በሀገራችን ዛሬ ጠዋት ከ1፡40 ጀምሮ የመሬት መንቀጥቀጡና ንዝረቱ የተሰማባቸው ከተሞች አዋሽ አርባ መተሃራ፤ ደብረብርሃን እና በአዲስአበባ (በኮየ ፈጨ፤ በአያት 49፤ በቦሌ አራብሳ፤ጀሞ፤ጣፎ) ከተሞች መከሰቱን ያገኘናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ። የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ በአለፈው ሳምንት በአፋር ክልል ተከስቶ የነበረው ፍል ውሃ አድማሱን እያሰፋ ልክ እንደ እሳተ ጎመራ ወደላይ በሀይለኛው መገንፈል ጀምሯል።

Channel
ዓለም ዛሬ ምን ገጠማት?
@Alemmingetemat
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
264subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001490012349 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Alemmingetemat |
| Created | Between 1 April 2019 and 25 April 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Alemmingetemat |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 08:18 | 264 | -1 |
| 23 Aug 2026, 10:25 | 265 | -1 |
| 15 Aug 2026, 17:37 | 266 | -2 |
| 7 Aug 2026, 02:01 | 268 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:56 | 268 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 25 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 13 October 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ዓለም ዛሬ ምን ገጠማት በአዳዲስ ክስተቶች
በአሜሪካ የአየር ላይ ትዕይንት በማሳየት ላይ የነበሩ ሁለት የጦር አውሮፕላኖች ተጋጩ የአውሮፕላኖቹ አብራሪዎችም ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል ተብሏል። አውሮፕላኖቹ በዳላስ የአየር ላይ ትዕይንት በማሳየት ላይ እንደነበሩ ተገልጿል። https://am.al-ain.com/article/two-planes-collide-and-crash-at-wwii-airshow-in-dallas
Photo, posted without a caption
በፈረንጆቹ 2030 በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ ኪሳራ ይከሰታል ተባለ። ⚡️ ዓለማችን በፈረንጆቹ 2030 ከከፍተኛ ሙቀት መጨመር ጋር ተያይዞ ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ የኢኮኖሚያ ኪሳራ እንደሚያጋጥማት ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) ሰኞ ዕለት በጋራ ባወጡት ሰነድ ይፋ አድርገዋል፡፡ ⚡️ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚኖሩባቸው ከተሞች ለሙቀት መጨመር የሚኖራቸው ተጋላጭነት ይበልጥ እንደሚጨምር ነው ሠነዱ በትንበያው ያመላከተው፡፡ እንደ ሠነዱ ትንበያ ከሆነ እስከ 2050ዎቹ ድረስ የእነዚሁ ከተሞች ነዋሪ…
ሩሲያን ለቀው የወጡ የምዕራባውያን ኩባንያዎች 240 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰባቸው ሞስኮን ለቀው የወጡ የምዕራባውያን ኩባንያዎች 240 ቢሊዮን ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገለጸ። እነዚህ የአሜሪካ እና ምዕራባውያን ኩባንያዎች ከሩሲያ በመልቀቃቸው እና ምርታቸውን በማቋረጣቸው ምክንያት 240 ቢሊዮን ዶላር መክሰራቸውን አርቲ ዘግቧል። ሩስያን ለቀው ከወጡ የምዕራባውያን ኩባንያዎች መካከል የአሜሪካ፣ ብሪታንያ እና ጀርመን ተቋማት ዋነኞቹ ሲሆኑ የሶስቱ ሀገራት ድርጅቶች እስከ 90 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማጣታቸውም ተገልጿል።
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ሰሜን ምስራቃዊ ህንድ በከባድ ርዕደ መሬት ተመታ አሳም ተብሎ የሚጠራው የሰሜን ምስራቃዊ ህንድ አካባቢ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ በሬክተር ስኬል 6.0 ማግኔትዩድ ተለክቷል የተባለለት ርዕደ መሬቱ ህንድ ከቡታን በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ ያጋጠመ ነው፡፡ በ150 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኘው ጉዋሃቲ የተሰኘች የአሳም ግዛት ዋና ከተማ ላይ ጉዳት አድርሷል የተባለ ሲሆን ግንባታዎች እና መሰረተ ልማቶች መጎዳታቸው ተነግሯል፡ ሆኖም ሰብዓዊ ጉዳቶች ስለመኖራቸው የተገለጸ ነገር የለም፡፡ ህንድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እጅጉን በመፈተን ላይ ትገኛለች፡፡ እስካሁንም ከ200 ሺ የሚልቁ ሰዎች ህይወት አልፏል መባሉ የሚታወስ ነው፡፡
የማይታመን የበረዶ ዐውሎ ነፋስ ካባን በበረዶ ፣ መካ ፣ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ April 27 2021
ኮት ዲቯር በትራፊክ አደጋ መበራከት ምክንያት ሁሉንም መንጃ ፍቃድ አሰልጠኞች አገደችhttps://am.al-ain.com/article/cote-d-ivoire-suspends-all-driving-test-instructors-as-part-of-sector-clean-up
ጋጮ ባባ ወረዳ በደረሰ ናዳ 3 ሰዎች ሞቱ። በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በደረሰ የናዳ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ። የጋጮ ባባ ወረዳ የአደጋ ስጋት አመራር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኢዮብ ዳርጻ እንደገለፁት በወረዳው ላካ ቀበሌ ሚያዝያ 16/2013 ዓ.ም ከሌሊቱ 8 ሠዓት አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ በደረሰ የናዳ አደጋ የ1 ወንድ እና የ2 ሴቶች ህይወት አልፏል። በአደጋው 3 መኖሪያ ቤቶች ከሙሉ ንብረታቸው ገር የወደሙ መሆናቸውን ገልጸው 8 የቤት እንስሳት በአደጋው ሞተዋል። በተጨማሪ በ2. 5 ሄክታር መሬት ላይ ያለ ቋሚ እና ጊዜያዊ ሰብል ላይ ጉዳት ደርሷል። የጋሞ ዞን እርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አንደኛ ሽናሌ በአደጋው ጉዳት …
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Alemmingetemat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዓለም ዛሬ ምን ገጠማት?” (@Alemmingetemat), 264 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Alemmingetemat.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.