25 Feb 2026, 17:14 UTC73 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @abuhasinet1365
ሱራ 2 "ሱረቱል በቀራህ" (ላሟ) ትባላለች። ይህች ሱራ በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ ስትሆን፣ የእስልምናን ህግጋት፣ ታሪክ እና እምነት (አቂዳ) በስፋት አቅፋ የያዘች የቁርኣን መመሪያ ማዕከል ናት።
ባጭሩ ዋና ዋና ይዘቶቿን እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፡
1. የሰዎች አይነቶች (መጀመሪያው ላይ)
ሱራው የሰው ልጆችን በሦስት ይከፍላቸዋል፦
* አማኞች (ሙእሚኑን)፦ በሩቅ (በጋይብ) የሚያምኑ እና ትክክለኛውን መንገድ የሚከተሉ።
* ከሀዲዎች (ካፊሩን)፦ እውነቱን አውቀው የሚክዱ።
* መሰላዮች (ሙናፊቁን)፦ በአፋቸው አምነናል የሚሉ በልባቸው ግን የካዱ።
2. የሰው ልጅ አፈጣጠር ታሪክ
የአደም (ዐ.ሰ) መፈጠር፣ መላእክት ለእሳቸው እንዲሰግዱ መታዘዛቸው …
❤2
Signed أبو حسنة
26 Sept 2025, 04:26 UTC145 viewsread 7 August 2026 እሺ፣ በቁርአን ውስጥ አላህ የሁሉም ጌታ መሆኑን ግልጽ የሚያሳዩ 10 ዋና አንቀፆች እነሆ፦
1️⃣ ሱረቱል-ፋቲሃ 1:2
> ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ
ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው፤ የዓለማት ጌታ ነው።
2️⃣ ሱረቱል-አላንዋም 6:165
> وَهُوَ ٱلَّذِى جَعَلَكُمۡ خَلَٰٓئِفَ ٱلۡأَرۡضِ...
እርሱ በምድር ውስጥ ተካላት አድርጎአችሁ አላህ ነው።
3️⃣ ሱረቱል-አላንዋም 6:102
> ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمۡۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىۡءٖ
ይህ አላህ ነው ጌታችሁ፤ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የለም፤ እርሱ ፍጥረት ሁሉን ፈጠረ።
4️⃣ ሱረቱ…
Signed أبو حسنة
13 Jul 2025, 19:16 UTC147 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @ahmedademVideo
✨ የኬጂ ምርቃት
⚡️ሙሉ መልዕክቱን የጁሙዓ ኹጥባ 321 ላይ ያገኛሉ።
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Signed أبو حسنة
5 Jul 2025, 20:40 UTC101 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @mahircomp123Video
Video, posted without a caption
Signed أبو حسنة
5 Jul 2025, 20:40 UTC128 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @mahircomp123
አላህ በሚያውቀው ይህን ግለሰብ አንድም ቀን ከሰው መደብ ቆጥሬው አላውቅም።
አንድ የሃይማኖት ሰባኪ ነኝ የሚል ሰው እንዴት "ዋንኛው አላማዬ ሙስሊሞችን ማባለት ነው" ብሎ ይናገራል ? ይህ አቋም የእርሱ ብቻ ሳይሆን በዙርያው ያሉ ጭፍን ተከታዮቹም አላማ ነው። ትልቁ ግባቸው ሃይማኖታቸውን ሰብከው መጣራት ሳይሆን በሙስሊሞች መካከል ግጭት ፈጥረው እንዲጨራረሱ ማድረግ ነው።
[፨] እሺ የእኛ የሙስሊሞች አላማ ምንድነው ?
እኛ በክርስትኖች መካከል ፀብ ፈጥረን እንዲገዳደሉ አናደርግም፣ ምንም ሃይማኖት ቢለየን እንኳ የገዛ ዘመዶቻችን ናቸው። ለእነርሱ ሰላምን እንጂ ጥፋትን አንመኝም። የእኛ ትልቁ አላማ ይዘናል ብለን የምናምነው እውነት በፍቅር መስበክ ነው፣ ይህም…
Signed أبو حسنة
22 May 2025, 08:16 UTC133 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @abuhasinet1365
ሀሳብ እና አስተያየት 👇👇መስጫ
@njashikyre_bot
Signed أبو حسنة
21 May 2025, 16:30 UTC130 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @islamic_pdf_book_1File
የመፅሐፉ ርዕስ:- የህይወትንና የሞትን ትርጉም የለወጠ ጉዳይ
ፀሐፊ:- አማን አሰፋ
ከመፅሐፉ በጨረፍታ ....
" ጂሃድ ለነገ አይባልም
በዱንያም ሆነ በአኺራ
ፈዳኢሉ ሲሰላ
ረጅም ናት እቺም ደቂቃ
የጎረሱት እስኪዋደድ ከላንቃ
ወዳፋቸው ያሉትንም ወደዛ
እየጣሉ ነበር ገብተው ሙባረዛ
ተዋግተው የተሰውት እነዛ
እነሙስዐብ እነ ሐማም እነ ሐምዛ
:
#ያወዱድ@islamic_pdf_book_1
❤1
Signed أبو حسنة
21 May 2025, 16:30 UTC115 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Umu_hatim_Bint_MuhammedPhoto
"አህባሾች የቁም ሙቶች
Signed أبو حسنة
15 May 2025, 06:42 UTC110 views1 reactionsread 7 August 2026 https://youtube.com/shorts/qIDCPgSGqog?si=XeE1qthi-G3uD1Sd
👍1
Signed أبو حسنة
12 May 2025, 13:18 UTC96 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @MuradTadesseVideo
እኛ እናሰልማለን፤ እነርሱ (አሕባሾች) ያከፍራሉ‼
እነዚህ ሰዎች ወደ መጅሊስ ከመጡ እንኳን ሊያሰልሙ የሰለምነውንም አክፍረው ነው የሚጨርሱን።
አላህ ከተንኮላቸው ይጠብቀን‼
❤1
Signed أبو حسنة
12 May 2025, 04:44 UTC83 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @antikhurafat
ቁርዓን
بسم الله الرحمان الرحيم
--"ቁርዓን" የሚለው የዐረብኛ ቃል "ቀረዐ" "قَرَءَ" ማለትም "ቀራ" "አነበበ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ማንበብ" ማለት ነው።
--ቁርዓን ከሸሪዓ(ከኢሥላም) አንጻር:-
"كلام الله تعالى المنزَّلُ على رسوله وخاتم أنبيائه محمد،المبدوء بسورة الفاتحة المختوم بسورة الناس."
"ከአላህ ወደ ነብዩ ሙሐመድ የተወረደ በሱረቱል ፋቲሃ ጀምሮ በሱረቱ'ነ ናስ የሚያበቃ የአላህ ቃል(ንግግር) ነው።"¹
--ቁርዓን የአላህ ቃል ነው፤የአላህ ቃል ደግሞ ፍጡር አይደለም፤ስለዚህ ቁርዓን ፍጡር አይደለም።
--አላህ ፈጣ…
Signed أبو حسنة
11 May 2025, 08:05 UTC75 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Enmare1988File
💸📖ርዕስ: አስበህ ሀብታም ሁን
🎤ደራሲ: ናፖሊዮን ሂል
👤ትርጉም: ውድሰው ደግዋለ
📜ዘውግ: self help
📑የገፅ ብዛት:259
💸ማንም እድገትና ስኬትን የሚፈልግ ሰው ሊያነበው የሚገባ መፅሀፍ
#Think and #grow #rich
ዓለም ላይ እጂግ በላቀ መልኩ የህትመት ሪከርድ ያለው
ብዙዎች ደጋግመው ያነበቡትና ማንነታቸውን እንደ አዲስ የቀረፁበት
💸ማንም መልካም የሆነን ሁለንተናዊ እድገት የሚናፍቅ ሊያነበው የሚገባ ቆንጂየ መፅሀፍ ነው።
➡️ @Enmare1988
➡️@Enmare1988
Signed أبو حسنة
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Alnjashi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.