13 Sept 2022, 06:44 UTC733 viewsread 10 August 2026 ።።።።።።።።።።ትዕግስት_ሶብር።።።።።።።
… … …
ትዕግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትዕግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣ መሀሉ ተስፋ ነው፣ መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!።
አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል
ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
“የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትዕግስት የተሻለ ስጦታ
አልተሰጠውም!።
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
ትግስት ማለት፡
1, በአላህ ትእዛዝ በመስራት ላይ መፅናት ከኢባዳ አለመሰላቸት በሰላት በዚክር እና በመሳሰሉት አላህ ለባሮቹ…
Signed ايها السلفي اغسل يدك وقلبك من كل من يخالف المنهج السلفي والأصول (اسماعيل ابن سمان)
28 Aug 2022, 04:05 UTC546 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ايها السلفي اغسل يدك وقلبك من كل من يخالف المنهج السلفي والأصول (እስማኤል በድሩ)
10 Aug 2022, 03:26 UTC585 viewsread 10 August 2026 ⛓ ተክፊር ሰይይድ ቁጥብ ⛓
⚔ የኢክዋን እና የኸዋሪጅ አባት ⚔
🔗 የሁለቱም መነሻ አንድ ምንጭ ነው ኢክዋነል ሙስሊሚን ‼ ከዛም ቀስ ብለው ከፊሎቹ ሰይድ ቁጥብ እስር ቤት ሆኖ በንዴት በመሰረተው የተክፊር ዘመቻ ሚስኪኖች የሱን መንገድ እውነተኛ መመሪያቸው አደረጉት ከኢክዋንነት ወደ ኻሪጂይነት ሙስሊሞችን ወደ ማክፈር እና መጋደል ገቡ !!
📎 ኢክዋነል ሙስሊሚን ኢስላማዊ መንግስት ማቋቋም ነበር ዓላማው እውነታው ባይሆንም ዲሞክራሲ ናፋቂዋች ናቸው። ኸዋሪጂም ኢስላማዊ መንግስት ለማቋቋም ብለው ተነሱ በአላህ ሸሪኣ ትተዳደር ﻛَﻠِﻤَﺔُ ﺣَﻖٍّ ﺃُﺭِﻳﺪَ ﺑِﻬَﺎ ﺑَﺎﻃِﻞٌ ንግግሩ ሀቅ ነው የተፈለገበት ግን ባጢል ነው። አልቃኢዳም በለው ዳኢሽ(is…
Signed ايها السلفي اغسل يدك وقلبك من كل من يخالف المنهج السلفي والأصول (እስማኤል በድሩ)
9 Aug 2022, 08:54 UTC434 viewsread 10 August 2026 File
📖الدرس السادس
📖ክፍል 6
ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️⬇️
https://t.me/AbuYehyaAselefy/7171
ክፍል ሁለትን ለማግኘት ⬇️⬇️
https://t.me/AbuYehyaAselefy/7190
ክፍል ሶስትን ለማግኘት ⬇️⬇️
https://t.me/AbuYehyaAselefy/7209
ክፍል አራትን ለማግኘት ⬇️⬇️
https://t.me/AbuYehyaAselefy/7240
ክፍል አምስትን ለማግኘት ⬇️⬇️
https://t.me/AbuYehyaAselefy/7292
↩️ شرح رسالة إعلام الدعاة بسمات المميعة والحدادية الغلاة باللغة الأمهارية.
✅ የሙመይዓዎች እና የሀዳድዮች ምልክቶችን እና በምን መክንያት ከሱና እ…
Signed ايها السلفي اغسل يدك وقلبك من كل من يخالف المنهج السلفي والأصول (እስማኤል በድሩ)
8 Aug 2022, 17:33 UTC365 viewsread 10 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የዳሩል ሂጅራ ቤተሰቦቻችን ዳሩል ሂጅራ የሒፍዝ ማእከል በተመራቂ ተማሪዎች ምትክ ፈትኖ መቀበል ስለሚፈልግ ነሀሴ 20 /2014 ጉንችሬ ካዕብ መስጂድ የማእከሉ ጊቢ ከጠዋቱ 3 ሰአት በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በአቅም ውስንነት ምክንያት አሁንም በእነሞር ወረዳ የምንገደብ መሆኑን እንገልፃለን ። ይሁን እንጂ ከሌሎች የዞኑ ወረዳዎች በማእከሉ መስፈርት ወጪ ሸፍኖ ማስሐፈዝ ለሚፈልግ በራችን ክፍት ነው ።
የመግቢያ መስፈቶች
– እድሜ ከ14 – 18 አመት
– ተመርቆ በአካባቢው ወይም መርከዙ በሚመድበው ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
– ተያዥ ቤተሰብ ማቅረብ የሚችል
– የማእከሉን ሸ…
Signed ايها السلفي اغسل يدك وقلبك من كل من يخالف المنهج السلفي والأصول (እስማኤል በድሩ)
12 Jul 2022, 02:50 UTC427 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Yselefeyoch_channelPhoto
#ጥቁር_ለባሿ_ነኝ 🌹🎀
በኔ መከናነብ ጭንቅ ጥብብ ያለህ
መንሾካሾክ ለምደህ ጥግ ጥጉን ይዘህ
ስለኔ ምትነዛ ጥላቻ ያደነዘህ
በቁጭት ተውጠህ ቅናት ያደከመህ
ና ማ ላሳውቅህ ስለኔ ልንገርህ
ቅጥፈት ከምትግት ማስረጃ ላሲዝህ።
#እኔ_ማለት
መሰልጠን የገባኝ መርከስን ጠልቼ
አራዳና ፋራ መሰይጠን ለይቼ
የተከናነብኩኝ በጥቁር ልብሶቼ
#ጥቁር_ለባሿ ነኝ የተውሂድ ተማሪ
ስጋት የማይወረኝ ለተራ አስፈራሪ
ለከንቱ ስም አጥፊ በውሸት አጭበርባሪ
ሺ ጊዜ ቢለፈፍ___
ረባሽ አዲስ መጤ አክራሪ አሸባሪ
ከቶም ግድ አይሰጠኝ ቅንጣት ፍንጣሪ ።
ሒጃቤን ብትጠሉት ከመልበስ ማልሰለች
ለመንደር ዱሪዬ ፈፅሞ ማልመች
#ጥቁር_ለባሿ_ነኝ አትበሉኝ ማን ነች
ራሴን ቤተሰቤን አክብሬ …
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
8 Jul 2022, 17:28 UTC371 viewsread 10 August 2026 السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
عيد مبارك! !ዒድ ሙባረክ
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ የኛንም የናንተንም መልካም ስራ ይቀበለን!!
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
31 May 2022, 09:03 UTC513 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
12 May 2022, 10:41 UTC609 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
5 May 2022, 04:02 UTC555 viewsread 10 August 2026 File
አረበኛ መስማት ለምትችሉ የሸይኽ ረስላን ተማሪ የሆነው
🎙 ጀግናው ሸይክ አደም አዙበይር አሱዳንይ አናይጄሪይ አለህ ይጠብቀውና
ሰሜን ወሎ መርሳ ላይ በተጠየቀው ጥያቄ መሰረት የሰጠው ገራሚ የሆነ ትምህርት
🎤የመርከዝ ኢብኑ መስዑዶች አደጋቸው የት ጀምሮ እየተመዘዘ እንደመጣ
🎤ሱፍያ ጋር መተባበር ይቻላል የሚሉ የሱዳን መሪዎቻቸው
🎤ሌሎችም ሰዑድ የሚገኙ ጥመት ያለማመዷቸው ሱናን የሚቀብሩ አካላቶች ማንነት
🎤የኢልያስ አህመድ ጭብጥ የሌልው ማጭበርበሪያው
🎤እኔ ሱፍይ ነኝ የሚለው ዶክተር ጀይላኔ ጉዳጉድ
🎤የሙመይዓዎች የነ ኢልያስ አህመድ መሪ የሆነው ኢብሯሒም አሩሀይሊ ማንነት
🎤የሱፍዮች ትክክለኛ ማንነትም ተብራርቷል
ጠያቂ ከጀግና የመርሳ ሰለፍዮች አ…
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
4 May 2022, 05:43 UTC427 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ለማንም ብዬ የልያዝኩትን መንሀጅ ለምንም ብዬ አለቀውም (እስማኤል በድሩ)
1 May 2022, 17:02 UTC432 viewsread 10 August 2026 عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالحالأعمال
የተባረከ መልካም ኢድ ይሁንልን አላህ መልካም ስራችን ይቀበለን.....
Signed Gunchire Branch (እስማኤል በድሩ)
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Abumahirabdurahim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.