1 Sept 2026, 16:51 UTC51 viewsread 4 September 2026 "Fano's Kingdom" የፎቶ ኤግዚቢሽን በርካታ የዓለም ሚዲያዎችና ታዳሚዎች በተገኙበት በፈረንሳይ እየተካሄደ ይገኛል
በፈረንሳይ ፐርፒኛን ከተማ በሚገኘው ኩቫን ዴ ሚኒም (Couvent des Minimes) አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው ታዋቂው Visa pour l'Image ዓለም አቀፍ የፎቶ ጋዜጠኝነት ፌስቲቫል ላይ፣ ፍራንሳዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ሮቢን ቱቴንገስ (Robin Tutenges) ያዘጋጀው "Fano's Kingdom" የተሰኘው የፎቶ ኤግዚቢሽን የበርካታ ታዳሚዎችን ትኩረት ስቧል።
ኤግዚቢሽኑ የፋኖ ህዝባዊ ትግል፣ የታጣቂዎቹን ተጋድሎና ፅናት፣ እንዲሁም የተቆጣጠሯቸውን ቀጠናዎች ተጨባጭ ሁኔታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በግልፅ የሚያስተዋውቅ ነው።
የፎቶ …
Signed mesfin yenate Lege 16
1 Sept 2026, 16:51 UTC40 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
1 Sept 2026, 09:05 UTC48 viewsread 4 September 2026 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጤና መምሪያ ኃላፊ ዶክተር አቡበክር ሰይድ መሐመድ ያስተላለፈው መልዕክት!
ጃዋር መሀመድ እውነተኛ ቀለሙን አሳየ
መፅሐፍን በሽፋኑ አትመዝን!
አብሮ የማያኗኑር ፅንፈኛ ብሔርተኝነት አቀንቃኙ ጀውሐር መሐመድ ጭምብሉ ወልቆ እውነተኛ ቀለሙን ተገልጾ አየነው።
እውነት ለመናገር እንደ አንድ ሙስሊም ከነጥፋቱም ቢሆን የወንድምነት ስሜት ይሰማሀል። ይሻሻል ዘንድ በጎም ትመኝለታለህ። ሰው በፍጥረቱ ለሥህተት ቅርብ ነው።
ከተሳሳቾች ምርጦቹ ደግሞ ይህን ሀቅ የተረዱት፣ ለመታረምም ዝግጁ የሆኑትና ዳግም ከዚያው ሥህተታቸው ላይ ወድቆ ላለመገኘት የሚጠነቀቁት ናቸው።
የአማራ ጥላቻ ያሰከረው ጀውሐር ወንድማችን ግን ዛሬም አዳልጦት ወድቆ ጠብቶት…
Signed mesfin yenate Lege 16
1 Sept 2026, 09:05 UTC42 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
31 Aug 2026, 09:33 UTC52 viewsread 4 September 2026 የፋኖ ትግል ሲፈረጥም ባንዳ እየፈረጠጠ ነዉ
Signed mesfin yenate Lege 16
31 Aug 2026, 09:29 UTC53 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
30 Aug 2026, 18:30 UTC50 views1 reactionsread 4 September 2026 የፈረሰ መንግስት
❤1
Signed mesfin yenate Lege 16
30 Aug 2026, 18:29 UTC50 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
29 Aug 2026, 20:05 UTC57 viewsread 4 September 2026 "…አባው ሰይፉን አየኸው?
"…ይሄ በወለጋ የኦሮሞ ገዳ ልዩ ኮማንዶ፣ ኦነግ ሸኔ እና የኦሮሞ ቄሮ በወለጋ በተቀናጀ መልኩ በመከላከያ ሠራዊቱ ሽፋን ሰጪነት በጥይት መግደል የማይፈልጓቸውን ካህናት፣ መነኮሳት እና ሕፃናትን የሚያርዱበት፣ የሚሰይፉበት ሰይፍ ነው። ወታደሩ የያዘው እሱን ነው።
"…በቀጣይ የአዲስ አበባ፣ ድሬደዋ፣ ሐረር እና ጅጅጋ በኦኤምኤን እና በጋዜጠኛ ደጀኔ ጉተማ አፍ ተረኛ መሆናቸው ተጠቅሷል። ባሕርዳር፣ አዲስ አበባ፣ ድሬደዋና ሃዋሳ ደግሞ በጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ በአቶ ቀጀላ መርዳሳ ኬኛ ተብለዋል። እናስ ምን እያሰባችሁ ነው?
"…ማለቴ መከላከያው እንደሆነ በኦሮሞ የሚመራ ነው። በሌላው ዜጋ መገደል ደንታም አይሰማው። አይጨንቀው፣ አይበ…
Signed mesfin yenate Lege 16
29 Aug 2026, 19:56 UTC47 viewsread 4 September 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
29 Aug 2026, 19:03 UTC44 viewsread 4 September 2026 ሰበር!... አንድ ኮሎኔልና ሁለት የሻለቃ አዛዦችን ጨምሮ 213 ዩአገዛዙ ወታደሮች ተደመሰሱ!
በአፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ መይሳው ካሳ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር አርበኞች አውላላ ከተማ በመሸገው የጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊ እርምጃ በመውሰድ ከፍተኛ ድል አስመዘገቡ።
በዚህ አውደ ውጊያ የተደመሰሰ ኮሎኔል አለሙ የተባለ አንድ ከፍተኛ አዛዥ ሻለቃ አስምሮ አዲሱ እና ሻለቃ ኮስትር የተባለ የሬጅመንት አዛዦችን ጨምሮ 213 የአገዛዙ ወታደሮች ተደምስሰዋል።
ባለክሻፋ ዲሽቃን ጨምሮ ሁለት ዲሽቃ፤ ሁለት ብሬን፤ ሁለት አርባጎራሽ እና በቁጥር 173 የነፍስ ወከፍ ክላሽ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።
በተጨማሪም ስድስት ሳጥን የዲሽቃ ተተኳሽ፤ ዘጠኝ ሳጥን የብሬን…
Signed mesfin yenate Lege 16
29 Aug 2026, 19:03 UTC44 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed mesfin yenate Lege 16
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @AdisAbebacity2016. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.