዞ ነበር ፡፡ በመጨረሻም ወደ እሱ ሄድኩኝ እናም ይህን አሻንጉሊት ለማን ሊሰጥ እንደፈለገ ጠየቅሁት ፡፡ እህቴ በጣም የምትወደው እና በጣም የምትፈልገ…
Signed bábí :)
8 Jun 2022, 03:54 UTC460 viewsread 9 August 2026 #በዙሪያህ_ያለው_ሁሉ_ጨለማ ከመሰለህ ወደ ቀልብህ ተመለስና እንደገና ተመልከት ምናልባት #ብርሀኑ_አንተ_ልትሆን_ትችላለህ
#SHARE
#babi
@amazing_generaton
#Yoseph
ሸጋ ቀን🙏🙏
Signed bábí♍
8 May 2022, 10:40 UTC618 viewsread 9 August 2026 •ቤተሰቦችህ በምንም ነገር ልትተካቸዉ የማትችላቸዉ ልዩ ማንነቶችህ ናቸዉ፡፡
•የጤናህ ጉዳይ ከምንም ነገር በላይ ጠቃሚ ነዉ፡፡ የምትበላዉን ምግብ ምረጥ፣ ታትረህ ስራ፣ በህይወትህ አላማ ይኑርህ እንዲሁም ሃብትህን በብልሃት ያዘዉ፡፡
•ለራስህ ክብርና ስርአት አታመቻምች፡፡ ለማንም ሰዉ ብለህ የራስህን ክብር አትጣል፡፡ የራስህን መስመር አስምር፣ አይሆንም ማለትን ተማር ሲያስፈልግ ብቻ ማንነትህን ግለጽ፡፡
•የነፍሴ ክፋይ እና እዉነተኛ ፍቅር የሚባሉ የተቃራኒ ፆታ ግንኙነቶች በዘፈንናና በፊልም ታጅበዉ የሚኖሩ ነገር ግን ዉሸትና ግነት የሞላባቸዉ ሃሳባዊ ድርሰቶች መሆናቸዉን ተረዳ፡፡
•ከአምላክህ ቀጥሎ ለሕይወትህ ትኩረት መስጠት የምትችለዉ አንተ ራስህ መሆንህ…
Signed bábí♍
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Amazing_Generation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.