«...አፍሪካ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ማረጋገጥ የመደመር ትውልድ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ተቀዳሚ ግብ ነው።» ዐቢይ አሕመድ፣የመደመር ትውልድ፣ከገጽ-124—134 ታመነ መንግስቴ ውቤ እየተደነቃቀፈ እንዳነበበው https://t.me/Gazetaw
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ

Channel
@AddisGuramayle
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
97subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001424602754 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AddisGuramayle |
| Description | ፈጣን የሁኑት መረጃዎች ደሴት! |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/AddisGuramayle |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 12:02 | 97 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:55 | 97 | first reading |
11 posts held, back to 11 May 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 20 May 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
«...አፍሪካ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ማረጋገጥ የመደመር ትውልድ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ተቀዳሚ ግብ ነው።» ዐቢይ አሕመድ፣የመደመር ትውልድ፣ከገጽ-124—134 ታመነ መንግስቴ ውቤ እየተደነቃቀፈ እንዳነበበው https://t.me/Gazetaw
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
ሥለ እኛ ⎡ታመነ መንግስቴ ውቤ ነኝ—የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ምሩቅ⎤ 🎤በተለያዩ አጋጣሚዎች «ሚዲያ አራተኛው መንግስት ነው»ሲባል እሰማለሁ። ✅ንግርቱን የሚያረጋግጥ ሕገ-መንግስታዊ'ም ሆነ አዋጃዊ አንቀጽ መጥቀስ የሚችል ኢትዮጵያዊ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። ✍️ እውነት በኢትዮጵያ ዐውድ መገናኛዎችን(The Media) አራተኛ መንግስት የሚያሰኝ ሕጋዊ ማዕቀፍ አለ ወይ? ✍️በዓለም ዐውድ'ስ ከፈረንሳይ ፈላስፎች ዋናው እና የአብርሆት ዘመናቸው አሳቢ የነበረው ሞንትስኩ ከዘረዘራቸው ሶስቱ የመንግስት አካላት፦ ሀ.ሕግ አውጭው ሁ.ሕግ አስፈፃሚው ሂ.ሕግ ተርጓሚው እንደ አንድ ሆኖ ብዙኃን መገናኛ የተጠቀሰበት አገር አለ ወይ? 🎤የኢፌዲሪ'ን መራሔ መንግ…
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
ቅመሱት❤ https://youtu.be/a-a4yYTUBfI ዋናውን እና ብጹዓን አበው እጅግ የተለዩ ሃሳቦችን ያነሱበትን ዝግጅት ምሽት 3:30 በአርትስ ቴሌቪዥን እና በዩቱዩብ ገጹ ያገኙታል።
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
ከግራ ወደ ቀኝ 1.ብጹዕ አቡነ ኤልያስ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የስዊድን ና ግሪክ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ 2.ብጹዕ አቡነ ማርቆስ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የስብከተ ወንጌል ና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሃላፊ 3.ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ና የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የበላይ ጠባቂ 4.ብጹዕ አቡነ በርናባስ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የደቡብ ካሊፎርኒያ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ 5.ብጹዕ አቡነ ዲዎናሲዎስ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የምሥራቅ ጎጃም እና ጀርመን ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ መድረክ አስተዋዋቂ 1.መምህር ዳንኤል ሰይፈ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የውጭ ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ የዛሬው የ አርትስ ወቅታዊ ጉዳዮቸ ናቸው። ለአቡነ ኤርም…
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
እሺ❤ https://t.me/Gazetaw
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
«በሕግ አምላክ» [ታመነ መንግስቴ ውቤ ነኝ] —በኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማዎች ታሪክ ምናልባትም የመጀመሪያው ና ብቸኛው ሚኒስትር ገጸ ባሕርይ ሆነው የተሳሉበት ፈጠራ ነው። —ሚኒስትሩ በመኪናቸው ሊስትሮ ገጭተው ገድለዋል። —ከመግጨታቸው ከደቂቃዎች በፊት ለ«ጠቅላይ ሚኒስትሩ»ደውለው «እየነዳሁ ነው»ብለዋቸው ነበር። —አሁን ወንጀላቸውን እየሸፋፈኑ በርከት ያሉ የድራማውን ክፍል ተሻግረዋል። —በዚያ ድራማ ላይ እሳት የጎረሰች ጠበቃ አለች።ኤልዳና ይሏታል። —የሟችን አባት ለፍትሕ ብርሃን ልታበቃ እየታተረች ነው።ብትታፈንም መውጫ የምታጣ ጢስ አትመስልም። —ደሞ የሚኒስትሩን ወንበር የሚመኙት አሉ።አንዱ'ማ እንዲያውም፦ «አሁን ካሉት ሚኒስትሮች እስቲ ጠቅላ…
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
ዛሬ ሰኞ ምሽት 2:30 በጋራ ጉዳያችን ላይ ከ ካሳሁን ፎሎ—የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) ፕሬዚደንት ጋር እናመሻለን። በጊዜ ግቡ❤ https://youtu.be/rDspYgDTAiI
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
የሰንበት ወግ ⎡በደስአለኝ ከፍአለ— ከመካነ ሰላም⎤ «ሲያነብ የሚተኛ ትውልድ እንዳናፈራ!» የመማሪያ ክፍል ውስጥ ነኝ። ዘግይተን የጀመርነውን ኮርስ ለማካካስ ጧት፣ ከሰዓት እና ቅዳሜን ጨምሮ በመማር ላይ ነን። መካነ አዕምሮአችን የገጠመው የመምህራን እጥረት ለኮርሱ መዘግየት ምክንያት ነበር። ዶ/ር ሰውአገኝ ይባላሉ። የመቅደላ አምባ መካነ አዕምሮ የአማርኛ ቋንቋ እና ሥነ ፅሑፍ መምህር ናቸው።የዘገየውን ኮርስ የሚያስተምሩን መምህራችንም ናቸው። ይሀንን ኮርስ በማስተማር ላይ እያሉ ነበር ከላይ ለወጓ አርዕስት ያደረኳትን ምክር አዘል ንግግር ጣል ያደረጓት። ከኮርሱ አንደኛው ርዕስ መንደርደሪያ ሆናቸውና እንዲህ አሉ «አሁን አሁን የተረት መፅሐፍትን …
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
፩ #የንጉሥ_ተክለ_ሃይማኖት አያት የሆኑት የጎጃም ነጋሽ የደጃዝማች ጎሹ ዘውዴ ወታደር የነበረው ፈረንሳዊው አርኖ ሚሼል ዳባዲ፤ የደጃዝማች ጎሹን ጀግንነትና አስተዋይነት፤ ሃይማኖት ጠበቃነታቸውን...፤ አማረኛ ቋንቋን ተምሮ በራሳቸው ቋንቋ እንስከሚያጠናቸውና እስከሚያወራቸው ድረስ ፍቅር፤ ወዳጅነትና ወንድምነት አሳይተውታል፡፡ #ከሰለጠነችዋ_ፈረንሳይ መጥቶ ከጎጃም ብዙ የተማረ መሆኑን ይነግረናል፡፡ ፪ “የደጃች ጎሹ ቤት ቆይታዩ ለኔ ጠቅሞኛል፡፡ ብዙ የማላውቀው ነገር አውቂያለሁ፡፡ ብዙ ነገር ግልፅ ሆኖልኛል፡፡ በግቢያቸው የነገሠው ይህ ጥልቅ ክርስቲያናዊ ስሜት፣ ከየትኛው ጥንታዊ ሐረግ እንደሚመዘዙ በቅጡ ያልተረዳሁት #ሞት_አይፈሬነታቸውና ያ ግድየለሽነት የተላ…
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
የምርመራ ዘገባው ከምን ደረሰ...!? ዛሬ የማወጋችሁ በቀኃሥ ዘመን በኢትዮጵያ የሚኖር የግሪክ ማኅበረሰብ እንዲማርበት ተቋቁሞ ከዓመታት በሗላ ራሱን በድብቅ ወደ ንግድ ተቋምነት ቀይሮ ላለፉት 25 ዓመታት አምስት ሳንቲም ግብር ሳይከፍል ከአንድ ልጅ በመቶ ሺሆች ብር እያስከፈለ በመቀጠል ላይ ስላለ «የግሪክ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት»ስለሚባል ተቋም ነው። ግሪክ እና ኢትዮጵያ ከእነ ሔሮድተስ እስከ ባለቅኔው ሆሜር ዘመን፣ከታላቁ እስክንድር እስከ ታላቂቱ ሕንደኬ ጊዜ፣ከዘጠኙ ቅዱሳት እስከ 19ነኛው ክፍለ ዘመን የሲራራ ነጋዴዎች ወቅት የተሻገረ ለዓለም የሥልጣኔ ጮራ ሆኖ የማብራት የጋራ ድል ጌቶች ናቸው። ግሪካዊው ባለቅኔ ሆሜር በዘመኑ በአፍሪቃ ምድር ያበበ…
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
የቤታችሁ ዜናዎች ደርሰዋል! https://youtu.be/yYoSx0lXyFw
Signed ታመነ መንግስቴ ውቤ
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @AddisGuramayle. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አዲስ ጉራማይሌ” (@AddisGuramayle), 97 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AddisGuramayle.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.