➧. #_ለፓስፖርት_ፈላጊወች_በሙሉ! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ በሁሉም ክልሎች ➧. #ደሴ እና አድስ አበባ ❶. #አስቸኳይ_ፓስፖርት ❷. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ❸. ለማሳደስ ❹. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት ❺. እድሜ ለማስተካከል ➧. በተጨማሪ ወደ ውጭ ሀገር! ➧. ወደ ሳኡዲ አረቢያ ዱባይ ኳታር ለስራ ወይም ለጉብኝት መሄድ ከፈለጉ ሀሎ ይበሉን 👍 ➧ . ለበለጠ መረጃ:- #ቀጠሮ_ለማስያዝ_ይደውሉ!!👍 ➧. 0990018300 ➧. 0988000020 ይደዉሉልን !! ➧. በቴሌግራም በዉስጥ መስመር ያገኙናል.!

Channel
አል-ፋሩቅ islamic
@Alfaruq_islamic
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
621subscribers
-12 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001542757379 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Alfaruq_islamic |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Alfaruq_islamic |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 13:59 | 621 | -2 |
| 6 Sept 2026, 15:41 | 623 | -5 |
| 28 Aug 2026, 07:13 | 628 | -1 |
| 20 Aug 2026, 23:58 | 629 | -2 |
| 13 Aug 2026, 18:06 | 631 | -2 |
| 7 Aug 2026, 07:01 | 633 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:54 | 633 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 7 March 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 26 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#እናስተንትን كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡ [ አል ሙደሢር - 38 ] ያልተፈቀደልን ቦታ ላይ እየተገኘን ከምንያዝ አላህ በፈቀደልን ቦታ እየተገኘን ህይወታችን ለማሳመርም በመልካም ነገራቶች ተኛዢነታችን እንዲበዛም እንጣር! አላህ ውስጥ አዋቂ ነው እሱ ይሁነን
በልብ ህመም የምትሰቃየው የ5 ወር ህፃን‼ ======================= (የቻለ ሰው የአቅሙን ያክል በመለገስ፣ ያልቻለ በዱዓእ እና መልዕክቱን ለሌሎች በማሰራጨት፣ ለኸይር ፈላጊዎች በመጠቆም ይተባበር!) || ✍️ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ህፃን ሂራ ኸይሩ ትባላለች፡፡ ገና የ5 ወር ዕድሜ ታዳጊ ስትሆን፤ በዚህ ለጋ ዕድሜው በልብ ህመም በሽታ ተይዛ በህመሟ ሲሰቃይ መላው ቤተሰቡ ደግሞ በጭንቀት ላይ ይገኛል። «አስቸኳይ ህክምና ካልተደረገ ልጄን ላጣት ነው... ለአላህ ብላችሁ ልጄን ለመታደግ ሰበብ ሁኑልኝ...» ብላለች እናቷ። ልክ እንደ እንደተለመደው ሁሉ፣ የጉዳዩን እውነተኝነትና አሳሳቢነት ከተረዳሁ በኋላ ጉዳዩ ጊዜ ስለማይሰጥ ወደናንተ ይ…
Photo, posted without a caption
«የገ⨳ዳይ ክፉ ናቸውና እንንቃ‼️ » በተለያዩ ቦታና ጊዜወች እምነት ተኮር ጥቃቶች ፈፅመውም የፈፀሙብንን በደል ስናጋልጥ ማስፈራሪያወች ዛቻወችና ብዙ ዘለፋወችን በተቀናጀና በተግባር በታገዘ መንገድ ስታስተውል የሀገሪቱ የቀጣይ እጣ ፈንታ ምን አይነት አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ መገመት አዳጋች አይደለም። በተለይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ራሱን ከመቸውም ጊዜ በላይ ማንቃትና መጠንቀቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ይህን የሚያደርገው ለማንም ሳይሆን ለራሱ ህልውና ሲል ነው። በዚህ #ድንዝዝናችን ግን የምንነቃ እየመሰለኝ አይደለም ሌላው ቀርቶ እኛ እንደ ሙስሊም አንዳችን ለአንዳችን መጠያየቅም መጠባበቅም ሀሳብ መጋራትም ትተናል። ይህ የሙስሊሙ የተለመደ ድክመት ነው አንድ #የ…
📌 ለወንዶች ከሑር አል-ዓይን ሚስቶች እንዳሏቸው ሁላ ሴቶችም በጀነት ባሎች አሏቸው!!! ❐ ለሼክ አልአላማህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አል-ኡይሚን ረሂመሁላህ ❪ ✿ ❫ ጥያቄው፡ ☟ የተከበሩት ሼህ ሙሀመድ የመጀመርያውን መልእክት ከአድማጭ ኢብራሂም ሙሀመድ ደርሶናል ። በመልዕክቱም እንዲህ ይላል፡- "የወንዶች ዕጣ ፈንታ በጀነት ውስጥ ሁር አልአይን ሚስቶች እንዳሏቸው አውቀናል። ነገር ግን የጀነት የሴቶች እጣ ፈንታ ምንድን ነው? ባሎች አሏቸው ወይስ የሏቸውም" ??? 📌መልስ : ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን ። አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በጀነት ሰዎች ደስታ እንዲህ ይላል ፦ (.....وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَشْتَهِىٓ أَنفُ…
Photo, posted without a caption
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ የእርዳታ ጥሪ ወንድማችን ሙዓዝ አከለ የመስጂድ ኻዲም ዲኑን ወዳጅ ጀግና ወንድማችን ነበር። ለዲኑ ወደኋላ የማይል ሁሌም ሙስሊሞችንና ኢስላምን ከፍ ለማድረጋ የሚተጋ ወንድማችን ነበር ግን አሁን ላይ በምታዩት መልኩ መስከረም 12/2018 ከመካነ ሰላም ወደ አዲስ አበባ በሚሄድ መኪና በተከሰተው የትራፊክ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። #ታፋው ላይ ያለ አጥንተ ለሁለት የተቆመጠ እና #ወገቡ ላይ የዲስክ መንሸራተትና ሰብርባሪ አጥንት ሰውነቱ ውስጥ በመኖሩ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተብሏል። ወንድማችን እናትም አባትም የሌለው የቲም ነው። የሁላችሁንም እገዛ ይፈልጋል እና ሁላችሁም በምትችሉት ከጎኑ እንዲትቆሙ በአ…
Posted without readable text
وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ الْيَهُودُ وَلَا النَّصَارَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ ۗ قُلْ إِنَّ هُدَى اللَّهِ هُوَ الْهُدَىٰ ۗ وَلَئِنِ اتَّبَعْتَ أَهْوَاءَهُم بَعْدَ الَّذِي جَاءَكَ مِنَ الْعِلْمِ ۙ مَا لَكَ مِنَ اللَّهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈጽሞ አይወዱም፡፡ «የአላህ መምራት (ትክክለኛው) መምራት እርሱ ብቻ ነው» በላቸው፡፡ ከዚያም እውቀቱ ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል ለአንተ ከአላህ (የሚከለክልልህ) ዘመድና ረዳት ምንም የለህም፡፡
Signed 𝒀𝒐𝒖 𝒂𝒓𝒆 𝑴𝒚 𝒇a𝒗𝒐𝒖𝒓𝒊𝒕𝒆
አላህ በጥበቡ ቁርአንን በተለያየ መልኩ ጠብቆታል። ከዚህም ውስጥ ከነብያችን (ሰ.ዐ.ወ ) ጊዜ ጀምሮ እስከ የውመል ቂያማ ድረስ የፊደሉ አወጣጥና የቃላቱ አነባበብ ከተጅዊድ ምሁራን እየተወራረሰ እስካሁን እንዲቆይ አድርጎታል ። 🍃 የቁርአን ተዓምር እጅግ ሰፊ ከመሆኑም ባሻገር ለሚያነበውም ይሁን ለሚያዳምጠው ሰው ደስታና መረጋጋትን ይፈጥራል። 🌲 አላህ ቁርአንን ወዳጃቸው አድርገው ለሚይዙ ባሮቹ በዚህኛውም በቀጣዩም ዓለም ላቅ ያሉ ሽልማትን አዘጋጅቶላቸዋል ። 🍃 ረሡል (ሰ.ዐ.ወ) " ቁርዓንና ፆም የቂያማ ዕለት ለባልደረባቸው ምልጃ በመቆም ከአላህ ጋር ያስታርቁታል።" 🌴 ዱንያ ላይ ቁርዓንን የህይወት መመሪያው አድርጎ የያዘ ሰው በአላህ ፍቃድ የዚህ ታ…
Signed 𝒀𝒐𝒖 𝒂𝒓𝒆 𝑴𝒚 𝒇a𝒗𝒐𝒖𝒓𝒊𝒕𝒆
አሁንም ከወደ አርባምንጭ ላሌ የኒቃቢስቶቻችን የጥንካሬ ተምሳሌት ። እህታችን በሜድስን ትምህርት የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናልናለች።
Signed 𝒀𝒐𝒖 𝒂𝒓𝒆 𝑴𝒚 𝒇a𝒗𝒐𝒖𝒓𝒊𝒕𝒆
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Alfaruq_islamic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አል-ፋሩቅ islamic” (@Alfaruq_islamic), 621 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Alfaruq_islamic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.